seble_li Profile Banner
ሰብለወንጌል Profile
ሰብለወንጌል

@seble_li

Followers
56
Following
5K
Statuses
96

እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን። መዝ. 118፥24

A.A, Ethiopia
Joined July 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
@seble_li
ሰብለወንጌል
10 months
በዚህ መሆን ለኛ መልካም ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
1
29
@seble_li
ሰብለወንጌል
2 months
ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሬዎስ በዓለ እረፍቱ
Tweet media one
0
0
1
@seble_li
ሰብለወንጌል
3 months
ድንግል ሆይ በበደል ምሳር የማትቆረጪ ከኃጢኣት አውሎ ነፋስ የተነሣ የማትናወጪ ዘወትር ፍጹም የምትለመልሚ በዘመኑ ኹሉ የምታፈሪ በወሮች ኹሉ የምትለቀሚ ከእጽዋት ኹሉ ይልቅ የምታምሪ እመቤቴ ማርያም ኾይ የተባረክሽ ዕፅ ነሽ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
Tweet media one
0
0
1
@seble_li
ሰብለወንጌል
4 months
0
0
0
@seble_li
ሰብለወንጌል
4 months
ቤተ መቅደስ 🌹
Tweet media one
0
0
0
@seble_li
ሰብለወንጌል
4 months
ጥቅምት ፭ /5/ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
Tweet media one
0
0
23
@seble_li
ሰብለወንጌል
5 months
RT @kalkidan_16: አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በእጅጉ የሚታወቁበት አንድ ቃልኪዳን አላቸው ንስሓ የገባ ኃጢአተኛ ሰው እንኳን ቢሆን ይህችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን ጸሎት በጸለየ ጊዜ ሺህ ነፍሳትን…
0
8
0
@seble_li
ሰብለወንጌል
5 months
ቤተመቅደስ
Tweet media one
0
7
118
@seble_li
ሰብለወንጌል
5 months
ቅዱስ ሩፋኤል❤️❤️❤️
Tweet media one
0
0
2
@seble_li
ሰብለወንጌል
5 months
ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን ለታላቁ ክብር ለዚህ ያበቃን ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን ✝️💟
0
1
2
@seble_li
ሰብለወንጌል
6 months
RT @Yemariam_1: "ድንግል ሆይ የማቅና የጨርቅ ያይደለ የብርሃን ድንኳን ነሽ።የክረምት ዝናብ ቀለም ፣ሰማያት ወረቀት ቢሆኑ ምስጋናሽ ተጽፎ የሚያልቅ አይደለም።" ~መልክአ ማርያም 📖🌹🙏
0
16
0
@seble_li
ሰብለወንጌል
7 months
RT @Mikiortholay777: Be not deceived. God cannot be mocked. Galatians 6:7-8
Tweet media one
0
46
0
@seble_li
ሰብለወንጌል
8 months
RT @YKebedd: #ዕርገተ_ክርስቶስ " ... ሲባርካቸውም ከነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ። " ~ ሉቃስ 24 ፥ 51
Tweet media one
0
21
0
@seble_li
ሰብለወንጌል
8 months
RT @Its_Banchi: #ቅድስት_አርሴማ ✝️🌿 የቅድስት አርሴማ በረከት እና ረድኤት በሁላችን ላይ ይደርብን ❻💚🙏
Tweet media one
0
20
0
@seble_li
ሰብለወንጌል
9 months
RT @YKebedd: " እሱ እንደ ንብ አውራ ፈረሱ እንደ አሞራ እባክህ ጊዮርጊስ ጠብቀን አደራ"🙏 💚💛❤23💚💛❤
Tweet media one
0
20
0
@seble_li
ሰብለወንጌል
9 months
Tweet media one
0
0
2
@seble_li
ሰብለወንጌል
9 months
"እግዚአብሔርን የምትወዱ ክፋትን ጥሉ!" መዝ. 97÷10
Tweet media one
0
0
4
@seble_li
ሰብለወንጌል
9 months
#ልደታ_ለማርያም ሰላም ሰላም ለልደትኪ እግዝእትየ ማርያም እስመ ኮነ ልደትኪ ምክንያተ ድኅን ለአለም እመቤቴ ማርያም ሆይ ለልደትሽ ሰላምታ ይገባል ልደትሽ አለምን ለማዳን ምክንያት ሆኗል፡፡ የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው
Tweet media one
0
0
1
@seble_li
ሰብለወንጌል
9 months
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን
0
0
0
@seble_li
ሰብለወንጌል
9 months
"ከሙታን ተነሥቶ ሲኦልን ረግጦ በሞቱ ሞትን ደመሰሰው” (መጽሐፈ ኪዳን) እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን!
Tweet media one
0
0
1
@seble_li
ሰብለወንጌል
9 months
አንቺ ዕለተ አርብ እንዴት ያለሽው ነሽ ሰማያዊው አባት የተሰቀለብሽ ከኋላ ከፊቱ በጠላት ተከቦ ማንም አልነበረም የሚያድነው ከቶ
Tweet media one
0
0
0