Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ Profile Banner
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ Profile
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

@AlainAmharic

Followers
226,989
Following
10
Media
15,586
Statuses
27,340

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Joined August 2018
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነረ ቅጣው እጅጉን ሊዘከር ነው ዩኒቨርሲቲው 60ኛ ዓመት የመስረታ በዓሉን በሚያከብርበት ወቅት በስማቸው ቋሚ የሆነ ነገር ለመሰየም ዝግጅት እንዳለ ተገልጿል። #Ethiopia #Bahirdar
85
340
2K
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
“መንግስት ለዜጎች ያቀረበው ጥሪ፤ ሀገርን ከብተና ለመታደግ ነው” ቢለኔ ስዩም የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ @PMEthiopia #Ethiopia #TPLF #Tigray #Afar #Amhara
85
502
2K
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
ኢትዮጵያ ሁሌም በልጆቿ ትሳቅ፣ ትክበር፣ ትደሰት፣ ከፍ ትበል- አትሌት ደራርቱ ቱሉ በኦሪጎን በሻምፒዮና የተገኘው ውጤት ለመላው ኢትዮጵያውን ለአዲስ ዓመት ያበረከትነው ስጦታ ነው ስትልም ተናግራለች። #WCHOregon2022 #Ehiopia
Tweet media one
18
153
1K
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
ማኔ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ ሴኔጋላዊው ሳዲዮ ማኔ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠው ግብጻዊውን አጥቂ ተጫዋች ሞሃመድ ሳልህን እና የሀገሩን ልጅ ኢዶርድ ሜንዲን በመብለጥ ነው #CAFAwards2022 #sadiomane #Senegal
15
133
1K
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
“ኮ/ል መንግስቱ ከሀገር የወጡበት ጉዳይ ቢጠና የማጭበርበር ውጤት አካል እንደሚሆን ጥርጣሬ የለኝም”- ጠ/ሚ ዐቢይ #Ethiopia #TPLF
Tweet media one
40
385
944
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
መንግስት መምጣት እያለባቸው ሳይመጡ ቀሩ ስለሚባሉ ዲፕሎማቶች ጉዳይ ምን ይላል? ነገሩ አዲስ አይደለም የሚሉት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አንዳንድ ዲፕሎማቶች በዚህ ወቅት ግዳጃቸውን ረስተው በውጭ መቅረታቸው አሳፋሪ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ #Ethiopia
67
275
886
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ፕሬዘዳንት ኤርዶሃን የአሜሪካንን ጨምሮ የ10 አገራት አምባሳደሮች ቱርክን ለቀው እንዲወጡ አዘዙ የአሜሪካ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ እና ካናዳ አምባሳደሮች እንዲባረሩ ከተወሰኑት መካከል ዋነኞቹ ናቸው #Turkey
Tweet media one
59
223
717
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሌ/ጄ አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ተወያዩ የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሌ/ጄ አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ተወያዩ፡፡ የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! #igad exec secratary
Tweet media one
33
162
698
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የህወሓት ታጣቂዎች በንፋስ መውጫ ከተማ በ9 ቀናት ውስጥ 71 ሴቶችን አስገድደው ደፍረዋል - አምነስቲ ታጣቂዎቹ የህክምና ተቋማትን ማውደማቸውን የገለጸው አምነስቲ የተደፈሩ ሴቶች ህክምና እንዳያገኙ መደረጉንም አስታውቋል #TPLF
Tweet media one
15
525
671
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
የዓለማችን ውዱ ትምህርት ቤት በስዊዘርላንድ የሚገኘው “ኢኒስቲትዩት ሊ ሮሰይ” ለመማር አንድ ተማሪ በዓመት 130 ሺህ ዶላር ወይም 6 ሚሊየን 630 ሺህ የኢትዮጵያ ብር ይጠበቅበታል። #Switzerland
Tweet media one
49
92
649
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
“ኢትዮጵያ ፓይለቶችን በማሰልጠን ትልቅ ድጋፍ ያደረገችልን ታሪካዊ ወዳጃችን ናት”- በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር አንጎላ ከፖርቹጋል የቅኝ አገዛዝ ቀንበር ነጻ የወጣችው የዛሬ 46 ዓመት፤ በፈረንጆቹ 1975 እንደነበር ይታወሳል
Tweet media one
7
227
632
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የገና ጨዋታ ህግጋት አንድ የገና ጨዋታን ለማካሄድ 60 ደቂቃ የሚያስፈልግ ሲሆን 30 ደቂቃ በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለተኛው አጋማሽ ደግሞ ከ15 ደቂቃ እረፍት በኋላ ይካሄዳል፡፡ የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! #EthiopianChristmas
19
132
604
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
አንጋፋው አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ሲታወስ አንጋፋው አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ሰኔ 10 ቀን 1934 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተወለደ፡፡ #Ethiopia #Alemayehueshete
28
103
594
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
አምስተኛው ትውልድ የሚባለው 5G ኔትዎርክ ምንድነው? አምስተኛው ትውልድ የሚባለው 5G ኔትዎርክ ልክ አሁን እንደምንጠቀማቸው 2G፣ 3G እና 4G ሁሉ የኔትዎርክ ዓይነት ሲሆን በፍጥነቱ ከ4G መቶ እጥፍ ይበልጣል #Ethiopia #Ethiotelecom
Tweet media one
45
68
560
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
11 months
ለ30 ዓመታት በሊባኖስ ተቀጥራ ልጇን ለአብራሪነት ያበቃችው እናት እናት ወደ ሀገሯ የተመለሰችበትን አውሮፕላንም ልጇ ያበረረው ሲሆን፤ ወደ አውሮፕላኑ ስትገባም ከባልደረቦቹ ጋር በመሆን በድንገት አስደስቷል።
8
112
578
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
ለሰሜን ኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ዘርና ማዳባሪያ በአስቸኳይ እንዲቀርብ ተመድ አሳሰበ የሰሜን ኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ አሁንም እጅግ አሳሳቢ መሆኑንም ገልጿል። #Ethiopia #UN #Tigray
Tweet media one
35
107
536
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ ጀምሮ የማክስ አውሮፕላኖችን ዳግም ማብረር ይጀምራል አየር መንገዱ ከባለፈው አስከፊ አደጋ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የቦይንግን የማክስ አውሮፕላኖች ማብረር የሚጀምረው #Ethiopia #Ethiopian
21
96
535
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
በራያ አካባቢ አረዳ ባታ እንዲሁም በሰሜን ወሎና አፋር አዋሳኝ ኪሊዋ ወይም ሃጂሜዳ የሚገኙ የህወሓት ማሰልጠናዎች፣ የሎጅስቲክስ ማከማቻ እንዲሁም የቡድኑ ተጠባባቂ ሃይል በአየር መመታቱን መንግስት አስታወቀ። #Ethiopia #TPLF
Tweet media one
9
163
521
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ቻይና “የኢትዮ-ቻይና ግንኙነት ጠንካራና የማይሰበር ነው” ማለቷን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጸ #Ethiopia #China
Tweet media one
4
147
533
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
አፍሪካ በተመድ ��ጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ አፍሪካ በየጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚፈልጉ የአፍሪካ ሀገራትን መቀላቀላቸውን በትዊተር ገጻቸው ጽፈዋል፡፡ #PMAbiy #UNSC #Ethiopia
Tweet media one
6
177
493
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ቻይና፤ የቡድን 7 አባል ሀገራት “ዓለምን መናቅ” አይችሉም አለች ቡድን 7 አለም አቀፍ ጉዳዮችን በብቸኝነት የሚቆጠጠርበትና ሌሎች ሀገራትን የሚያንገላታበት ጊዜ አልፏል ብላለች። #China #G7 #world
20
192
494
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 months
ስልጣን አስረክቦ በሳይክል ወደቤት የኔዘርላንድ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩቴ ከ14 ዓመት በኋላ ስልጣን አስረክበው ከቢሮ የወጡበት መንገድ አነጋጋሪ ሆኗል። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩቴ ለተተኪያቸው ቢሯቸውን አስረክበው ያለ ምንም
32
96
497
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
8 months
ኬንያ በአጼ ሀይለስላሴ ስም የሰየመችውን ፈጣን መንገድ አስመረቀች ዋና መንገዱ በናይሮቢ ይደርሱ የነበሩ የትራፊክ መጨናነቅን ያስቀራል መንገዱ በአምስት ወራት ውስጥ በቻይና እና ኬንያዊያን ተቋራጮች ተገንብቷል #Kenya
15
103
487
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
በትግራይ እንደተደረገው ሁሉ ተመሳሳይ አይነት የጣምራ ምርመራና ሪፖርት በአፋር እና በአማራ ክልሎች ለማከናወን ከተመድ ጋር ምክክር ተጀምሯል- የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) #Ethiopia #EHRC
Tweet media one
10
202
479
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ የዓለም የጤና ስጋት ሆኗል ሲል አወጀ የዓለም ጤና ድርጅት በአሁኑ ወቅት እየተስፋፋ ያለው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የዓለም የጤና ስጋት ሆኗል ሲል አውጇል። ፌስቡክ: #monkeypox who
Tweet media one
38
102
461
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የ አዲሱ የኢትዮጵያዊያን የበይነ መረብ መገበያያ የዩኤኢው ዓለም አቀፉ የሎጂስቲክስ ተቋም ዲፒ ወርልድ ኢትዮጵያን ጨምሮ አፍሪካዊያን ብቻ የሚጠቀሙበት የበይነ መረብ መገበያያ ዘዴ ይፋ አደረገ #DPWorld
19
64
460
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
በኢትዮጵያዊው ልብ ጠጋኝ ዶ/ር ፈቀደ አግዋር የተጻፈው ማስታወሻ መጽሐፍ ተመረቀ መጽሐፉ ዶ/ር ፈቀደ ልብ እና ሳንባ ቆመው ባደረጋቸው የቀዶ ጥገና ህክምናዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው። #Ethiopia #health #heart
12
61
486
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
ደቡብ ኮሪያ በራሷ ባለሙያዎች የተሰራች ሮኬት አመጠቀች መንኩራኩሯ ኑሪ ትባላለች፡፡ በራሷ በደቡብ ኮሪያ ባለሙያዎች የተሰራች ስትሆን 700 ኪሎ ሜትሮችን ርቃ ወደ ምድር ምህዋር እንድትመጥቅ ተደርጓል፡፡ የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! #SouthKorean
12
67
464
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
ቤልጂየም ለኮንጎ የመለሰችው የፓትሪስ ሉሙምባ የወርቅ ጥርስ ቤልጂየም በቅኝ ግዛት ዘመን የወሰደችውን የቀድሞው የኮንጎ መሪ የነበሩት ፓትሪክ ሉሙምባን የወርቅ ጥርስ መመለሷን ገልጻለች፡፡ #Belgium #DRCongo
23
89
448
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
4 years
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን ያሳዩት ትህትና ፕሬዝዳንት ማክሮን ከስሎቫክ ጠ/ሚኒስትር ጋር ውይይት ካደረጉ በኋላ ጠ/ሚ ማቶቪች መግለጫ ሲሰጡ ድንገት ለጣለው ዝናብ ዣንጥላ ይዘው መቆማቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ #France #Slovakia
22
27
445
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
የምግብ ማብሰያ ዘይትን እንደ ነዳጅ በመጠቀም የተደረገው የአውሮፕላን በረራ “ኤርባስ A380 ሱፐርጃምቦ” አውሮፕላን የምግብ ማብሰያ ዘይትን እንደ ነዳጅ በመጠቀም የተሳካ የሶስት ሰዓት በረራ ማድረጉ ተገለፀ። #airbusa380
Tweet media one
73
82
438
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የኢትዮጵያ ዉኃ ሚንስትር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በጸጥታው ም/ቤት ስብሰባ ለመሳተፍ ወደ ኒውዮርክ አቅንተዋል #Ethiopia
Tweet media one
26
69
424
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የኢሬቻ በዓል አከባበር በፎቶ የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የሆረ ፊንፊን የኢሬቻ በዓል በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ለ3ኛ ጊዜ ተከብሯል። የበዓሉን አከባር በፎቶ ግራፍ እንደሚከተለው ቀርቧል። #Ethiopia #Oromia #Irreecha2021
11
58
444
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ፈረንሳይ ጦሯን ከዘጠኝ ዓመት በኋላ ከምዕራብ አፍሪካ አካባቢ ልታስወጣ መሆኗን ገልጸች #Mali
Tweet media one
33
96
440
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ኢትዮጵያ ለአውሮፓ ህብረት መግለጫ ምላሽ ሰጠች የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎችን ለመላክ ያቀረበውን እቅድ የሰረዘው “ሉዓላዊነትን የሚዳፈር ስራ እንዲሰራ ስላልተፈቀደለት” ነው ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ #Ethiopia #EU #EthioElection2021
43
81
414
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
አፍሪካ ሁሌም በግጭት ውስጥ እንድትኖር የአሜሪካ ፍላጎት መሆኑንም ኤርትራ አስታወቀች ማዕቀቡ ከዓለም አቀፍ ህግ እና ከሉዓላዊነት አንጻር ትክክል ያልሆነ እና ህገወጥ ነው ብላለች።
Tweet media one
4
196
432
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ለህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጥሪ አቀረቡ የትግራይ ወላጆችም ልጆቻችን የት ደረሱ ብለው እንዲጠይቁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል #Ethiopia #TPLF #AbiyAhmed
9
153
428
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
#ሰበር በሱዳን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራዎች በመካሄድ ላይ መሆናቸውን ሱዳን ቴሌቪዥን ዘገበ፡፡ #Sudan #SudanCoup
Tweet media one
24
186
423
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
9 months
የድሬዳዋ ከንቲባ አቀባበል ለቁሉቢ ተጓዦች የድሬዳዋ አስተዳዳር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እና የድሬዳዋ ፖሊሰ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮምሽነር አለሙ መግራ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ለሚገቡ የበዓሉ ታዳሚዎች አቀባል አድርገዋል።
20
97
427
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
ዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው "ቁርዓን ለሰላም" በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በውድድሩ ከ56 ሀገራት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ተሳትፈውበታል፡፡ #Ethiopia
15
71
412
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
የ98 ዓመቱ ጣሊያናዊ አዛውንት በእድሜ ትልቁ ተመራቂ ጣሊያናዊው አዛውንት ፓቴርኖ በ98 ዓመታቸው ባሳለፍነው ሰኞ ሀምሌ 11 በማስተርስ ዲግሪ መመረቅ ችለዋል። #Italy #graduation2022
17
51
416
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
በአፋር ክልል በተደረገ ህክምና አይናቸው የበራላቸው ታካሚዎች “ዐይኔን አጥቼ ነበር አሁን አግኝቻለሁ” የሚሉት ወ/ሮዋ አሁን ከአምስት ዓመት በኋላ የግራ ዐይናቸው ማየት መቻሉን ለአል ዐይን አማርኛ ተናግረዋል፡፡ #Ethiopia #Afar
Tweet media one
3
58
412
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
“ቱርክ በአስፈላጊ ሰዓት ያሳየችውን ወዳጅነት አደንቃለሁ”-ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ #Ethiopia
Tweet media one
12
98
387
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
የኦሮሚያ ክልል ባህልና እሴትን የሚያሳይ ቋሚ የኦንላይን ኤግዚቢሽን በጎግል ላይ ተከፈተ በፎቶግራፍና በተንቀሳቃሽ ምስል የተደገፈው ኤግዚቢሽኑ “በጎግል አርት ኤንድ ካልቸር” ላይ መታየት ጀምሯል። @VisitOromia #Ethiopia #Oromia
31
93
394
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የአሜሪካ ማዕቀብ የተሳሳተ ፖሊሲዋ ውጤት መሆኑን ኤርትራ ገለጸች አፍሪካ ሁሌም በግጭት ውስጥ እንድትኖር የአሜሪካ ፍላጎት መሆኑንም ኤርትራ አስታውቃለች። #Eritrea #USsanction #Ethiopia
7
185
387
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
በጃንሜዳ በተከበረው የጥምት እና ከተራ በዓል ላይ የነበሩ ልዩ ልዩ ትእይንቶች በጃንሜዳ በተከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ከኃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ውጪ የተለያዩ ጭፈራዎች እና ስፖርታዊ ውድድሮችም ሲካሄዱ ቆይተዋል። #Timket
10
69
391
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ለ80 አካል ጉዳተኞች ሰው ሰራሽ አካል በነጻ የሰራው በጎ ፈቃደኛ #Ethiopian
Tweet media one
6
73
364
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን ወደ በረራ መለሰ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካጋጠመው የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን መከስከስ አደጋ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ በረራ መለሰ #EthiopianAirlines
15
105
369
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የቀነኒሳ በቀለ የማይረሱ የቤጂንግ ትውስታዎች በማራቶን ታሪክ እጅግ ፈጣኑ 2ኛ ሰው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ዛሬ ልደቱ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ1982 በበቆጂ የተወለደው ቀነኒሳ የቤጂንግ ኦሎምፒክ የ5 ሺ እና የ10 ሺ ሜትር አሸናፊ ነው፡፡
12
40
360
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ወላጆች ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የመጡ ልጆቻቸውን ሲቀበሉ ያሳዩት ስሜት የኢትዮጵያ መንግስት ከትግራይ ክልል ሰራዊቱን ካስወጣ በኋላ የተማሪዎቹን ሁኔታ ለማወቅ አስቸጋሪ በመሆኑ ተማሪዎቹ ወላጆች ስጋታቸውን ሲገልጹ ቆይተዋል #Ethiopia #Tigray #Mekele
60
97
357
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
አምባሳደር ስለሺ በቀለ፤ ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር በድርድርና በአጎአ ዙሪያ መወያየታቸው ተገለፀ ሁለቱ ወገኖች በኢትዮጵያ ስላለው የሰላም ውይይት ዙሪያ መነጋገራቸውን አስታውቀዋል #Ethiopia #USA #TIGRAY
15
80
366
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
ቻይና የፌደራል መንግስትና ህወሃትን ማደራደር እንደምትፈልግ ገለጸች ቻይና ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ጋር ግንኙነቷን የበለጠ ማጠናከር እንደምትፈልግ ገልጻለች። #Ethiopia #China #EastAfrica
18
50
343
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
በጦርነት ምክንያት ከሶስት ጊዜ በላይ ተፈናቅላ ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተናን በሰላም በደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ ተፈትና 569 ማምጣቷን ጠቅሳለች። ዝርዝሩን ያንብቡ
Tweet media one
13
45
346
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ዩኤኢ በኢትዮጵያ የምታደርገውን ሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ ቀጥላለች በኤምሬት የቀይ ጨረቃ ማህበር (ERC) በኩል የተላኩ ሰብዓዊ ድጋፎች ዛሬ አዲስ አበባ ደርሰዋል #UAE #Ethiopia
5
110
338
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
#ሰበር ጠ/ሚ ዐቢይ “መከላከያን በግንባር ሆኖ ለመምራት” ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አስታወቁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ከእንግዲህ እኔ መከላከያን በግንባር ሆኜ ለመምራት ከነገ ጅምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ” ብለዋል #Ethiopia #AbiyAhmed
Tweet media one
11
92
330
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
“አፍሪካ በተመድ ጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ አለማግኘቷ አሳዛኝ ነው” የደቡብ አፍሪካ እና ሴኔጋል መሪዎች #unsc reform
Tweet media one
1
124
334
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1 year
ሩሲያ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በትምህርት ቤቶቿ አማርኛን ማስተማር እንደምትጀምር ገለጸች ሌላኛዋ የሩቅ ምስራቋ ሀገር ቻይና አማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ድግሪ ደረጃ ማስተማር እንደምትጀምር መግለጿ ይታወሳል።👇
15
112
337
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ኢትዮጵያ አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶችን አባረረች ዲፕሎማቶቹ በአዲስ አበባ አየርላንድ ኤምባሲ ይሰሩ የነበሩ ሲሆን ኢትዮጵያን በሳምንት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ መወሰኗን ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
Tweet media one
25
80
325
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
1 year
የጸጥታ ኃይሎች ከህግ አግባብ ውጭ ሆነብለው በሰላማዊ ሰዎች ላይ ግድያ መፈጸማቸውን ኢሰመኮ ገለጸ በፍኖተ ሰላም እና ቡሬ ከተሞች በተፈጸሙ የአየር ላይ ጥቃቶች ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል። #Ethiopia #Amhara
4
293
320
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
#ሰበር_ዜና ካሳ ጊታን ይዘናል- ጠ/ሚ ዐቢይ ጠ/ሚ ዐቢይ ከግንባር መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው ካሳ ጊስታን ነፃ ማውጣታቸውን እና ማምሻውንም ጭፍራንና ቡርቃን ጨምሮ ሌሎች አካባቢዎችን ዛሬ ነፃ እናወጣለን ብለዋል። #Ethiopia
Tweet media one
11
80
316
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
ኩዌት በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ሰዎች አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ ሰጠች በእርዳታው ወደ 6 ሺህ 500 የሚጠጉ ሰዎች የእርዳታው ተጠቃሚ መሆናቸውን በሶማሌ ክልል የተራድኦ ድርጅቱ ቅርንጫፍ ዳይሬክተር ተናግረዋል #UkraineRussiaWar
8
72
314
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ሀገር በቀሉ ስፖርታዊ ውድድር - ገና ጨዋታ ገና ጨዋታ የራሱ የሆነ ሃይማኖታዊ እና ትውፊታዊ አንድምታዎች እንዳሉት ይነገራል #Ethiopia #Gena
5
79
317
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ኢትዮጵያ ከ20 በታች የሴቶች የሴካፋ ውድድር ዋንጫ አሸነፈች #Ethiopian #SECAFA
Tweet media one
7
65
308
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት 71 የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ጣቢያዎችን ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች ፕሮጀክቶቹን ለመገንባት 40 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ያስፈልጋል ተብሏል፡፡ #Ethiopia #GERD
7
98
303
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዋንግ ይ አዲስ አበባ ሲደርሱም ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ደመቀ መኮንን አቀባበለ አድርገውላቸዋል። #Ethiopia #China #ChinaAfrica
Tweet media one
4
80
303
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የሽግግር መንግሥት እንመሠርታለን በሚል በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ የጸጥታ አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ ታዘዘ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አራት ትእዛዞችን አስተላልፏል። #Ethiopia #stateofemergency
11
105
303
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
“የተመድ ወይም የሌላ ተቋም ሰራተኛ በመሆኑ የታሰረ ግለሰብ የለም”-መንግስት #Ethiopia
Tweet media one
8
109
304
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ኢትዮጵያ የራሷ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ለማልማት የያዘቸው አቋም በቴክኖሎጂው ዘርፍም ነፃ ሀገር መሆኗን ለማሳየት ነው- ዶ/ር ሹመቴ ግዛው የዲጂታል ሉአላዊነት ጉዳይ የአንድ ሀገር ብሄራዊ ሉአላዊነት ጉዳይ ሆኗል። #Ethiopia
8
85
296
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ #Ethiopia #PMAbiy
Tweet media one
5
54
291
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ2.5 ሚልየን በላይ ዜጎች ላይ ጉዳት ማድረሱን የክልሉ መንግስተ አስታወቀ በድርቁ ሳቢያ 250 ሺህ ገደማ እንሰሳት መሞታቸውንም ክልሉ ገልጿል። #Ethiopia
7
118
286
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
4 years
“እነዚህ ሃገራት ስምምነት ላይ መምጣት አይፈልጉም ወይ? ነው የእኛ ጥያቄ”-ስለሺ በቀለ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ሱዳንና ግብጽ የድርድሩ ሂደት እንዳይሳካ የማድረግ ተግባር ውስጥ መግባታቸውን ገለጹ
18
41
288
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ስለ“ጅማ ሙዚየም” ምን ያውቃሉ . . .? ሙዚየሙ በ1972 በፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም አማካኝነት “ሙዚየም” ሆኖ በይፋ እንደጀመረ ይነገራል #Ethiopia
10
60
294
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ አበባ ገቡ የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ኬንያን ተቀብለዋቸዋል፡፡ #Ethiopia #Kenya
Tweet media one
8
87
289
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
“የኤምባሲ ሰራተኞችን ወይም የቤተሰቦቻቸውን አባላት ከኢትዮጵያ የማስወጣት እቅድ የለም “- የሩሲያ ኤምባሲ የሩሲያ ኤምባሲ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖት እንደሁል ጊዜ የተለመደውን ስራ እያከናወነ ነው ብሏል። #Ethiopia #Russia
6
115
284
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
አል-ነጃሺ መስጂድ-ታሪካዊ ቅርስ አል-ነጃሺ መስጂድ በትግራይ ክልል ከምትገኘው ውቅሮ ከተማ በ11ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ታሪካዊ ቅርስ ነው፡፡ #Ethiopia #Tigray #Al -nejashi
18
49
284
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
የግብፅ ተማሪዎች አዲስ የፈጠሩት የግሉኮስ መቆጣጠሪያ መሳሪያ ተማሪዎቹ፤ “ግሉኮክሊፕ” የተባለ መሳሪያ የሰሩ ሲሆን፤ የስኳር መጠንን ለመመርመር ጣት መውጋት እና ሌሎች የደም ምርመራ ሂደቶችን የሚተካ ነው። #Egypt #diabetes
11
40
280
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
“ድርድርን እንደ ማደናገሪያ ስትራቴጂ ከሚጠቀም አሸባሪ ቡድን ጋር መነጋገር ችግሩን ለመፍታት ያስችላል ብለን አናምንም”- ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ #Ethiopia #Tigray
Tweet media one
6
119
281
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
#ሰበር ዜና ወልዲያን ጨምሮ የሰሜን ወሎ ዞን አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ነጻ መውጣታቸውን መንግስት አስታወቀ የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
Tweet media one
3
76
276
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
በሱዳን ሁሉንም ሁሉንም የፖለቲካ ኃሎች ያሳተፈ ውይይት ሊደረግ ነው ውይይቱ ከግንቦት 10 እስከ ግንቦት 12 እንደሚካሄድ የአፍሪካ ህብረት የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ሞሃመድ ኤል ሀሰን ኦልድ ሌባት አስታወቁ። #Sudan
Tweet media one
12
34
270
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በምስራቅ አፍሪካ “የፖለቲካ ፌደሬሽን ያስፈልጋል”ሲሉ በድጋሚ ጥሪ አቀረቡ #Uganda
Tweet media one
0
88
273
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
የቀድሞው የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ ዴቪድ ሺን ስለ “ድርድር” ምን አሉ? በድርድሩ የአሜሪካ ፍላጎት ምንድነው የሚል ጥያቄም ለአምባሳደሩ አንስተናል። #Ethiopia #TPLF #Kenya #AU
40
66
270
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ሮማን አብራሞቪች ቼልሲን እንዳይሸጡ ታገዱ እንግሊዝ የቼልሲ እግር ኳስ ክለብ ባለቤትን አብራሞቪችን ጨምሮ በ7 ሩሲያዊ ቱጃሮች ላይ ከሳምንት ጀምሮ የሚተገበር አዲስ የንብረትና የጉዞ እገዳ ጥላለች #Abramovich #Chelsea
Tweet media one
17
44
260
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
#ሰበር መከላከያው በጊዜያዊነት ወደ ትግራይ ክልል አይገባም ተባለ፡፡ ጦሩ በያዛቸው ቦታዎች ጸንቶ እንደሚቆይ መንግስት አስታውቋል፡፡
Tweet media one
21
76
271
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ኑሮ “ከእጅ ወደ አፍ” የሆነበት ባለተሰጥኦ “አዎ ለየት ያለ ነገር ነው ይዤ የመጣሁት፡ እርግጥ መጀመሪያ ስዕል ስጀምር ቆዳውን ከፋቅኩ በኋላ የቀለም ቅብ እጠቀም ነበር፡፡ ” ይላል ሰአሊ አቡየ፡፡ #Ethiopia
Tweet media one
11
45
275
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
ቻይና የቡድን ሰባት ሀገራት ዲሞክራሲን ለማስተማር ብቁ አይደሉም አለች #China
Tweet media one
2
61
264
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር በኢትዮጵያ ስልጣንን በኃይል ለመያዝ የሚደረግ ጥረትን እንደሚቃወሙ ገለጹ
Tweet media one
6
105
275
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
3 years
አክሊሉ ሃብተወልድ የበጎ ሰው ሽልማት ልዩ ተሸላሚ ሆነው ተመረጡ በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዘመን ጠ/ሚ ሆነው ያገለገሉት ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ ለአገራቸው በጎ ተግባር በማከናወናቸው የ2013 የበጎ ሰው ሽልማት ልዩ ተሸላሚ ሆነው ተመረጡ #Ethiopia
Tweet media one
7
59
261
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
“አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ትግራይ እና አፋር ክልሎች መድረሱ በአዎንታ የሚታይ ነው”- አንቶኒ ብሊንከን ይህ መልካም ጅምር ማስቀጠል እንደሚገባም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አጋርተዋል። #USA #Ethiopia #Afar #Tigray
Tweet media one
36
61
263
@AlainAmharic
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
2 years
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ልዑክ ሩሲያ ገባ ልዑኩ በሞስኮ ቆይታው ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ከብፁዕ ወቅዱስ ኪሪል ጋር ይመክራል።
19
70
267