YKebedd Profile Banner
Yaregal L.Kebede ♍️ Profile
Yaregal L.Kebede ♍️

@YKebedd

Followers
2K
Following
13K
Statuses
2K

❤️💛💚 🤲ባለኝ ሳመሰግነው የበለጠ የሚሰጥ አምላክ አለኝ✝️ 💙ኢትዮጵያዊ _ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ💙

Ethiopia, Addis Abeba
Joined July 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
11 hours
" እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ያስበን እንደ ሆነ ተነሥተህ አምላክህን ጥራ አለው።" ... ~ ዮናስ 1 ፥ 6
Tweet media one
0
8
97
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
20 hours
""የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።" . . ~ዕንባቆም 3 ፥ 7
Tweet media one
1
6
133
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
2 days
" እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሰን" " ... የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ ለጾም ዐዋጅ ነገሩ፥ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ። " ~ ትንቢተ ዮናስ 3 ፥ 5
Tweet media one
1
16
157
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
2 days
" አሁንስ ይላል እግዚአብሔር በፍጹም ልባችሁ በጾምም በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።" . ~ እዮኤል 2 ፥ 12
Tweet media one
1
10
208
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
3 days
ሰንበት ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ ከትውልድ ለትውልድ የምናስረክበው ለልጅ ልጅ አውርሰን ደስ የምንሰኘው አይደል ብርና ወርቅ አይደል ሌላ ሀብት
Tweet media one
0
5
106
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
5 days
" ... የድንግል ማርያምን ክብሯን ከመግለጥ ፀሐይን ከነብርሀኗና ከነሙቀቷ መሳል ይቀላል ።" ... ~ ቅዱስ ያዕቆብ ~
Tweet media one
0
17
356
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
7 days
"ሁሉን ይታገሣል ሁሉን ያምናል ሁሉን ተስፋ ያደርጋል በሁሉ ይጸናል።" ~ 1ኛ ቆሮንቶስ 13 ፥ 7
Tweet media one
2
18
318
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
7 days
መድሃኒዓለም ክበር ተመስገን!
Tweet media one
0
16
421
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
10 days
"የክርስቶስ አካል የሆነችው ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያን የመጨረሻ ኃይሏ ጸሎት ነው" | ሰናይ ሰንበት |
1
19
193
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
11 days
. "አቤቱ አምላኬ ርዳኝ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።" ... ~ መዝሙር 108 ፥ 26
Tweet media one
0
24
317
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
13 days
#አስተሪዮ_ማርያም ✝️ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፷፬ ዓመት በዚች ምድር ኖራ እንደ አንድ ልጇ መሞቷን መነሳቷንና ማረጓን ያዩ ��ንድ ሐዋርያት የጾሙት ጾም ነው። 📌 ሰላም ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን " ጸሎታችንን አሳሪጊልን "
Tweet media one
2
13
199
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
13 days
" ... የድንግል ማርያምን ክብሯን ከመግለጥ ፀሐይን ከነብርሀኗና ከነሙቀቷ መሳል ይቀላል ።" ... ~ ቅዱስ ያዕቆብ ~
Tweet media one
1
20
308
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
14 days
❤[ማርያም]❤ 🙏🙏🙏 አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን !! ግቢ ከቤታችን በረከቶችን ነሽ በሀሴት ቁመናል ደስታን ስለወለድሽ !! 💙💙💙
Tweet media one
0
14
182
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
15 days
ገ ብ ር ኤ ል !! አንተ ጠብቀኝ 🙏
Tweet media one
5
27
294
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
16 days
Jesus Christ is God. Jesus Christ is Lord. Jesus Christ is King. Jesus Christ is the Way. Jesus Christ is the Truth. Jesus Christ is the Life. Jesus Christ is the Light. Jesus Christ is the Resurrection. Jesus Christ is the Holy One. Jesus Christ is the Head of the Church.
1
0
17
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
17 days
" ጊዮርጊስ ኩኑን በዲበ መንገን፤ ሐራዊ ምእመን መዋዔ ሰይጣን" ቅዱስ ያሬድ እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
Tweet media one
1
16
169
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
17 days
#አባታችን_ሆይ 📌 በሰማይ የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ 💒✝️
Tweet media one
1
31
246
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
18 days
ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዩ ክብር የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር አቁራሪተ መአት ምራገ ፀሎት ሲነግሩሽ ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት ⓰ #ቅድስት_ኪዳነምህረት
Tweet media one
0
26
245
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
18 days
" ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋሪያት በሰበሰቧት በአንዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን ። " ( ጸሎት ሐይማኖት )
Tweet media one
2
9
257
@YKebedd
Yaregal L.Kebede ♍️
19 days
Orthodoxy is so beautiful 😍 #Orthodox 🤲
Tweet media one
4
14
232