Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema Profile Banner
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema Profile
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema

@ETHZema

Followers
113,392
Following
0
Media
1,232
Statuses
2,035

የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ይፋዊ የትዊተር ገጽ Official Twitter Account of #Ethiopia |n Citizens for Social Justice ( #Ezema ) Telegram 👉🏾

Ethiopia
Joined May 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የኢትዮጵያ ሕዝብ ራሱ መርጦ የሚያቆመውን እንጂ ከአገር ውስጥም ሆነ ከውጭ አገር ተጠፍጥፎ የሚመጣለትን አሻንጉሊት መንግሥት በታሪክ ተቀብሎ አያውቅም፣ ዛሬም አይቀበልም! የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ
Tweet media one
24
518
1K
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የኢዜማ የአዲስ አበባ ምርጫ ክልል 23 አባል እና የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር እንዲሆኑ የቀረበለትን ሹመት መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም አፅድቋል። መልካም የሥራ ጊዜ እንመኛለን!
Tweet media one
42
215
1K
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የአዲስ አበባን ሕዝብ መብትና ፍላጎት በጉልበት ለመጨፍለቅ የሚደረገው እንቅስቃሴ በአስቸኳይ ይቁም! ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ የተሰጠ መግለጫ፤ #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
113
379
855
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ዛሬ በቡልቡላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለተመራቂ ወታደሮች ያደረጉት ንግግር ...‼️ «ወድቃችሁ ስለምታቆሙን፣ ሙታችሁ ስለምታኖሩን፣ ስግብግብነት እና ሌብነት በነገሱበት ዘመን ራሳችሁን አሳልፋችሁ ስለምትሰጡ፣ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
21
315
816
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
ትኩረት የተነፈገው በምስራቅ ወለጋ እና አካባቢው በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚፈፀመውን ጥቃት በአስቸኳይ ማስቆም ያሻል!
Tweet media one
47
444
718
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
ከምንም ምድራዊ ጉዳይ በላይ ቅድሚያ የምንሰጠው ሃገራችንን ማዳን፣ ኢትዮጵያችንን መጠበቅ ነው! ከ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) የተሰጠ መግለጫ
Tweet media one
15
262
669
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
መንግሥት ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የውስጥ ጉዳይ ላይ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ያሉ ጣልቃ ገብነቶች መዘዛቸው ከባድ መሆኑን ተረድቶ በአስቸኳይ ሕግ እና ሥርዓትን አክብሮ እንዲያስከብር እንጠይቃለን።
Tweet media one
53
246
691
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
በማያባራ ስቃይ እና ሰቆቃ ውስጥ ላሉ ዜጎቻችን ፈጣን ምላሽ መንግስት እንዲሰጥ በጥብቅ እንጠይቃለን፡፡
Tweet media one
41
293
563
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በአዲስ በአበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የኦሮሚያ ክልልን አርማ መሰቀልና መዝሙር መዘመርን አስመልክቶ ህዳር 29/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ይሕ ሕገወጥ ተግባር እንዲቆም ጠይቋል #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
62
254
562
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
ሃይማኖትንና ሃይማኖታዊ በዓላትን መንግሥት የግጭት መነሻ ከማድረግ ይቆጠብ! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #Ethiopia
Tweet media one
62
185
540
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አሁን በደረሰበት ደረጃ መያዝ የሚችለው የውሃ መጠን ሞልቶ በግድቡ አናት ውሃው መፈሰስ በመጀመሩ የተሰማውን ደስታ ይገልፃል።
6
67
485
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
ኢዜማ ቆመኩለት የሚለው ዘር የለውም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለኢዜማ እኩል ነው። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ መሪ
161
140
480
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ባደረገው ዳሰሳ መገንዘብ እንደቻለው፤ የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን አሁንም ድረስ ከገዢው ፓርቲ እና ከመንግስት ተጽዕኖ ነፃ አለመውጣታቸውን ነው። ሙሉውን ለማንበብ 👇
Tweet media one
69
137
451
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሰጠ መግለጫ "የጥላቻ ፖለቲካን የፈለፈለው የብሔር አስተሳሰብ ሃይማኖት ውስጥም ገብቶ ሌላ ትርምስ ሲፈጥር ዝም ሊባል አይገባም!" የካቲት 2/2015 ዓ.ም.
45
179
459
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
«የምናጣቅሰው ብሔርተኝነት የለንም!...ሁሉም ዜጋ ለእኛ እኩል ነው። የትም ይኑር የት!» ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የ #ኢዜማ መሪ #ኢትዮጵያ #ምርጫ2013 #ዜጎችይመርጣሉ
72
105
422
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) በአዲስ አበባ መሬት ወረራ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላ ላያ ያደረገው ጥናት ውጤት።
83
120
414
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
ኢዜማ ትይዩ ካቢኔ አቋቋመ!
Tweet media one
96
93
429
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
የህ.ወ.ሓ.ት ከሽብርተኝነት መሰረዝ ዘላቂ ሰላምን፣ እፎይታንና ቅቡልነትን የሚያመጣ አይደለም!
Tweet media one
88
149
436
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በሀገራዊ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ዙር ገንቢ ውይይ�� አድርገዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
119
112
399
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) መሪ @EthzemaLeader የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ በቡልቡላ ማሠልጠኛ በመሰረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች ባስመረቀበት ሥነ-ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር። #Ethiopia
Tweet media one
17
136
367
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ መንግሥት በአገሪቱ የሕግ የበላይነት ማረጋገጥ እያቃተው እንደመጣ፣የዜጎች በሕይወት የመኖር ዋስትና አደጋ ላይ መውደቅንም ፓርቲያቸው ከዚህ በላይ የሚታገስበት ዕድል አለመኖሩን ተናግረዋል
Tweet media one
62
94
367
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የኢዜማ የቢሾፍቱ ከተማ አድአ ምርጫ ወረዳ 1 ሊቀመንበር የነበሩት ግርማ ሞገስ ለገሰ ትላንት እሑድ የካቲት 7 ቀን 2013 ዓ.ም ምሽት በተተኮሰባቸው ጥይት ሕይወታቸው አልፏል። የኢዜማ አባላት እና አመራሮች ይህን ዜና ስንሰማ ከፍተኛ ሐዘን ተሰምቶናል።
Tweet media one
125
85
330
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት የመጨረሻ ምሽግ የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ነው!
Tweet media one
7
111
319
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
ጦርነትን እያወገዝን ሰላምን ብናስቀድምም የሀገር ህልውናና ቀጣይነት ግን በፍፁም ጥያቄ ውስጥ እንዲገባ አንፈቅድም! ስለዚህ ሁሌም ቢሆን ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናችንን እናረጋግጣለን! ሙሉውን ለማንበብ 👇
Tweet media one
22
101
280
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
«ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ከማምጣት […] በምንም ዓይነት የሚያቆመን ነገር የለም ከአሁን በኋላ!» ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) መሪ
37
38
251
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ ሰራተኛ ጋር በቀጣይ በትኩረት ሊሰሩ በሚገቡ ጉዳዬች ላይ ውይይት አካሂደዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
46
271
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
የኢዜማ ዋና ጽሕፈት ቤት የሚገኘውን ትልቁ የስብሰባ አዳራሽ «መስፍን ወልደማሪያም የስብሰባ አዳራሽ» ተብሎ ይጠራል! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
9
31
260
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
#ፌደራሊዝም #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
27
40
250
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
ሁልጊዜ ወገንተኝነታችን ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጋር ይሁን #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
15
64
251
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ዛሬ ማክሰኞ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም በውሀ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት በመገኘት ለሕዳሴው ግድብ ግንባታ የሚውል የ500ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
26
17
241
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
#አዲስአበባ «…[ጉዳያችን] በአዲስ አበባ ከተማ እንደዜጎች ከተማውን የሚያስተዳድሩን እኛ እራሳችን የመረጥናቸው ሰዎች ይኑረን ነው።» ብርሃኑ ነጋ የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) መሪ #Ethiopia
22
33
238
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖቻችን ትኩረት ይሰጣቸው! #የዜግነት_ፖለቲካ #ማኅበራዊ_ፍትህ #ኢዜማ
Tweet media one
24
110
247
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
እናመሰግናለን!
Tweet media one
15
18
240
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች መልካም የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆን ይመኛል! ኢድ ሙባረክ!
6
24
224
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
Leader of @ETHZema sat down with ETV Foreign Languages to discuss current issues including developments surrounding the Grand Ethiopian Renaissance Dam ( #GERD ). Full interview coming soon.
12
55
227
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የዜጎችን ደኅንነት ማስከበር ያልተቻለው ሽብርተኞችን የሚያቅፍ እና የሚደግፍ መዋቅር መንግስት ውስጥ በመኖሩ ነው!! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
Tweet media two
27
75
233
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
መንግሥት ገለልተኛ ተቋማትን በገዢው ፓርቲ አባሎች ጠፍሮ በመያዝ ሚናቸውን እንዳይወጡ እና በሕግ አግባብ እንዳይሠሩ ማድረጉን ቀጥሏል! #የዜግነት_ፖለቲካ #ማኀበራዊ_ፍትህ #ኢዜማ
Tweet media one
40
92
232
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የፓርቲያችን መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ህዳር 03/2015 ዓ.ም በኢዜማ ዋና ፅ/ቤት ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ባቀረቡት ጽሁፍ #ፕሬዝዳንታዊ_ስርዓት ከማንነት ፖለቲካ እንዴት ሊያላቀን ይችላል የሚለው ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል። #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
32
97
235
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይና በስፍራው በተሰማሩ የፀጥታ አባላት ላይ ስለተፈፀመው ግድያ ፍትህ እንጠይቃለን! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
29
61
224
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሠጠ መግለጫ ነሐሴ 02/2015 ዓ.ም. የሰላም እጦቱና አለመረጋጋት ምንጩ በጠራ የፖለቲካ መስመር ላይ መቆም ያልቻለው፤ አቋምም ሆነ አቅም የሌለው የብልፅግና አመራር ነው!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
70
84
229
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
ሀገረ መንግሥቱን በማፍረስ የፓለቲካ ትርፍ የሚያገኙ የሚመስላቸው የፖለቲካ ኃይሎች ምኞታቸው የሚሳካ አይደለም። ይህ ግጭት በሁለት ሕዝቦች መካከል የተነሳ አይደለም። የአማራ እና የኦሮሞ ብሔሮች ግጭት አይደለም። ይህ ሊታወቅ ይገባል።
48
103
228
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የ #ኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) መልዕክት ለመላው #ኢትዮጵያ|ዊያን! #ምርጫ2013 #ዜጎችይመርጣሉ ንቁ ዜጋ! ምቹ ሀገር!
35
55
212
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
#ኢዜማ #ኢትዮጵያ
24
39
211
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
«ንቁ ዜጋ፣ ምቹ ሀገር!» #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ምርጫ2013 #ዜጎችይመርጣሉ
15
47
206
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
“I would like to serve the people of Addis Ababa as their mayor” Kebour Ghenna, @ETHZema 's candidate for a seat in the Addis Abeba City Council sat down with @TheReporterET
22
38
186
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
የክልል ልዩ ኃይሎችን ወደ ፌደራልና የክልል ��ጋዊ የፀጥታ መዋቅር ውስጥ የማስገባት በጎ ጅምር አላስፈላጊ ውዥንብር ፈጥሮ ሌላ ሀገራዊ አደጋ እንዳይጋብዝ ጥንቃቄ ይፈልጋል! መሉ መግለጫውን ለማንበብ ማስፈንጠርያውን ይጫኑ👇
Tweet media one
60
85
217
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ሊቀመንበር @yeshiwasAssefa የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እንዲሆኑ ተመረጡ።
Tweet media one
7
45
209
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
ቀደምት እናትና አባቶቻችን በጋራ እንደ ሕዝብ የተጎናጸፉትን ድል እኛ ልጆቻቸው በኩራት በጋራ መዘከር መብታችንም ልማዳችንም ሊሆን ይገባል። እንኳን ለ 45ኛው የካራማራ የድል በዓል አደረሳችሁ። #ኢዜማ
Tweet media one
18
49
209
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች በንጹሐን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ቅጥ ያጣ እገታ ግድያ ግፍና ሰቆቃ ገደፉን አልፏል!
Tweet media one
Tweet media two
47
93
203
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
ስለ ኢትዮጵያ ሠንደቅ አላማ የኢዜማ የፓለቲካ ፕሮግራም እንዲህ ይላል “የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ይሆናል፡፡ የመንግሥት ዓርማ የሚያስፈልገው ከሆነ በሕዝብ ይሁንታ የሚወሰን ይሆናል፡፡” እንኳን ለሠንደቅ አላማ ቀን አደረሰን
Tweet media one
8
35
194
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
«ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መሠረት እንዲይዝ ከፈለግን 2፣ 3 ጠንካራ ፓርቲዎች መኖር አለባቸው ብለን እናምናለን።» ብርሃኑ ነጋ የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) መሪ
14
27
185
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
እውነታውን በማድበስበስ ከተጠያቂነት ማምለጥ አይቻልም! የ #ኢዜማ ሕዝብ ግንኙነት #ኢትዮጵያ
Tweet media one
29
36
191
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ጠቅላላ ጉባዔ የመጀመሪያ አስቸኳይ ስብሰባ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። ጉባዔው በዛሬ ውሎው፣ 1, የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ላይ በ @NEBEthiopia ማሻሻያ የተጠየቀባቸው አንቀፆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል
15
39
184
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
በአዲሱ የመንግስት ምስረታ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ከቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ምንጭ: የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ፌስቡክ ገፅ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
14
51
186
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
እንኳን ደስ ያለን! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የህዳሴው ግድብ ሶስተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በመጠናቀቁ የተሰማንን ልባዊ ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
11
33
189
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
11 months
‹‹አዲሱን ዓመት ስናከብር ለምን ሰከን ብለን እየተነጋገርን ችግሮቻችንን መፍታት አቃተን የሚለውን ሁላችንም በጥሞና ልናጤን ይገባል፡፡›› ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የኢዜማ መሪ) #ኢዜማ #የዜጎች_ልሳን
Tweet media one
153
50
195
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
ከ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) የተሰጠ መግለጫ መስከረም 27 ቀን 2012 ዓ·ም
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
29
49
175
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ ከኢዜማ የተላለፈ መልዕክት። #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
Tweet media two
9
57
180
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
የዜጎችን ደህንነት የማስጠበቅ ዋነኛ ኃላፊነቱን ሳይወጣ ቀርቶ በዜጎች ሕይወት እና ንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት መንግሥት ለተጎጂዎች እና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ በይፋ ይቅርታ ይጠይቅ! #ኢትዮጵያ #ኢዜማ
20
21
170
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
ከኢዜማ የቀረበ ጥሪ!! ሙሉውን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ: #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
42
80
176
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
ዛሬ ምሽት ከ2፡40 ጀምሮ ፌደራሊዝም እና የብዝሃነት አስተዳደር ላይ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የተደረገው ክርክር በፋና ቴሌቪዥን ይተላለፋል። @EthzemaLeader የኢዜማን አቋም አቅርበው ይሞግታሉ። #ምርጫ2013 #ዜጎችይመርጣሉ ንቁ ዜጋ! ምቹ ሀገር!
Tweet media one
12
23
171
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
ከዘውግ ፌደራሊዝም ካልተላቀቅን ኢትዮጵያ አትድንም! ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተላለፈ መልዕክት ሙሉውን ለማዳመጥ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ👇
31
56
173
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የመሬት ወረራ በሚመለከት ከነዋሪዎች የተለያዩ መረጃዎችንና ማስረጃዎችን ማሰባሰቡን ኢዜማ አስታወቀ በቀጣይ ሳምንት የደረሰበትን ውጤት ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል። #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
21
32
167
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
Tweet media one
4
23
164
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
የኢትዮጵያ ህዝብ ለቀረበለት አገርን የማዳን ጥሪ በሕብረት መልስ መስጠት የሚገባው ወቅት ዛሬ ነው! ከ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) የተሠጠ መግለጫ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
10
38
162
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
ኮርተናል! በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልጆች የተናጠል ውድድሮቻችሁን በበላይነት ማጠናቀቅ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ከተወዳደሩት የዓለም አገራት በ4 ወርቅ 3 ብር እና 2 ነሀስ ሜዳልያዎች አንደኛ ሆናችሁ ውድድሩን 1/2
Tweet media one
5
27
166
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
«ጉዳቱ ይመለከተኛል!» በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ከመኖሪያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የሚደርስ የአልባሳት እና ንፅህና መጠበቂያ ማሰባሰብ መርሃ ግብር! ከነሐሴ 25 - ጷግሜ 5 ቀን 2013 ዓ.ም
Tweet media one
7
69
161
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሕዳር 27/2015 ዓ.ም በምስራቅ ወለጋ ንፁሀን ዜጎች ላይ የደረሰውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ ስታዲየም በሚገኘው ዋና ጽ/ቤቱ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።
Tweet media one
61
43
170
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ጠቅላላ ጉባዔ የመጀመሪያ አስቸኳይ ስብሰባ በመሪው የቀረበውን ሪፖርት እና ምክረ ሀሳብ ካዳመጠ በኋላ ከብልፅግና ፓርቲ የቀረበው «የአብረን እንሥራ» ጥያቄ ላይ ውይይት እያደረገ ይገኛል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
33
159
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
ግድያው በገልለተኛ አካል በሚደረግ ምርመራ በግልጽ ታውቆ ፍትሕ እስከሚሰጥ ድረስ፤ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጨምሮ ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል በግድያው ዙሪያ ትንተና፣ ፍረጃ እና የፖለቲካ ነጥብ ለማስቆጠር ከሚደረግ ሩጫ እንዲቆጠቡ እናሳስባለን።
24
68
166
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
#የኔ_ፖለቲካ አዲስ አበቤ ማናት? አዲስ አበቤ ማነው? ቀን: 15/04/2015 ዓ.ም. ሰዓት: 8:00 ስታዲየም አከባቢ በሚገኘው የኢዜማ ዋና ጽ/ቤት በኢዜማ ወጣቶች መምሪያ የተዘጋጀ ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ በ 0944107661 ደውለው ይመዝገቡ #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
47
55
163
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ በመሆንዎት እንኳን ደስ አሎት። #Ethiopia
Tweet media one
5
12
144
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተቀብሏል።
Tweet media one
13
25
143
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
የተደቀነውን የሀገር ህልውና አደጋ በቅጡ እንረዳለን፤ ጊዜውን የዋጀ አመራር ለመስጠትም ቁርጠኛ ነን! ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ የሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ የተሠጠ መግለጫ
Tweet media one
81
72
158
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
#ኢዜማንይወቁ
Tweet media one
10
40
150
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
#ኢትዮጵያ #ኢዜማ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አባላት እና አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የካ ተራራ አንቆርጫ አካባቢ ላይ ችግኝ ተክለዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
14
141
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳዔ(ፋሲካ) በዓል! በዓሉን ስናከብር እራሳችንን እና ሌሎችን ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንጠብቅ!
Tweet media one
15
19
146
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
"በኢዜማ እምነት አሁን ለደረስንበት ሀገርን ሊያፈራረስ የሚችለው ሁኔታ የተፈጠረው በዘር ማንነት ላይ የተመሠረተ ፖለቲካ ነው...." #ኢዜማንይወቁ #KnowEzema
Tweet media one
20
31
142
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
👉 በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል ያለው ግጭት እንዴት ያልቃል? መጀመርያ በጉልበት 👉 የሀገርን ሰላም ማስጠበቅ የድሀ ልጅ ብቻ ስራ አይደለም። ክፍል 1 ክፍል 2 (ክፍል 3) #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
13
79
152
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የአድዋ ዘማቾች ነቅተው ያነቁን ዜጎች! እንኳን ለ125ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሰን!
Tweet media one
5
24
137
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
«ሰላማዊ ዜጎችን እየገደልኩ የፖለቲካ ትርፍ እናገኛለን የሚሉ ኃይሎች በሙሉ ማብቂያቸው መሆን አለበት!» ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) - የ #ኢዜማ መሪ #ኢትዮጵያ
12
14
128
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
የጋራ መስዋዕትነት ታሪክ! የካቲት 12 #የዜግነት_ፖለቲካ #ማኅበራዊ_ፍትህ #ኢዜማ
Tweet media one
3
45
145
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
@EthzemaLeader
Berhanu Nega
3 years
ዛሬ ምሽት ከ12፡00 ሰዓት ጀምሮ @ebczena የቀይ መስመር ዝግጅት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ ቆይታ ይኖረኛል። እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ።
Tweet media one
112
1K
4K
6
32
138
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
11 months
እንኳን ደስ ያለን! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የህዳሴው ግድብ አራተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በመጠናቀቁ የተሰማንን ልባዊ ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
40
39
147
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የሀዘን መግለጫ ወንድማችን ትዕዛዙ ፍቃዱ በደረሰበት የመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት በመለየቱ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን!
Tweet media one
43
31
141
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
«የሚመረጠው መንግሥት የሚተዳደረው ሕዝብ በከፈለው ግብር ከሆነ ሁሉም በዛ ቦታ ላይ ግብር የከፈለ ሰው በዛ መንግሥት ላይ ኃላፊነት [እና መብት] አለው!» ብርሃኑ ነጋ የ #ኢዜማ መሪ
6
28
130
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በወቅታዊ የአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
24
55
140
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
#ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! «የኢትዮጵያ ሕዝብ የነፃነት ሕዝብ ነው። ነፃነቱን ያስጠበቀ ሕዝብ ነው። ለውጭ ወራሪም ሆነ ለውስጥ ቦርቧሪ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተንበርክኮ አያውቅም! ይህንን በትግላችን እናረጋግጣለን!» @yeshiwasAssefa የ #ኢዜማ ሊቀመንበር
5
61
138
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
2 years
አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ማረፋቸውን በመስማታችን ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል! ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
1
33
141
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
ዕድል የተነፈጉት የተሻሉ ሐሳቦቻችን! ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 19/07/2015 ዓ.ም. በሕ/ተ/ም/ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች መልስ ሲሰጡ በሐሳብ የበላይነት ካልሆነ የመንግሥት ሥልጣን በኃይል ሊያዝ እንደማይቻል አበክረው ሲገልጹ ተመልክተናል።
Tweet media one
45
39
140
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
3 years
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አባላት እና አመራር በዝነኛው አርቲስት ዓለማየሁ እሸቴ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልፃለን። ለአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ፣ ዘመዶች፣ አድናቂዎች እና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን እንመኛለን።
Tweet media one
5
30
130
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
#ኢዜማ #መቐለ #Ethiopia የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
20
130
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
"The attempt to pressure #Ethiopia to submit to the wills of others that have been benefiting from this water outside the framework of international law… DOESN'T WORK! Only people who do not know about Ethiopians make this kind of mistake!" #GERD
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
4 years
Leader of @ETHZema sat down with ETV Foreign Languages to discuss current issues including developments surrounding the Grand Ethiopian Renaissance Dam ( #GERD ). Full interview coming soon.
12
55
227
4
24
130
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
5 years
እባክዎን ተሽከርካሪው ከመንቀሳቀሱ በፊት የደህንነት መጠበቂያ ቀበቶ ማድረግዎን ያረጋግጡ! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
6
14
122
@ETHZema
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema
1 year
መንግስት በሰላማዊ መንገድ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን በአግባቡ በመመለስ ተጨማሪ የጸጥታ ስጋቶችን ሊያስወግድ ይገባል!!
Tweet media one
20
49
139