merejatv Profile Banner
Mereja TV Profile
Mereja TV

@merejatv

Followers
66K
Following
49K
Statuses
84K

An Ethiopian multimedia

Silver Spring, Maryland
Joined December 2009
Don't wanna be here? Send us removal request.
@merejatv
Mereja TV
2 hours
የአማራ ፋኖ በጎጃም ቢትወደድ አያሌው ብርጌድ ቃል አቀባይ ፋኖ ይበልጣል የእውነቱ ጋር የተደረገ ቆይታ #MerejaTv
0
0
2
@merejatv
Mereja TV
3 hours
ጦርነት የምናደርገው ስርዓቱን ለመጠበቅ ነው፤ አማራ፣ ትግራይ እና ቀበሮ ኦሮሞዎች ጠላቶቻችን ናቸው ...... ኢሰብዓዊ ድርጊቶችን ለመፈፀም እያቀዱ እንደሆነ ሽመልስ አብዲሳ በግልፅ ተናግረዋል። #MerejaTv
1
6
13
@merejatv
Mereja TV
5 hours
የአማራ ክልል የግንባር መረጃዎች #MerejaTv
0
0
1
@merejatv
Mereja TV
6 hours
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የአርበኞች ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ ብርሃኑ ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ #MerejaTv
0
1
5
@merejatv
Mereja TV
8 hours
በአብይ አሕመድ ሰራዊት እና በፋኖ ሃይሎች መካከል የሚካሄደው ከባድ ውጊያ ቀጥሏል። የውጊያ ውሎ ዝርዝሩን እነሆ #MerejaTv
0
6
13
@merejatv
Mereja TV
10 hours
ሽመልስ አብዲሳን በታከለ ኡማ የመተካት እቅድ ....... ሽመልስ አብዲሳ በጨፌ ኦሮሚያ ተገኝቶ የሰጠው አስገራሚ መልስ እና ራስን አትርፎ ኦሮሞን የማድቀቅ ሂደቱ ....... #MerejaTv
2
6
12
@merejatv
Mereja TV
12 hours
የፋኖን ጥቃት ፈርቻለሁ ያለው ምክክር ኮሚሽኑ ለብልፅግ ና አባላትና ደጋፊዎች ያዘጋጀውን የባሕር ዳሩን ስብሰባ በመሰረዝ ወደ አዲስ አበባ አዘዋውሮታል። ተሰብሳቢዎቹ በሺዎች የሚቆጠር አበል ተከፍሏቸው አዲስ አበባ ይመጣሉ። ዝርዝሩን እነሆ #MerejaTv
1
3
8
@merejatv
Mereja TV
1 day
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ያለው አዱኛ ጋር የተደረገ ቆይታ #MerejaTv
0
4
19
@merejatv
Mereja TV
1 day
ለጥቃት ከአዲስ አበባ የተላኩት እጅ ከፈንጅ ተያዙ #MerejaTv
0
5
24
@merejatv
Mereja TV
1 day
የግንባር የውጊያ መረጃዎች #MerejaTv
0
0
0
@merejatv
Mereja TV
1 day
የአማራ ፋኖ በጎጃም የአምስተኛ ክፍለ ጦር ወንበርማ ብርጌድ ጦር አዛዥ ከሆነው ሃምሳ አለቃ አብራራው ጥላሁን ጋር የተደረገ ቆይታ #MerejaTv
0
6
36
@merejatv
Mereja TV
1 day
የፋኖ አዛዦችን ለመግደል የተጠነሰሰው ሴራ ............... #MerejaTv
0
6
22
@merejatv
Mereja TV
1 day
በአማራ ክልል የቀጠለው የፖለቲካ በደል እና የግንባር መረጃዎች #MerejaTv
0
4
5
@merejatv
Mereja TV
1 day
የቀድሞ ኢሕአፓ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ የአሁኑ የእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር አማካሪ ከሆኑት ከአርበኛ አገኘሁ እጅጉ ( ፑቲን ) ጋር የተደረገ ቆይታ #MerejaTv
0
4
28
@merejatv
Mereja TV
1 day
በአማራ ክልል በአብይ ጦር እና በፋኖ ኃይሎች መካከል የሚደረገው ውጊያ ቀጥሏል። በርካታ የአብይ ወታደሮች ተገድለዋል። #MerejaTv
0
10
28
@merejatv
Mereja TV
2 days
የአማራ ፋኖ በጎጃም የሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ የሆነው ፋኖ ማርሸት ፀሐው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጠው ማብራሪያ #MerejaTv
4
8
35
@merejatv
Mereja TV
3 days
0
2
0
@merejatv
Mereja TV
3 days
የአማራ ፋኖ በወሎ ( ቤተ አምሃራ) ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር የሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ መሐመድ ሞገስ #MerejaTv
0
3
24
@merejatv
Mereja TV
3 days
በአማራ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች በፋኖ ሃይሎች እና በአብይ ሰራዊት መካከል ውጊያዎች ቀጥለዋል። #MerejaTv
0
5
19
@merejatv
Mereja TV
3 days
የአማራ ፋኖ በጎጃም አራተኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ያዕቆብ ጌታሁን ጋር የተደረገ ቆይታ #MerejaTv
0
2
16