![Slttunhzb Profile](https://pbs.twimg.com/profile_images/1808220206822502400/6F2OyPYd_x96.jpg)
Slttunhzb
@slttun1234
Followers
49
Following
1K
Statuses
4K
የኢትዮጵያውያን ፡ ሀገራዊ ፡ ሥልጡንሕዝባዊ ፡ አንድነት ። (ኢ.ሀ.ሥ.አ.) Ethiopians' Citizen Democratic Union | Union Citoyenne Démocratique des Éthiopiens እ-ጦማር ፤ sh1@ttomar.net
0
0
3
@DanielsonKassa1 ሐሳብኽን በዐማርኛ ዠምረኽ በዐማርኛ መጨረስ የማትችል ጥራዝ-ነጠቅ÷ በየትኛው መስፈርት ይኾን ይህ ኀላፊነት የተሰጠኽ? አንተም እንደ ዐቢይ የተለየ ተልእኮ ኖሯችኹ እንጂ÷ ለኀላፊነታችኹ አትመጥኑም::
0
0
0
@NeaminZeleke @guardian Abiy has the backing of the West: only yesterday, the chief of IMF lauded his disastrous economic mismanagement. "Keep on destroying, Abiy ; we love it! Make of Ethiopia a wasteland! Our pioneers and bandwagon will follow!"
0
0
2
@teddo006 በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ወረዳዎች በአንድነት በመነሣት÷ ራሳቸውን በራሳቸው ነጻ አውጥተው÷ በአንድነት የኢትዮጵያን 1. መሸጋገሪያ መንግሥት ይመሥርቱ 2. ዐዲስ ሕገ-መንግሥትን ያጽድቁ 3. ዐዲሱን የኢትዮጵያ መንግሥት ይመሥርቱ
0
0
0