VOAAmharic Profile Banner
VOA Amharic Profile
VOA Amharic

@VOAAmharic

Followers
422K
Following
145
Statuses
24K

ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

Washington, D.C.
Joined April 2010
Don't wanna be here? Send us removal request.
@VOAAmharic
VOA Amharic
16 hours
እስራኤልና ሐማስ ተጨማሪ የታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ አደረጉ
0
1
6
@VOAAmharic
VOA Amharic
16 hours
በማሊ የእስልምና አክራሪዎች ሳይፈጽሙት አልቀረም በተባለ ጥቃት 32 ሰዎች ተገደሉ
0
0
4
@VOAAmharic
VOA Amharic
16 hours
የሩዋንዳና የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ መሪዎች የተኩስ አቁም በሚጠይቀው ጉባኤ ላይ ተገኙ
0
0
3
@VOAAmharic
VOA Amharic
16 hours
ትረምፕና ኢሺባ ለአሜሪካና ጃፓን “አዲስ ወርቃማ ዘመን” መጥቷል አሉ
0
0
7
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
አሜሪካ ርዳታ ማቋረጧን ተከትሎ፣ የአፍሪካ ሃገራት አማራጭ መፍትሄ ለመሻት እየተንቀሳቀሱ ነው
1
0
3
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
የአሜሪካ የጸረ ኤች አይ ቪ ድጋፍ ጉዳይ በደቡብ አፍሪካ የፈጠረው ስጋት
2
0
5
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ በሀገራቸው እና በዩናይትድ ስቴትስ መሃከል በቴሕራን የኒዩክሌር ፕሮግራም ዙሪያ ሊካሄድ የታቀደ ድርድር ተቹ
1
0
3
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
ትራምፕ በዓለሙ የወንጀለኞች ችሎት ላይ ማዕቀብ ጣሉ
2
0
3
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
እስራኤል ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው እንዲወጡ ለማስቻል እንዲያቅዱ ጦሯን አዘዘች
2
2
4
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
የጅቡቲ መንግሥት በአፋር ክልል ሲያሩ ቀበሌ በድሮን አድርሶታል በተባለው ጥቃት መጎዳታቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
1
1
6
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
የዓይን ማዝን ለማጥፋት የተሄደው ረዥም ጉዞ ... የዓይን ሃኪሙ ማስታወሻ
0
1
4
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
አውሮፓውያኑ የአማርኛ መምሕራን
0
2
3
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
የአራት አስርታት የሙዚቃ ዓለም ጉዞ .. የዘፈን ግጥሞች ደራሲው ያየህይራድ አላምረው ሲታወስ
0
1
3
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
"በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ፕሮግራም መሥሪያ ቤት የተደረጉትን ለውጦች በመቃወም እንታገላለን" ዲሞክራቶች
2
0
5
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
ኋይት ሐውስ ስለፕሬዝደንት ትረምፕ የጋዛ ዕቅድ ማብራራያ በመስጠት ላይ ነው
1
0
3
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
አሥራ ሦስት ታጋቾችን ማስለቀቁን የጭልጋ ወረዳ ሰላምና ደኅንነት ጽሕበት ቤት አስታወቀ
0
1
1
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው መዝግብ ከተከሰሱት ውስጥ የተወሰኑት በፍርድ ቤት ተከራከሩ
0
1
6
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የፀሎት እና የሰላም ጥሪ አቀረቡ
0
0
1
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
ያለ ዕድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም ያስችላሉ የተባሉ ሰነዶች ይፋ ሆኑ
0
0
1
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
አሜሪካ ለውጪ የምትሰጠውን ርዳታ በማቋረጧ በኢትዮጵያ ከኤችአይቪ ጋራ የሚኖሩ ሰዎችን እንደሚጎዳ ተመድ አስታወቀ
3
3
6