kalkidan_16 Profile Banner
እኑ✨ Profile
እኑ✨

@kalkidan_16

Followers
2K
Following
10K
Statuses
707

|| ለክርስቲያን ሁሉ ስለ እመቤታችን መስማት ቀላል አይምሰለው የከበረ ገናና ነዉና ፤ መቅድም ዘተአምረ ማርያም።|| መዝ ፻፲፱÷፸፩

🇪🇹
Joined February 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
@kalkidan_16
እኑ✨
1 day
#ፆመ_ነነዌ “የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፥ ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።” “እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይጸጸት እንደ ሆነ፥ ከጽኑ ቍጣውም ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?” ዮናስ 3፥5-9
Tweet media one
0
3
61
@kalkidan_16
እኑ✨
2 days
RT @Hailekirkos: የወሩ ስም - የካቲት የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ከተተ ፣ ከቲት ትርጉም - መክተቻ (እህልን ወደ ጎተራ) በዚህ የጥጋብ ወር የተወለድንበት ስለሆነ ወሩን ሙሉ ልደታችን ተከብሮ ይሰነብታል😊
0
4
0
@kalkidan_16
እኑ✨
6 days
አይምረኝም አትበሉ ጨካኝ ንጉስ አይደለም ደሙ ብቻ ያነጻናል ከኃጢአታችን ዘላለም እንደሞላ ጅረት ፈሶ ምድራችንን አጥለቅልቋል የእርሱ ምህረት ሀይል ሆኖት ስንቱ ከሞት አፈትልኳል...🧡 #አማኑኤል_ይቅር_ባይ_ነው_ፍቅር
Tweet media one
Tweet media two
1
3
112
@kalkidan_16
እኑ✨
13 days
RT @kalkidan_16: ጥር ፳፩ አስተርዮ ማርያም ✨ "ማርያም ሞተኪ ይመስል ከብካበ" እውነት ነው የድንግል ማርያም ዕረፍት በመልአእክት በብዙ ዝማሬ የታጀበ ሥለነበር ደስታ ሠርግ ነው የሚመሥለው። እንኳን…
0
16
0
@kalkidan_16
እኑ✨
14 days
RT @NickDiFabio1: This ancient book is so controversial that it was banned from the Bible: The Book Of Enoch. For centuries, religious le…
0
17K
0
@kalkidan_16
እኑ✨
16 days
ጥር ፲፰ "ዝርወተ አጽሙ ለቅዱስ ጊዮርጊስ" የሊቀ ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነትና ተራዳኢነቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡❤️
Tweet media one
2
31
346
@kalkidan_16
እኑ✨
17 days
Someone said " በህይወትህ ደፋር መሆን ከፈለክ እግዚአብሔርን መፍራት ጀምር። " 🙌
0
0
12
@kalkidan_16
እኑ✨
17 days
በሞገስ አስጊጠህ በዜማ ቃኘኸኝ ፊትህ ምታቆመኝ ጌታዬ እኔ ማን ነኝ?🩹❤️
0
4
43
@kalkidan_16
እኑ✨
19 days
“እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ፍጻሜው ያማረ ነው ።” መፅሀፈ ሲራክ ፩፥፲፫
0
0
3
@kalkidan_16
እኑ✨
23 days
“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” — ማርቆስ 16፥16” እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓል!
Tweet media one
Tweet media two
0
4
76
@kalkidan_16
እኑ✨
24 days
RT @Hailekirkos: ማቴ ፫ ÷ ፲፫
0
54
0
@kalkidan_16
እኑ✨
1 month
እንኳን ለወንጌላዊዉ ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ። ጥር ፬ በዚህች ቀን ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ሞትን ሳይቀምስ የተሰወረበት ቀን ነው።
Tweet media one
0
16
202
@kalkidan_16
እኑ✨
1 month
ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መመረጥ ነው የዓመት ሰው ይበለን፣በቤቱ ያፅናን 😇✨ መልካም በዓል!
1
27
312
@kalkidan_16
እኑ✨
1 month
ልደቱን ከ ባለ ልደቱ ቤት ✨ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም እደረሰን 🤍
Tweet media one
0
1
65
@kalkidan_16
እኑ✨
1 month
RT @archbishophenok: "በከመ ዜነዎ መንፈሳዊ ለጸጋ ዘአብ አረጋዊ፤ ተክለሃይማኖት ተወልደ ዓርኩ ለመርዓዊ ሰማያዊ" ለኢትዮጵያዊው ጻድቅና ቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት የልደት በዓል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ !…
0
26
0
@kalkidan_16
እኑ✨
1 month
ታህሳስ ፳፪ ብስራተ ገብርኤል 🕊️ “መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።” — ሉቃስ 1፥31”
Tweet media one
0
15
165
@kalkidan_16
እኑ✨
2 months
ገብርኤል ሆይ እንደ አናንያ እንደ አዛርያ እንደ ሚሳኤል ለእኛም ፅናቱን አድለን ። እንኳን አደረሰን 🙏
Tweet media one
3
19
242
@kalkidan_16
እኑ✨
2 months
፲፱ የራማው ልዑል 🧡 ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና ዛሬም ለሀገራችን ምስራች ይዘና🤲
Tweet media one
4
27
317
@kalkidan_16
እኑ✨
2 months
፲፮ 🤍 አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል ❣️
Tweet media one
1
31
320
@kalkidan_16
እኑ✨
2 months
“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን” 🙌 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23 #ዕለተ_ሰንበት 🤍
Tweet media one
1
16
229