Ras_Dejen Profile Banner
✍️ ራስ ደጀን Profile
✍️ ራስ ደጀን

@Ras_Dejen

Followers
1K
Following
16K
Statuses
16K

እኔ ሰው ነኝ ኢትዮጵያዊ መብቴን የማውቅ ማንነቴን ነፃነቴን ታሪካዊ

Joined July 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
5 months
አይሰበሬው 💚💛❤️
0
0
7
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
5 hours
A young boy with many dreams ahead of him. Unfortunately, he was born in the wrong place, and his life was cut short. The barbarism of those in power, or their greed for power in Africa, is what is destroying the continent. The same is happening in Ethiopia, where there is no respect for human life, only starting wars and killing innocents to stay in power. May his soul rest in peace, and may strength be with his family 💔
1
0
1
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
6 hours
0
0
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
6 hours
@DanielsonKassa1 ግራ ግብት የሚለው እንደመንጋ ስብሰብ ብለው ግርርር የሚሉት ነገር ነው ምንድነው? 😚 ቦርጫቸውን ዘርግፈው ምግብ ላይ ማእቀብ ተጥሎ ሰፓርት ግዴታ
0
0
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
9 hours
@Jawar_Mohammed የጭካኔ አይነት ያየንበት በዚህ 6 አመት ነው ለማንኛውም የዚህ አረመኔ ልጅ ፊት ትንሸ እንኳን ለማየት ቶርቸር የለም ሲሉ ማለት የፈለጉት የበለጠ እሰቃዩ ነው። ሰውነትን ያሰጠላል 💔💔💔
Tweet media one
0
0
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
10 hours
RT @AbeardedGOAT: አፋልጉን! እርዳታችሁን እንፈልጋለን! Rts appreciated
Tweet media one
0
126
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
13 hours
አይፍረዱባቸው ሰው በዎለበት ነው! እነሱ እና ቤተሰቦቻቸው በሁለት በሶሰት ሰው ቤት ውሰጥ የሚረዳ፡ የፈለጉት የመረጡት ተሰርቶላቸው በልተው፡ ከአንድ ቦታ እንድ ቦታ first class plane! አዲሰ አበባ ባሳመርዎት ቦታ ላይ እየተንቀሳቀሱ የተለየ አለም ላይ ዱቅ ብለዎል እየተንሳፈፉ ነው።
0
0
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
1 day
RT @steve_hanke: #EthiopiaWatch🇪🇹: On this week's Hanke's #CurrencyWatchlist, the Ethiopian birr checks in as the WORST CURRENCY IN THE WOR…
0
214
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
2 days
ልጅቷን ይቅርታ መጠየቅ ነው። ሲቀጥል ህዝብን! ለተፈጠረው ግራ መጋባት ይህች ምንም ናት ፡ ከጥሩ ለአየር መንገዱ ከማሰብ ይመሰላል ሰው ያለአግባብ ሲታሰር ቤቱ ሲፈርሰበት የሰው ልጅ መብት ሲረገጥ መጮህ ነው እንደዚህ ሰብሰብ ብሎ ለሌላ ጊዜ ይልመድብን 👇🏽 “የአየር መንገዱ የአዲስ አበባ ሽያጭ ክፍል ዳይሬክተር አቶ ግሩም አበበ ለሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ዋና መምሪያ ዳይሬክተር ታህሳስ 25/2017 ዓ/ም በፃፉት ደብዳቤ አርቲስት ምህረት ታደሰ በአየር መንገድ የአየር ክልል ውስጥ የፎቶ ፕሮግራም እንድታደርግ መጠየቋን ያሳያል። ደብዳቤው አክሎም የፎቶ ፕሮግራሙ ለአየር መንገዱ ማስታወቂያነት ስለሚጠቅም ታህሳስ  27/2017 ዓ/ም ቅጥር ግቢ ውስጥ ገብተው ፎቶ እንዲነሱ ይጠይቃል”
0
0
1
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
2 days
RT @TheEconomist: Online scamming has become one of the world’s biggest illicit industries. With nothing more than a phone line and interne…
0
15
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
2 days
@AlainAmharic ሰለኛ ሀገር የጣጣፉ ቀን እንግዲህ ሁላችንም ከወንበራችን ላይ በደም ብዛት መፈንገል ነው 😔
Tweet media one
Tweet media two
0
0
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
2 days
It’s possible that the management may not have been informed. My point is that precautions were taken, and it was done in good faith to prompt the airline. In Ethiopia, it’s easy to say we take action and then fire people. After reading what you posted, I can only see that their intentions were good. Nothing more. I admire people who take risks. Don’t you?
1
0
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
2 days
@EthiopiK @Mekdi_G @flyethiopian ጣፍኩ እኮ አየህ አታጋግል ስል ይህን ማለቴ ነው!! ነገር 👇🏽👇🏽👇🏽 እኛ እኮ አንደኛ ነን
1
0
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
2 days
Yes, sadly, our leaders lack humanity, and we always need an outsider to police us. As an Ethiopian, it is shameful to witness the cruelty and savagery being inflicted on innocent civilians across the country, especially on the Amhara people, simply for being Amhara. No one is born choosing their ethnicity.
0
0
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
2 days
እዚህ እየመጣችሁ የምትለፈልፉ ሁሉ ማፈሪያዎች ናችሁ!!! ንግግርን መሰንጠቅ መጠራጠር መመቅኘት የአማራ ህዝብ እንደቆሎ እየረገፈ፡ የራሰን ፍላጋት ስልጣን ወደኃላ ብሎ አንድ ሆኖ ቆሞ ያለው ችግር ላይ እንደማተኮር ሲወቃቀሱ፡ እዚህም ላይ ስታጋግሉ ትውላላችሁ ምን አላችሁና ህዝብ እያለቀ አይደለም እንዴ በምንሰ እውቀት ነው እያንዳንዱ ስልክ የያዘ በሙሉ እየተነሳ የሆነ ያልሆነ ነገር የሚቦጠርቀው ሰለቻችሁን
0
0
0
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
2 days
የምር ግን The mistake was in saying that we did not know anything. Please apologize to the person involved. As for the rest, reading what has been posted here, only shows @flyethiopian eagerness to advertise their airline. It also highlights all the precautions that were taken in advance. It's better to stop there and focus on other things ማጋጋል ይቁም
0
0
1
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
3 days
የአበባውን ዎጋ ትቆጥር ትቆጥር 100ሺ አለፍኩ ከዛ አይን ቡልጭ ስንት ገፋ ቢያደርጉ ነው እኚ ውቢት አየር መንገዱ አላየንም አልሰማንም በሜዳችን ላይ ይሀ ሁሉ ሲከናወን ያሉት ወይንሰ ሙጥጥዪ ጥብብ ያለ ጠባብ ጓሮ ተደብቃ ነው ያደረገችው ? ይህም በአፍሪካ አንደኛ አያሰብለንም ግን? #ግራ_ግብት
0
0
1
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
3 days
🤣🤣🤣🤣🤣 #ግራ_ግብት የመጣብን ጉድ እኮ 💚💛💔
@AbrarSuleiman
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
3 days
ሐቅ! "በተአምር ከምንይልክ መንፈስ ማምለጥ አይቻልም"
0
1
2
@Ras_Dejen
✍️ ራስ ደጀን
3 days
RT @NeaminZeleke: #Ethiopia , “All across the city, the government is evicting residents. Everything you see here will be destroyed. But we…
0
58
0