ቋድር Profile Banner
ቋድር Profile
ቋድር

@Hailekirkos

Followers
7,349
Following
389
Media
4,448
Statuses
65,539

@Hailegebr @SaintGeorgefcv ✌️ #የበልጅግልጅ #WarOnAmhara #ዝንተዓለምአማራ

ኮርማ ሃገር// ጭንብሬ
Joined June 2015
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
Tweet media one
@MrBlackOG
Mr Black⁛
1 year
Define "Greatest Of All Time"
1K
201
2K
7
26
355
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ብትደበድቡንም፣ አስለቃሽ ጭስ ብትተኩሱብንም የተሸናፊነት መንፈስ የሌለን የምኒልክ ልጆች ነን✊
Tweet media one
73
104
1K
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
የልጅነት አፍ መፍቻ ቤቴ፣ በቤትህ ቁጭ ብዬ ፊደል የቆጠርኩበት፣ የተባረኩበት ቤቴ 💔 ቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ 💔
Tweet media one
7
106
673
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ለማንኛውም ኦርቶዶክሳዊያን ኢቢሲ, ፋና, ዋልታ, EBS, OBN, አሚኮ የመሳሰሉትን ከወንበዴ ጋር ያበሩትን unfollow & unsubscribed አድርጓቸው!
27
94
544
@Hailekirkos
ቋድር
3 years
የአጎቴ ልጅ በአፋር ግንባር ተሰልፎ መዋጋት ብቻ ሳይሆን የመስሪያ መኪናውን ጭምር መከላከያውን እንዲያገለግል ሰጥቶ በደጀንነትም ግምባር በመሠለፍም እያገለገለ እንደሆነ ከወራት በኋላ ደውሎ ነገረን ኢትዮጵያ ሁሉ ነገራቸውን የሚሰጧት ልጆች አሏት!
10
81
492
@Hailekirkos
ቋድር
7 months
"ትልቅ ሃገር፣ ትልቅ ህዝብ በትንሽ ዘመን ላይ ወደቀ።" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
Tweet media one
25
74
500
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ከስጦታዎች ሁሉ ውዷ ስጦታ፤ የመስቀል ስር ስጦታችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም❤ "እነኋት እናትህ፤ እነሆ ልጅሽ" ዮሃ ፲፱ ÷ ፳፯ ማርያም ሆይ እንወድሻለን❤
Tweet media one
3
41
458
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
ሃጫሉ ሲታወስ እኔ በሃሳቤ የሚመጡት ያለ ሃጢያታቸው የታረዱት 86 ኦርቶዶክሳዊያን ናቸው ያለ ፍትህ፣ ያለ አስታዋሽ በተሰበረና ባዘነ ልብ ህይወታቸውን የሚገፉ ምስኪን ህዝቦች ለሞቱት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አሜን🙏
18
85
448
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
ቤተክርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት ቅዱስ ሲኖዶስን የሚመራው መንፈስ ቅዱስ ነው ስለቤተክርስቲያን እየፀለይን የብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን እርምጃና ተግባር እንሰማለን ከጎናቸውም እንቆማለን! ከዚህ ውጪ አተካራ አያስፈልግም
Tweet media one
12
132
446
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
May God save my Family 💔 Kobo
28
21
437
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
አባቴ በካራማራ ጦርነት ነው የቆሰለው፣ ይህ ለሃገር የተከፈለ መስዋዕትነት መቼውንም የምንዘነጋው አይደለም! ክብር በመስዋዕትነት ሃገር ላቆሙ አባቶች!! #ካራማራ
Tweet media one
7
28
421
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
ኃይሌያችን😍
Tweet media one
18
32
401
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ድንግል ሆይ በኃጢያት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ።" የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፯ ቁጥር ፴፯ እናታችን ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው🙏
Tweet media one
2
58
384
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
እንዴት ነፍሴ እንደምታከብርህ !
Tweet media one
23
24
375
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ለማንኛውም እኛ ትዕዛዝ የምንቀበለው ከቅዱስ ሲኖዶስ ብቻና ብቻ ነው።
Tweet media one
7
78
368
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
የኦሮሚያ መዝሙሩ ተብዬው እንኳን አዲስ አበባ ኦሮሚያ ላይም መታገድ አለበት!!!!
18
60
369
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ጠ/ሚንስትሩ ቃላቸውን አጥፈዋል፤ የቤተክርስቲያን ልጆችን በማሰር ከቤተክርስቲያኒቱ ለመነጠል የሚደረግ ጥረት ከሆነ የልጆች ጨዋታ ነው።" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር)
Tweet media one
9
61
365
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
ትህትና !!!!
Tweet media one
2
25
351
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ" ቅዱስ አባ ሕርያቆስ
Tweet media one
1
38
355
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
"አቡነ ቄርሎስ ግብፃዊ ናቸው፣ ስለ ኢትዮጵያና ስለ ኢትዮጵያዊያን የሚገዳቸው ነገር የለም።እኔ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ኃላፊነትም ያለብኝ የቤተክርስቲያን አባት ነኝ ስለዚህ ስለ ሃገሬና ቤተክርስቲያን እቆረቆራለሁ።" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
Tweet media one
5
41
346
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ድንግል ማርያም የሽቱ መኖሪያና የሕይወት ውሃ ምንጭ ናት። የማህፀንዋ ፍሬ ሰውን ሁሉ አድኗልና።" ቅዱስ ኤፍሬም ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን❤
Tweet media one
4
33
343
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፩ ፓትሪያርክ
Tweet media one
1
43
342
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
Proudly we are Amhara!!!
Tweet media one
9
79
326
@Hailekirkos
ቋድር
3 years
የኮሮና ነገር II እናቴ ማክሴን ስጠኝ ስትለኝ ማስክ ነው የሚባለው ብላት አትለፋደድ ዋናው ኮሌራን መከላከሉ ነው ትላለች😂😂😂 #MaskUp
13
9
319
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
በየመንገዱ የራሳቸውን ስብዕና በሚገልፅ መንገድ የተለጠፉ ስቲከሮችን የሚያዘዋውሩ ሰዎች ሲገጥሟችሁ "ለመሆኑ አንተ ስንት ለጠፍክ?" በሉት ይህ ያረጀ ያፈጀ የተበላ ዕቁብ ነው እስኪ ሌላ ዘዴ ሞክሩ ምድረ ግሪሳ!
Tweet media one
2
81
322
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
አንድ እርምጃ ሳልራመድ አንቺ ይዤ ተነሳሁ እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ የአምላኬ እናት ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ 🙏
Tweet media one
1
14
327
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
“አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል”†🙏 እናታችን ማርያም ሆይ ስለሀገራችን ሰላም ከአምላክሽ ከልጅሽ ከጌታችን ዘንድ ፀሎታችንን አሳርጊልን🙏
Tweet media one
Tweet media two
2
32
316
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?" ሮሜ ፰ ÷ ፴፭ ለኦርቶዶክሳዊ ሰማዕትነት ጌጡ ነው፣ ወንድማችን ገመቹ ጉዲና ስምህ በእውነቱ የከበረ ነው❤
Tweet media one
8
76
316
@Hailekirkos
ቋድር
9 months
"ክበበ-ጌራ-ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፣ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፣ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፣ አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፣ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።" ማርያም እንወድሻለን❤
Tweet media one
0
28
316
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ታፍኜ ይቅርታ ያልኩት ያለው ሰውዬ ለማንኛውም በቤተክርስቲያንና በሲኖዶስ አፋኝ ቡድን፣ ህገወጥ ቡድን እንዳለ ለማስመሰል የሰሯት ድራማ ናት! ለማንኛውም ከብፁዓን አባቶች ጎን ነን፣ አጀንዳችንን በፍፁም አንቀይርም! አንድ ቤተክርስቲያን!
Tweet media one
2
57
309
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
"እኛ የመነኮስነው ለፍትፍት አይደለም" ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን አልፏል የብፅዕ አባታችን በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን አሜን 🙏
Tweet media one
11
27
304
@Hailekirkos
ቋድር
3 years
"የአማራ ህዝብ ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው" ኘሮፌሰር አስራት ወልደየስ
10
55
304
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ስለቤተክርስቲያን፣ ስለእምነቱ ሰው ሲሞት እኛ ምነው የወንድም፣ የእህታችንን ሰማዕትነት ለእኛም ባደለን የምንል እንጂ በፍርሃት የምንሸበብና ፃድቃን፣ ሰማዕታት የሞቱላትን እምዬ ኦርቶዶክስ የምንተዋት አይደለንም! ሞት ያበረታናል! ኦርቶዶክስ❤
6
65
308
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
ከተራ ጎንደር ፫
5
48
301
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ከሱማሌ የተፈናቀሉ አዲስ አበባ እንደሰፈሩ ከወለጋ የተፈናቀሉ አዲስ አበባ ለምን አይሰፍሩም?
16
32
299
@Hailekirkos
ቋድር
1 month
ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ❤
5
38
308
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ በቦሩ ሜዳ ጉባኤ ቤት ጉባኤ በመዘርጋት በርካታ ሊቃውንት ያፈሩ ፣ በተጨማሪ በወሎ ዩኒቨርስቲ የግእዝ መምህር ናቸው፣ የተያዙበት ምክንያት ያልታወቀ ሲሆን እስከአሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውም ታውቋል። ፍቷቸው!!
Tweet media one
8
142
298
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"አማራ በልጆቹ ታሪኩን ያድሳል።" ዝንተዓለም አምሃራ ✊
Tweet media one
8
31
295
@Hailekirkos
ቋድር
10 months
የአማራ ወገናችሁ መሳደድ፣ መገደል፣ በገዛ ሃገሩ ሃገር አልባና ተሳዳጅ መሆን ቆጭቷችሁ ይህንን አሳረኛ #አማራ ነፃ ለማውጣት በዱር በገደሉ እየተዋደቃችሁ ያላችሁ ውድ የአማራ ሙስሊም ልጆች እንኳን ለ1498ኛው #መውሊድ በዓል አደረሳችሁ! #ፋኖ
Tweet media one
6
82
299
@Hailekirkos
ቋድር
3 years
ጥያቄ:- የገዳ ባንዲራ በበዓላት አይከለከልም ነገር ግን የክልሉም ይሁን ብሔራዊ ባንዲራ አይደለም! ስለዚህም ለምን ይሄ💚💛❤ ይከለከላል? @AdanechAbiebie
Tweet media one
Tweet media two
27
68
295
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር እንደ እኔ አመፃና በደል ሳይሆን እንደ ስሙ ቸርነት ለዛሬዋ ቀን አድርሶ አመሠግነው ዘንድ ስለፈቀደልኝ የቅዱሳን አምላክ ስሙ ይባረክ🙏 መልካም ልደት ቋድሮ☺️
67
6
294
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"በቀዳማዊት ሔዋን አለመታዘዝ ምክንያት ሞት በሰው ላይ ሰለጠነ፤ በዳግማዊት ሔዋን "ድንግል ማርያም" መታዘዝ ምክንያት ሕይወት ወደ ዓለም መጣ፡፡ ሞት ኃይሉን አጣ፡፡" ቅዱስ ሄሬንዮስ ማርያም❤
Tweet media one
1
23
283
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
በቤተክርስቲያናችን ጉዳይ የዘነጋንና ችላ ያልን መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል በፍፁም ከቤተክርስቲያናችን ላይ ለደቂቃ ዓይናችንን የምንነቅል አይደለንም የቅዱስ ሲኖዶስንም ትዕዛዝ እየጠበቅንና ለአፍታ በቤተክርስቲያን ጉዳይ የምንዘናጋ አይደለንም!
Tweet media one
0
45
282
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ሲሳይ አውግቸው ምሁር ተብዬ ለፍርፋሪ ብኩርናውን በሚሸጥበት ሃገር፣ ያሳደገውን ደሃ ማህበረሰብ ስለረዳ፣ አማራ የመጣበትን ሞት፣መፈናቀል፣ዘር ማጥፋት በማጋለጡና አማራ በመሆኑ ባለጊዜዎቹ አሸባሪ የሚል የቀልድ ክሳቸውን ለጥፈውበታል! አማራ!!
Tweet media one
13
91
276
@Hailekirkos
ቋድር
9 months
ጸጋ ተአምርሽ ለሁሉ ይሰጣል የተዘጋጀ ነው በንፁሕ የወርቅ አምሳል ተፈፀመ ናሁ የአበባሽ ምስጋና ኀብረ ሐመልሚል ነው ጥዑም ከመ ፄና ማህሌትሽ ድንግል በፍጥረቱ ሥሙር ንግሥት ነሽ አንቺ በሰማይ በምድር ማርያም ሆይ እንወድሻለን❤
Tweet media one
0
29
280
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
እኛ ቤት የምንሰማቸው የቴሌቪዥን ጣቢያዎች @EotcT እና @KidusanPr ብቻና ብቻ ነው እናንተስ?
11
50
279
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"እራሷን ባሪያ ብላ በትህትና ዝቅ ስላደረገች እንጂ ባሪያ ውስጥ ያደረ እንዳይመስልህ በእጅ ባልተሰራች እና በተቀደሰችው ድንኳን አደረ ይህችም ድንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት" ቅዱስ ዲዮናስዮስ ዘአርዮስፋጎስ ማርያም❤
Tweet media one
0
20
274
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
የሽንት ቤት አጠቃቀም በትምህርት ፍኖተ ካርታው ላይ መካተት ያለበት ነገር ነው!!🤦‍♂️
23
16
282
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
በዘመናችን እናንተን የመሠለ አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትሪያርክ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ብፁዕ አቡነ አብርሃም
Tweet media one
7
43
277
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ይህች ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀባት ዕለት ናት" ቅዱስ እንድርያስ እናታችን ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው!!!
Tweet media one
0
25
274
@Hailekirkos
ቋድር
9 months
"ማርያም ምንም እንኳን ቅድስት፣ምንም እንኳን ውብ፣ምንም እንኳን ንጽሕት ብትሆንም አናመልካትም ነገር ግን ማንም ቢሆን ኢየሱስ ክርስቶስን እወዳለሁ የሚል ማደሪያውን የማያከብር ኢየሱስን አያከብረውም።" ኢጲፋኒዮስ ዘቆጵሮስ (ሊቀ ጳጳስ)
Tweet media one
4
31
271
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
በቅዱሳን አባቶቻችን ላይ ያለን እምነት እንዲሸረሸር፣ ጥርጣሬ በልባችን እንዲገባ የፈለጉትን ያህል ድራማ ቢሰሩ ተነቃቅተናል! በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና በመንፈስ ቅዱስ በሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ መቼም ቢሆን እንደማንጠራጠር እወቁት!
Tweet media one
4
60
274
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
“የቤተክርስቲያን ሕይወት በመስቀል ላይ ስለሆነ ፈተና ይበዛበታል። ስለዚህ ከግል ህይወታችሁ ይልቅ የቤተክርስቲያናችሁን አቋም አጠናክሩ።” ብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ ካልዕ
Tweet media one
4
65
270
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"አንዳንድ የፖለቲካ ድርጅቶች( ሰዎች) ቤተክርስቲያን መሠረታችን ነች ይላሉ የእኔ ወንድም የእናንተ መሠረት ህዝብ ነው፣ ከሃይማኖታዊ ጥያቄ ጋር ለመገናኘት አትጣሩ።" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ(ዶ/ር) አባቶች አሉን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Tweet media one
1
63
266
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ቂርቆስ ሕፃን ወእሙ ኢያሉጣ ወቅዱስ ገብርኤል ወበጥላን ወአቃራቦን በሰማዕታት ዘእስና ወመቃርስ ወሙሴ።" እንኳን አደረሳችሁ🙏
Tweet media one
3
20
269
@Hailekirkos
ቋድር
3 years
በትግራይ በነበረኝ የሁለት ወራት ቆይታ የታዘብኩትን፣ የተመለከትኩትን፣ከብዙ ሰዎች ጠይቄ የተረዳሁትን እኔም በአይኔ ያየሁትን ከድካም መልስ አካፍላችኋለሁ። #EritreanTroopsOutofTigray
14
20
243
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ማርያም ምንም እንኳን ቅድስት፣ውብ፣ንጽሕይት ብትሆንም አናመልካትም ነገር ግን ማንም ቢሆን ኢየሱስ ክርስቶስን እወዳለሁ የሚል ማደሪያውን የማያከብር ኢየሱስ ክርስቶስን አያከብረውም።" ኤጲስቆጶስ ኢጲፋኒዮስ ልደትሽ ልደታችን ነው!
Tweet media one
1
21
270
@Hailekirkos
ቋድር
3 years
አክሊለ ፅጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ ክበበ ጌራ ወርቅ አክሊለ ፅጌ  መልካም ዕለተ ሰንበት🙏
Tweet media one
2
21
262
@Hailekirkos
ቋድር
8 months
የአማራ ህዝብ ጀግናን ሲመለከት ዘሩ ከየት ነው አይልም? አይጠይቅም? ያከብራል፣ ያነግሳል፣ ያወሳል እንጂ አንተ ከአማራ ህዝብ ጎን በመቆምህ ያየኸው መከራን በአማራ ህዝብ ልብ ውስጥ ተፅፎ የሚቀመጥ ታሪክ ነው! ጋሽ ታዲዮስ ነፃ ሰው ነህ!
Tweet media one
11
62
263
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ቅድስት ቤተክርስቲያን
Tweet media one
4
20
261
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።" ዮሐ ፮፡፵ መድኃኔዓለም ❤
Tweet media one
0
14
262
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
"ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው" ዮሃ ፮ ÷ ፶፬ የዘውትር ፀሎቴ "በልጅግዬን ለዚህ ታላቅ ክብር አብቃት ነበር" እነሆ ዛሬ በታላቁ ገዳም በቅዱስ ላሊበላ ተፈፀመ🙏 እንደዛሬዋ ዕለት በህይወቴ ተደስቼ አላውቅም😍 #ሰንበት
Tweet media one
50
2
262
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
የካቲት 5 ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢሉ በቅዱስ ሲኖዶስ ትዕዛዝ መሠረት የሚቀር ሰልፍ የለም። ሰለፉ የክርስቶስ ኢየሱስ ነው!!
Tweet media one
8
52
254
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እነሱ ናቸውና እግዚአብሔር እነሱን ለረጅም ወራት ይሰጠን ዘንድ ያለ ነውር በንጽህና የሃይማኖትን ቃል ያፀኑ ዘንድ ስለ ሊቀ ጳጳሳችን ስለ አቡነ ማትያስና ብፁዕ ስለሚሆን ስለ አባ ጴጥሮስ እንማልዳለን🙏
Tweet media one
4
28
253
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶችና ምዕመናን ቁጣ ያበረደ የመሰለው የወንበዴው አስተዳደር የቤተክርስቲያን ልጆችን በጅምላ እያሰረ ነው፣ በማሰር፣ በመግደል ጥያቄያችንን ማፈን በፍፁም አይቻልም። የሲኖዶስን ድምፅ በንቃት እየጠበቅን ነው!
Tweet media one
4
39
251
@Hailekirkos
ቋድር
11 months
"ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ያገኛል።ማንም ከእነዚህ ከተናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላችኋለሁ፤ ዋጋው አይጠፋበትም" ማቴ.፲፥፵፩-፵፪ የጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን🙏
Tweet media one
2
19
244
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ክብርና ምስጋና እናቀርብልሃለን ከሁሉም ዕለታት ሰንበትን ያከበርህ ክብርና ምስጋና እናቀርብልሃለን ከሁሉም ፍጥረታት ሰውን ከፍ ከፍ ያደርግህ፡፡" ቅዱስ ያሬድ መልካም ዕለተ ሰንበት🙏
Tweet media one
0
6
244
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
አከራዬ🥺
Tweet media one
26
3
249
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በአዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሰራተኞች ልጆች በቋንቋቸው እንዲማሩ ወስኗል well የትግራይ፣ የከንባታ፣ የሃድያ፣ወላይታ፣ሱማሌ፣አፋርና የመሳሰሉት በአዲስ አበባ መስተዳደር የሚሰሩ ሰራተኞች ልጆሽስ?
45
39
246
@Hailekirkos
ቋድር
8 months
"ልጄ ሆይ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ ወገንሽን የአባትሽን ቤት እርሺ፤ ንጉስ ውበትሽን ወዷልና እርሱ ጌታሽ ነውና።" መዝ ፵፬ ÷ ፲- ፲፩
Tweet media one
0
13
247
@Hailekirkos
ቋድር
26 days
የወሩ ስም - ሐምሌ የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ሐመለ ትርጉም - ለመለመ ፣ ሐመልማል ሆነ ፣ ለቀመ (ለጎመን) የበረከት ዝናብ ያድርገው❤
8
18
249
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"በውጪና በሃገር ውስጥ በነበረው ሲኖዶስ አብይ አህመድ አደራዳሪም አስታራቂም አልነበረም፣ ነገር ግን ያመቻቸውንና ያደረገውን በጎ ተግባር አመስግነናል ይህንን ፊለፊት ነግረነዋል።" ብፁዕ አቡነ አብርሃም
Tweet media one
6
32
243
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
Word : "ግፍን እንጂ ግፈኞችን አንፈራም።" እስክንድር ነጋ
Tweet media one
4
29
242
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
"የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለሃገራችን አይደለም ለዓለም ውለታዋ የተረፈ እመቤት ናት" ብፁዕ አቡነ አብርሃም ኦርቶዶክስ ሃገር ናት!!!!
Tweet media one
4
19
245
@Hailekirkos
ቋድር
11 months
የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም አውደ ዓመቱን ባርኪልኝ ድንግል ማርያም 🙏 መልካም አዲስ ዓመት 🙏
Tweet media one
0
11
241
@Hailekirkos
ቋድር
8 months
ስለ ቅድስት አርሴማ ባሰብን ጊዜ:- ቅድስት አርሴማ ክርስቲያን መሆን በሚጠላበት፣ ጣኦት ገንዘብ በሚመለክበት፣ ክርስቲያኖች በአደባባይ በፈላ እሳት በሚጨመሩበት፣ በአራዊት በሚበሉበት ዘመን "እኔ ክርስቲያን ነኝ" በማለት በእምነት የመሰከረች 1
Tweet media one
1
24
242
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ተንሥእ እግዚኦ ውስተ ዕረፍትከ አንተ ወታቦተ መቅደስከ" መዝ ፻፴፩ ÷ ፰ "ተንሥአት እሙታን፡ ማርያም ድንግል ከመ ትንሣኤ ወልዳ ዘልዑል" ቅዱስ ኤፍሬም
Tweet media one
10
17
234
@Hailekirkos
ቋድር
10 months
በቤተ ክርስቲያናችን ከሚዘከሩ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓላት መካከል መስከረም ፳፩ ቀን የሚውለው በዓል ‹‹ብዙኃን ማርያም›› በመባል ይታወቃል፡፡  እንኳን አደረሳችሁ🙏
Tweet media one
4
20
235
@Hailekirkos
ቋድር
6 months
ህፃን ቂርቆስ ❤️ ያሳደገን ቤታችን🙏
Tweet media one
Tweet media two
2
5
234
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
መስቀል አደባባይ የት ነው ሲሉኝ ወደ ፒያሳ የሚወስደውን መንገድ ጠቆምኳቸው 💀 ጃስ ምኒልክ 💚💛❤
6
10
233
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
በአባቶቻችን እምነት እንድናጣ ለማድረግና የነበረንን መተባበር፣አንድነት፣ብርታት ለመከፋፈል በተለያየ መንገድ ይኼ ወንበዴ መንግስትና የእሱ የጡት ልጆች እየጣሩ ነው ዞር በሉ ልንላቸው ይገባል የምንሰማው ድምፅ የቅዱስ ሲኖዶስን ድምፅ ብቻ ነው!
Tweet media one
6
49
237
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ አንተን ከማወቅ ጎደሎ ነኝና አንተ ግን የቀና መንገድህን ምራኝ" ቅዱስ ቆርኔሌዎስ መልካም ሰንበት🙏
Tweet media one
0
11
230
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
ኮረም በወፍላ ኮረምና ዛታ ወረዳዎች" አማራ ነን" ብለዋል! ከኦነግ ጋር ስለተላላስክ አማራነታችን ማንም አይቀማንም!!! ዝንተዓለም አማራ✊
Tweet media one
7
36
233
@Hailekirkos
ቋድር
8 months
"አንድ አጀንዳ ሲመጣ አጀንዳ ለማስረሳት ቤተክርስቲያን ላይ ድንጋይ ይወረወርባታል፣ እሳት ይወረወርባታል፣ሰይፍ ይመዘዝበታል? እነዛኞቹ ሄደዋል ዛሬ ያሉትም ይሄዳሉ ቤተክርስቲያንና የክርስቶስ መስቀል ግን ለዘላለሙ ይኖራሉ" አቡነ ፊሊጶስ
7
55
231
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
150 ገፅ ማስፈራሪያ መሆኑ ነው😂ጭራሽ አናነበውም የቅዱስ ሲኖዶስ ድምፅን ብቻ ነው የምናደምጠው የቤተክርስቲያንን ደውል፣ድምፅ ብቻ የእናንተን ትርኪምርኪ የምናደምጥበት ጊዜ አልፏል በማስፈራራት አይደለም በሞት የምንቆም አይደለንም ክርስቲያን ነን!
2
43
232
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
"አንቲ በአማን ዘኮንኪ ምክሐ ለዘመደ ክርስቲያን" ለክርስቲያን ወገኖች በእውነት መመኪያ የሆንሽ አንቺ ነሽ!!! ቅዱስ ያሬድ
Tweet media one
2
16
230
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
የቅዱስ ያሬድ በረከቶች ቅዱስ ያሬድ ፭ የዜማ መጻሕፍትን ደረሰ፤ እነዚህም ድጓ፤ ጾመ ድጓ፤ ምዕራፍ፤ ዝማሬና መዋሥዕት ናቸው፡፡ ከደረሳቸው የዜማ መጻሕፍትም ውስጥ ትልቁ ድጓ ነው፤ በሦስትም ይከፈላል፤ የዮሐንስ፤ አስተምህሮና ፋሲካም ይባላሉ፡፡ 1
Tweet media one
5
46
232
@Hailekirkos
ቋድር
2 months
"የሰው መዳን የተጀመረው "እነሆኝ የጌታ ባሪያ" ብላ ራስዋን ለፈጣሪ በሠጠችው ድንግል ቃል ሲሆን የተጠናቀቀው ደግሞ "እነኋት እናትህ" ብሎ በደም በታጠበ አንደበቱ በነገረን የኑዛዜ ቃል ነው::" ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ማርያም❤
Tweet media one
1
19
232
@Hailekirkos
ቋድር
2 months
የዚህ ሰውዬ ጥፋቱ ውንብድናቸውን ቀድመው ስለነቁባቸው ነው! ፍትህ በሌለበት ሃገር ፍትህ አይለመንም!
Tweet media one
5
63
228
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
ከተራ ጎንደር ፱ ጎንደር😍
8
35
229
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
የቅዱስነታቸውን ስም ለማጥፋት የሞከሩት ሙከራ አልሳካ ሲላቸው ብፁዕነታቸው በዛው ይቀራሉ የሚል ምኞታቸው መና ሲቀር አባታችንን ለመቀበል ቤተክርስቲያናችንና የመንፈስ ልጆቿ እየተዘጋጁ ባለበት ሰዓት ማዋከብና ማሰር ቤተክርስቲያንን መናቅ ነው!
Tweet media one
8
33
219
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሀሎ ፈለገ እሳት ወደይን እምአስጠመ ኩሎ።" "የመዳን ምክንያት የሆነው ቃል ኪዳንሽ ባይኖር ኖሮ የእሳት ማዕበል ሁሉን ባሰጠመ ነበር።" አባ ጽጌ ድንግል
Tweet media one
1
21
225
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
በኤልያስ ወረዳ ሥር በሚገኘው በብሔረ ብፁዓን መልክአ ሥላሴ አንድነት ገዳም ውስጥ ነገ ካህን፣መነኩሴ፣ቆሞስ፣ጳጳስ እንሆናለን እግዚአብሔርን እናገለግላለን ብለው በእንተ ስሟ ለማርያም ብለው ለምነው በልተው የሚማሩ ህፃናትን የጨፈጨፈ አረመኔ 💔
11
48
228
@Hailekirkos
ቋድር
3 years
በደሴና ኮምቦልቻ ያሉ ቤተሰቦቼ ሁሉም ሰላም ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር በመስዋዕትነታችሁ የህዝባችንን ሰላም ለመለሳችሁ የህዝብ ልጆች ሁሉ🙏
13
4
212
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ በእግዚአብሔር በህያው ቃሉ ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ 👏 የቤተክርስቲያን ደስታ🙏 መምህር መልካም ጋብቻ🙏
Tweet media one
1
10
217
@Hailekirkos
ቋድር
2 years
"የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።" መዝ ፻፲፮ ፥ ፲፭ በረከትዎ ይደርብን🙏
Tweet media one
6
15
214
@Hailekirkos
ቋድር
9 months
ጥቅምት ፳፯ ተዝካረ ስቅለቱ ለእግዚእነ "ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት፤ ኃጢያትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት፤ በመኳንንት በሚፈርደው በርሱ ፈረዱበት" ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ መድኃኔዓለም❤
Tweet media one
1
31
217
@Hailekirkos
ቋድር
1 year
"ኦ እግእዝእትየ ማርያም ዕፅ ቡርክት እምነ ዕፅዋት ዘትዔድሚ በኲሉ አውራኅ ዘትትቀሠሚ ዘዘልፈ ታኅመለምሊ ወዘልፈ ትለመልሚ እምዓውሎ ኀጢአት ዘኢትትሀወኪ ወበጒድበ አበሳ ዘኢትትገዘሚ" አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
Tweet media one
1
27
216