የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! Profile Banner
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! Profile
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!

@AmharaArmy

Followers
21,961
Following
59
Media
1,921
Statuses
2,542

Proud Ethiopian /Amhara People Army/. We will never stop Our struggle Until the massacred of the Amhara people is stopped in our Country Ethiopia! We are Fano!

#Amahara_Shewa
Joined June 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
2 days
Tweet media one
5
22
55
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! ====== አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በም/ርዕሰ መሰተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ልዩ አማካሪ ሆነው ተሹመዋል! አሁን ነው እያመመው መጣ ማለት! አዴፓ በተረኞች ላይ ጨክኗል! አዴፓም ከአብይ አሕመድ እጅ እንዳፈነገጠ እየተረጋገጠ ነው!
Tweet media one
179
167
887
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ክብርን ሽጦ ውርደት መግዛት‼️ ~~~~~ በየትኛውም መንገድ በስመዶላር ባርነትን የሚፈቅድ ኢትዮጵያዊ አይኖርም። ስንዴ ሽጦ የስንዴ እርዳታ መማጸን? በዓለም ላይ የምግብ ዋስትናውን ሳያረጋግጥ ስንዴውን ሽጦ የራሱን ስንዴ እርዳታ የጠየቀ ህዝብ የለም!
Tweet media one
92
255
897
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! ===== የአማራን ሕዝብ የአይን ብሌን የሆነውን የአማራን ልዩ ኃይል አፈርሳለሁ ብሎ የሚወስንና የሚመጣ ካለ ራሱ ይፈርሳል ሲሉ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተናገረ። የአማራ ልዩ ኃይል የሚፈርሰው የአማራ ሕዝብ ሲጠፋ ብቻ ነው ብለዋል። አንድ አማራ!
Tweet media one
132
236
875
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! ===== ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይል ትጥቄን አልፈታም ተረኛውን መንግስት እስከመጨረሻው እፋለማለሁ በማለት ከእነሙሉ ትጥቃቸው ተቋሙን በመልቀቅ ከአማራ ሕዝባዊ ሰራዊት ጋር መቀላቀላቸውን ታውቋል። የአማራ ሕዝብ ከጎናችን እንዲሆን ብለዋል!
Tweet media one
Tweet media two
176
215
782
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከእንደገና ለ3ኛ ጊዜ የአማራ ልዩ ኃይል ዋና አዛዥ! ====== የአማራ ክልል መንግስት ታላላቅ ታሪካዊ ውሳኔዎችን እያስተላለፈ ነው! ይበል የሚያሰኝ ነው! መላው የአማራ ሕዝብ ከክልሉ መንግስት ጎን ሊቆም ይገባዋል። በርቱልን!
Tweet media one
99
155
765
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
የምስራች ሰበር ዜና! ===== አማራ ክልል በመተማ የሰፈረው የመከላከያ አንድ ክፍለ ጦር ሙሉ በእስክንድር ነጋ ወደተመሰረተው የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ከነ ሙሉ ትጥቃቸውና አዘዦቻቸው ጋር መቀላቀላቸው ሕዝባዊ ግንባሩ ገልጿል። 1 አማራ ድሉ የአማራ ነው!
Tweet media one
174
171
617
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ከአሩሲ ፈልሳ የመጣችው አዳነች አበቤ በምን ሞራሏ ነው ወደ አዲስ አበባ ፈልሰው የሚመጡት በማለት የምትናገረው?
Tweet media one
70
119
607
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ይህ ሰው እውነትም ጀግና ነው! ====== ዛሬ በ4 ኪሎ ቤተመንግስት አብይንና ሽመልስን ፊት ለፊት ገጥሟቸዋል። አስፈላጊም ከሆነ አሉ አቶ ግርማ የሺጥላ ከተረኛው የብልፅግና ፓርቲ ልንወጣ እንችላለን የአማራን ም/ቤት ውሳኔን ብቻ ነው የምንጠብቀውብሏል ።
Tweet media one
184
103
597
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ታላቅ ሰበር ዜና = የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ የአማራ ልዩ ኃይልን መፍረስ የለበትም ሲሉ በ ERI TV መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውከአማራ ልዩ ኃይልና ሕዝብ ጎን መሆናቸውንና አስፈላጊውን የሎጅስቲክ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል።
Tweet media one
277
194
592
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
2 years
ሰበር ዜና! ====== እጁን አጣጥፎ የሚጠብቃቸው ወልቃይቴ የለም! በወልቃይትና በራያ ጉዳይ ብልፅግናን አምኖ የሚተኛ አማራ የለም። ዛሬም ቢሆን በወልቃይት ጉዳይ እንደ ትናንቱ ብልፅግናን ሆነ ሕወሓት ለመመከት ተዘጋጅተናል። ኮሌኔል ደመቀ ዘወዱ
Tweet media one
112
188
586
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! = "ከተሸነፈና ከአበቃለት መንግስት ጋር ሽምግልና አንቀመጥም!" "የምንታገለው ለስርዓት ለውጥ ነው!" ሕዝባዊ ኃይሉ ንፋስ መውጫን የተቆጣጠረው ኃይል በቅርብ ቀን ከሕዝባችን ጋር በመሆን ባሕር ዳርን ነፃ ለማውጣት የሚያስቆመን ኃይል የለም!
Tweet media one
77
295
557
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
7 months
ሰበር ዜና! = ታጋይ እስክንድር ነጋ ለአዲስ አበባ ሕዝብ መልዕክት አስተላልፈዋል! = የፅናት ተምሳሌት የሆነው ጀግናው እስክንድር ነጋ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አይዟቹህ! ግፍና ሰቆቃው ሊያበቃላቹህ ቅርብ ነው ቀኑ! በቅርቡ አዲስ አበባ ጠብቁን ብሏል!
Tweet media one
133
233
558
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
11 months
ሰበር ዜና = ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ = አዲስ አበባን በቅርቡ አስፈጊውን ዝግጅት አድርገን የጨረስን ስለሆነ ማንኛውም ምድራዊ ኃይል አዲስ አበባን ከመቆጣጠራችን የሚያስቆመን የለም ይህን ደግሞ በሙሉ ጀግንነት እናረጋግጥላቹሀለን
Tweet media one
90
298
546
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
አስደሳች ሰበር ዜና = የብልጽግና አገዛዝ አልቆለታል = በወልቃይት የነበረው ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመከላከያ ብርጌድ ከባድ መሳሪያዎቻቸው ጋር በኤርትራ ድንበር እየተንቀሳቀሰ የሚገኘውን የአማራ ሕዝባዊ ግንባር መቀላቀላቸውን ግንባሩ በይፋ አሳውቋል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
177
186
541
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ታላቅ ሰበር ዜና! == ባሕር ዳር ከተማ በፋኖ እጅ ገብታለች! === ከብዙ እልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ የክልሏን ዋና ከተማ በሕዝባዊ ኃይሉ ቁጥጥር ስር ውላለች! የአማራን ቴሌቪዥን የማሰራጫ ጣቢያን ከባሕር ዳር ተነቅሎ ወደ አዲስ አበባ መወረዱ ተረጋግጧል!
Tweet media one
79
272
535
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! = የኦሕዴድን መከላከያ የሚያንበረክክ በቂ ሰራዊት አለን! አርበኛ ሻለቃ መሳፍንት = ወደ አጅሬና ጃኖራ የመከላከያ ልብስ ለብሶ የገባውን ኃይል በአስተማማኝ ሁኔታ ደምስሰነዋል፤ በርካታ የቡድን መሳሪያዎችንና ተቸኳሽ ጥይት መማረክ ችለናል
Tweet media one
193
148
533
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና = በደንብ አድርገን ነው የቀጣናቸው! አርበኛ መሳፍንት ተስፋ = የኦነጉ መንግስት ጦር ተስፋ ሲቆርጥና ከወንዶች አገር ገብቶ መውጣት ሲያቅተው ነው በሽምግልና ድርድር የጠየቀን! እኛም አማራን አትንኩት ከነካቹሁት ዋ! ብለናል አማራ አሸንፏል
Tweet media one
132
128
513
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና! = የ4ኪሎ ግስጋሴያችን በስኬት ቀጥሏል = በሽዋ ምንጃር እልህ አስጨራሽ ውጊያ በአብይ ጦር መብረቃዊ ጥቃት በማድረስ ታሪክ ተሰርቷል! 2 ሞርተር 4 RBG 14 ዲሽቃ 22 መትረየስ 19 ሰናይፐርና ከሰማንያ ሺህ በላይ የተለያዩ ተተኳሾችን ማርከናል!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
60
219
517
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና = የአማራ ክልል ባለስልጣናት ወደ አዲስ አበባ ሸሽተዋል = ወደ ባሕር ዳር የሚያስገቡ ሁሉም መንገዶች ተዘግተዋል የአማራ ፋኖና ልዩ ኃይል ጥምረት ፈጥረዋል ሕዝቡም ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገ ነው። ባለስልጣናት ባሕር ዳርን መልቀቃቸው ታውቋል
Tweet media one
112
197
510
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና! === አብይንና መላው የኦሮሙማ ጄኔራሎችን ያስደነገጠና ያበሳጨ መብረቃዊ ጥቃት በሽዋ መንዝና ጁሩ ፈፅመናል! 1 ዙ23 2 ሞርተሮችን፣9 ዲሽቃ፣ 12 ብሬን 14 ስናይፐሮችን ከበርካታ ተተኳሾች ጋር እንዲሁም በርካታ ወታደሮችን ማርከናል! ድል ለፋኖ!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
64
202
510
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
2 years
ሰበር ዜና! ====== ዛሬ በአዲስ አበባ ኦሮሞኛ ተማር የሚልህ ኦነግ ነገ አማረኛ ማውራት አይቻልም ይልሓል። ይህን ሐረር ከተማ ላይ አድርጎት አይተናል። ዛሬ ሐረር ላይ በአማረኛ የተፃፉ ባነሮች መለጠፍ ክልክል ሁኗል። ጀኔራል ተፈራ ማሞ
Tweet media one
119
182
494
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! === የአማራ ክልል መንግስት ጥሪ! ===== ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለአቶ ዮሐንስ ቧያሌው ለአቶ ፀጋ አራጌ ለጄኔራል ተፈራ ማሞ ና ለተለያዩ የቀድሞው ከፍተኛ አመራሮች የአማራ ክልል መንግስ የአብረን እንስራ ጥሪ አደረገላቸው! ለውጥ ነው!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
116
118
494
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
6 months
ሰበር ዜና! == አስደናቂው ተጋድሎ በሽዋ! === በአንሳሮ ሽዋ በተደረገው ከፍተኛ ተጋድሎ 101ኛን የአገዛዙን ክ/ጦር ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ 1 ዙ23 8 ዲሽቃ 14 ብሬን መትረገስና 11 ስናይፐሮችን ከአስከሬኑ መሰብሰብ ችለናል! የአማራ ሕዝባዊ ኃይል አሸንፏል!
Tweet media one
77
193
473
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! = የሶማሌ ክልል የጦር መሳሪያ ለመከላከያ እንደማያስረክብ አስታውቋል::"በክልላችን የኦነግና የአልሸባብ ቡድን በስፋት ስለሚንቀሳቀስ ልዩ ኃይሉን ወደ መከላከያ እንዲቀላቀል እንፈልግም" ብሏል; ሆድ አደሩ ተላላኪው ብአዴንስ ምን አለ? እሽ
Tweet media one
74
128
469
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
4 months
ሰበር ዜና = የምስራች ለአዳስ አበባ ሕዝብ = የት እንደሆን መናገር በህጋችን ሚስጥራዊ መረጃ ነው!.ግን እየመጣን ነው መስራት ያለብንን ስራዎች ሰርተን ጨርሰናል ስራችንን ጀምረናል መዲናችን የአማራ መናገሻ ከተማ ከሆነችው አዲስ አበባ እንከሰታለን
Tweet media one
126
158
471
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና = የኦነጉ መሪ አብይ አሕመድ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሊከሰስ ነው! = በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥር ባሉ አራት ገዳማት ላይ አገዛዙ ባደረሰው ከፍተኛ ጉዳት፤ በገዳማቱ አንድ መነኩሴ ብቻ መገኘታቸውን ICC አስታወቀ!
Tweet media one
118
234
468
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! = ይህን የኦነግ ኃይል አብይና ሽመልስ ነበር አስታጥቀው በኬሚሴ እንዲቀሳቀስ ያደረጉት! ታዲያ ምን ዋጋ አለዉ መሳሪያ ዋናዉ ልብ ነዉ! ይህ ጨፍጫፊ ዛሬ ንፁሐንን ለመጨፍጨፍ ወደ ሽዋሮቢት ሲንቀሳቀስ በጀግኖቻችን ፋኖ እምሽክ ተደርገዋል!
Tweet media one
69
179
447
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
#ሰበር_መረጃ በደብረ ታቦር የተመደቡ የቀድሞ የአማራ ልዩ ሀይል የአማራ ፋኖ አባላትን ትጥቅ አስፈቱ ተብለዉ ቢላኩም ጀግኖች ልዩ ሀይል ፋኖን ትጥቅ አናስፈታም፣ ፋኖ ደማችን ወንድሞቻችን ናቸዉ በማለት ከነሙሉ ትጥቃቸዉ የአማራ ፋኖን ተቀላቅለዋል!
Tweet media one
29
174
451
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
6 months
ሰበር የድል ዜና! = በሽዋ ምንጃር ሸንኮራ 2ቀን በዋለ እልህ አስጨራሽ ውጊያ የአገዛዙ የኦነግ ጦር ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደርች እጃቸውን ሲሰጡ 7 ዲሽቃዎች 18 ብሬን 22ስናይፐሮችንና ከ80ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶቼን ማርከናል።
Tweet media one
Tweet media two
70
160
454
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር የድል ዜና! = በ 3ኮሎኔሎችና በ 1 ጄኔራል ላይ እርምጃ ተወሰደ! = ትናንት በነበረው በጎንደር አንቃሽና ጃኑራ እልህ አስጨራሽ ከባድ ውጊያ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል በ1 ብርጋዴየር ጄኔራልና በ3 ኮሎኔሎች ላይ እርምጃ ተወሰዶባቸው ላይመለሱ ተሸኝተዋል
Tweet media one
129
143
451
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
2 years
ሰበር ዜና! ====== ዛሬ ላይ 18ኛ ቀኑን የያዘው የለንደኑ የርሐብ አድማ የእንግሊዝን መንግስት እንዳሳሰበው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ! ውድ እህቶቻችን ስለምትከፍሉልን ውድ መስዋዕትነት እናመሠግናለን!
Tweet media one
75
151
435
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና = እነ እቶ ዮሃንስ ቧያሌውና ጀነራል ተፈራ ማሞ ወደ ሃላፊነት እንዳይመጡና የአማራ ባለስልጣናት እያሰቡ ያለውን ተግባራዊ እንዳያደርጉ አብይ አህመድ ከፍተኛ ግፊት እያደረገና እንደሆነ እየተሰማ ነው ዶ/ር ይልቃል ይህ የኛ መብት ነው ብሏል!
Tweet media one
89
87
438
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
4 months
ሰበር ዜና! = ዘመቻ ሻለቃ ውባንተ እጅግ የተሳካ ኦፕሬሽን አድርገናል! = ሳይውል ሳያድር በእስቴና በአርብ ገቢያ በተደረጉ የደፈጣ ጥቃቶች 5 ኦራል ሙሉ ጦር ላይ መብረቃዊ ጠቃት በማድረስ አንዱም እንዳይወጣና 7ዲሽቃ 16ብሬን 22ስናይፐር ገቢ አድርገናል
Tweet media one
Tweet media two
68
182
442
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ታላቅ ሰበር ዜና = ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ለአብይ አሕመድ ዛቻ በ ERI TV ቆፍጠን ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል በምላሻቸው የትኛውም አካል የአማራንና የኤርትራን ሕዝብ ሊነጥሉት አይችሉም እኛም ወንድም ከሆነው ከአማራ ሕዝብ ጎን አንለይም ብለዋል
Tweet media one
84
126
436
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ውሳኔው ከእንግዲህ የራስህ ነው! አብይ አህመድ የአማራን ሕዝብ ኩርድ ለማረግ ከህዋሃት ጋር ሊሰራ ቆርጦ ተነስቷል። ስለዚህ አንተ ታላቅ ህዝብ ባለ ትልቅ ታሪክ ለነዚህ አውሬዎች ላለመታዘዝ ራስህን አዘጋጅ። ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
Tweet media one
53
140
431
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና! = በጎንደር እስቴ፣ ጋይት፣ ማህደረ ማርያምና በአንዳቤቴ በተደረጉ የ4ቀን እልህ አስጨራሽ ውጊያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦነግ ኃይል ሲደመሰስ በርካቶች እጃቸውን ለፋኖ ሰጥተዋል። በርካታ ተተኳሾችን ከ8ዲሽቃ 19 ብሬን 23 ስናይበር ማርከናል!
Tweet media one
85
162
424
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር የድል ዜና = ዛሬ አስደናቂ ጀብድና ታሪክ ሰርተናል = በደጋ ዳሞትና ዳንግላ የተቀናጀ መብረቃዊ ጥቃት በማድረስ ከ920 በላይ የአገዛዙን ጦር ሙትና ቁስለኛ በማድረግ 2 ሞርተር 1 ዙ23 ከበርካታ ተተኳሾችና ከባድ መሳሪያዎች ጋር ማርከናል አሽንፈናል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
92
152
431
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
አስደሳች ሰበር ዜና! = በአማራ ክልል ከፍተኛ ቁጥር ያለው አንድ ሻለቃ ሙሉ የመከላከያ ጦር በወገናችን ላይ አንተኩስም በማለት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው የአማራን ሕዝባዊ ጥምር ኃይል መቀላቀሉ ተሰምቷል ሕዝቡ ደስታውን እየገለፀ ነው! ገነ ነው ገና 1 አማራ
Tweet media one
115
130
418
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ወጥር አማራ! ===== በጤፍ ላይ የጀመርነው ካምፔን በደንብ እያስጓራቸው ነው ። ከፈለክ የNuclear War ጀምር ። We have every capability. ጤፋችን ማዕድናችን !!! ውጤታማ እየሆን ነው። ሸር አድርጉት ሁሉም አማራ ይቀላቀል!
Tweet media one
Tweet media two
104
101
411
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! = አቶ ግርማ የሽጥላን አብይ አሕመድ እንገደለው CIA፣ የእስራኤሉ MOSAD ና ምዕራባዊያን አጋለጡ! = ፋኖ ምሬ ወዳጁና ፋኖ በለጠ ሸጋው እንደገደሉት ለማስመሰል ፌክ የስልክ ልውውጥ በኢንሳ ቢያቀነባብርም አሜሪካ ፌክ ቅንብር መሆኑን አጋለጠች
Tweet media one
127
179
408
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ታላቅ የጀብድ ዜና! ===== በደ/ታቦር ከገባው ከኦነግ መከላከያ ጋር የነበር አንድ የደቡብ መከላከያ 7 ኦነጎችን በመምታት 7 የነፍስ ወከፍ መሳሪያና 1 ዲሽቃ በመማረክ ጀግኖች የአማራ ፋኖችን ተቀላቅሏል! ድል ለአማራ ሕዝባዊ ኃይል!
Tweet media one
33
177
394
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
7 months
የድል ዜና = በጎጃም ቡሬ የአገዛዙ ሰራዊት ለጊዚያዊ ማረፊያ በሚጠቀምበት የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ትናንት ምሽት ሕዝባዊ ኃይላችን ባደረገው የደፈጣ ጥቃት ሰራዊቱን በመደምሰስ በካምፑ የነበረ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ከባባድ መሳሪያም በእጇችን ገብቷል
Tweet media one
49
157
393
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! = አቶ ወርቂ አይተነው በአማራነቱ ታፈኗል! = አቶ ወርቁ አይተነው የአማራን ሕዝባዊ ኃይል በገንዘብ ትደግፋለህ በማለት የተመስገን ጥሩነህ ቢሮ ም/ል የደህንነት ሹሙ አቶ ሲሳይ ቶላ አፍኖ ጨለማ ውስጥ ድብደባ እየፈፀመበት መሆኑ ተጋልጧል!
Tweet media one
109
223
359
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና = 1. ግንደወይን ሳሙኤል አወቀ ብርጌድ 183 የወራሪው ጦር ከእነ ትጥቃቸው ማርኳል 2. መርጡ ለማርያም የአባይ ሸለቆ ብርጌድ 291 የጠላት ጦር ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ማርኳል በሰነበተው ከባድ ውጊያ ፋኖ ጠንካራ በትር አሳርፎ ታሪካዊ ጀብድ ፈጽሟል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
58
164
394
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! = "በሽምግልና የሚፈታ የአማራ ትግል የለም" በሚል በደ/ጎንደር አንዳቤት ልዩ ኃይሉ፣ ፋኖና ወጣቱ በአንድ ላይ በመደራጀት የጄኔራል አሳምነው ፅጌ ብርጌድ ተመስርቷል! ይህ አደረጃጀት በፍጥነት በሁሉም ወረዳና ዞኖች እንዲመሰረትና ተነግሯል
Tweet media one
32
168
387
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና = የአብይ አሕመድ ጎንደርና ባሕር ዳርን በአየር የመደብደብ ሴራ ኤርትራ ባሕርዳርና ጎንደርን በአየር ደበደበች ብለው ዐማራን ክተት ወደ ኤርትራ ውረስ አሰብን ሊሉት በጀነራል ይልማ መርዳሳ ቀሽም ሴራ ሊሠሩ እንደሆነም ተሰምቷል አማራ ንቃ
Tweet media one
77
232
390
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! == ኮለኔል መላኮ ቶላ ተገደለ! == በትናንትናው ዕለት በሰሜን ሽዋ በሜጄቴ በነበረው ውጊያ የኦሕዴድን የመከላከያ ኮማንዶ በመምራት ሲያዋጋ የነበረው ኮሎኔል መላኩ ቶላ በሕዝባዊ ኃይሉ በተተኮሰ ስናይፐር መገደሉ ተሰምቷል ድሉ የአማራ ነው
Tweet media one
163
95
386
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና የጀግናው የጄኔራል አሳምነው ጽጌ ምትክ ጀግናውና ቆፍጣናው የወሎ ቤተ ዐማራ በኮሎኔል ፈንታ ሙሀቤ የሚመራው ሕዝባዊ ኃይል በወሎ አስደማሚ ድል እያስመዘገቡ ነው እመኑኝ በቅርቡ የብልፅግናን መንግስት እናስወግደዋለን ብለዋል ኮሎኔል ሙሀቤ
Tweet media one
44
161
389
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ትናንት ጀግናው የጠ/ሚን አገር የማፍረሱን ሴራ አጋልጦ ዛሬ በጀግናው ቤት ተከስቷል! ===== አማራነት ውበት አማራነት አልበገርም ባይነት አማራነት ለአገርንና ለወገን ኩራት መሆን
Tweet media one
63
87
386
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
እኔ አዲስ እምብርቷ ላይ ስወለድ አዳነች አርሲ ገጠር ዉስጥ ነበረች:: የራስ ዜጋን ፈለሰ በሚል ቋንቋ ማሳቀቅ ከተጀመረ አንቺም ወደ ገጠርሽ አለቃሽም ወደ በሻሻ ሂዱልን:: አያሳሳቁ አዲስን ለመጠቅለል እየከጀላችሁም ከሆነ መጨረሻችን መተላለቅ ይሆናል!
Tweet media one
75
107
388
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
የድል ሰበር ዜና መከላከያ የማይነካውን ነካ ትላንትና በአርማጭሆ አብርሀጅራ አካባቢ የኦህዴድ መከላከያ በአርማጭሆ አርበኞች ተኩስ ከፍተዉ ነበር የአርማጭሆ ታጋዮች ግን እስከ አፍጫዉ የታጠቀዉን የኦህዴድ መከላከያ እንዳይወጣ እምሽክ አድርገውታል
Tweet media one
102
114
380
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ታላቅ የድል ዜና! = በጋሸና ከተማ አስደናቂ ድል! = የጦር ስትራቴጂካዊ ቦታ እንደሆነች በብዙዎች የሚነገርላትን የጋሸና ከተማና አካባቢው ከፍተኛ ትንቅንቅና ውጊያ ከተካሔደ በኋላ በጀግናው የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ቁጥጥር ስር ውላለች ድሉ የአማራ ነው!
Tweet media one
23
139
379
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና አዲስ ወደተመሰረተው የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የሚቀላቀለው የአማራ ወጣት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ እንደሆነ የግንባሩ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋ ተናግረዋል በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንም የሎጅስቲክ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል
Tweet media one
Tweet media two
57
132
383
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ለሕዝባችን አንድነትና ነፃነት ስንል ለውጥ ያስፈልገናል! ከአሁን በኋላ ከሕዝባችን ጎን እንቆማለን። ለሕዝባችን ጥቅምና ክብር ስንል ከቀደምት አመራሮች ጋር አብረን ለመስራት ንግግር ጀምረናል። ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
Tweet media one
66
86
372
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
8 months
ሰበር ዜና = የደብረ ታቦሩ(ማህደረ ማሪያም)ውጊያ ከሁለት ቀን እልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ በአሸናፊነት ተጠናቋል! ወደ ቦታው የገባው የአገዛዙ ከባባድ የውጊያ መሳሪያዎች ተማርከዋል! ከሞትና ምርኮ ያመለጠው ሀይል ተበትኖ እየለቀምነው ነው ድሉ የእኛ
Tweet media one
36
161
367
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና ወደ አማራ የገባው የኦሕዴዱ ሰራዊት መፈረካከሱ የአብይ ቤተመንግስት በድንጋጤ መናጡ እየተነገረ ነው በሽዋና በጎንደር የአማራ ሕዝባዊ ኃይል አንድነትና ጦርነቱ ያስደነገጠው መከላከያ በብዛት እየሸሸና እየተማረከ መሆኑ ተነግሯል 1 አማራ
Tweet media one
95
136
365
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! ===== ጀግናው ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን ከእስር ለመፍታት የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ምክክር እያደረጉ ነው! የአማራ ሕዝብ በክልሉ መንግስት ላይ ተጨማሪ ግፊት ሊያደርግ ይገባዋል! 💚💛❤️ #AmharaGenocide #AmharaUnderAttack #FANO
Tweet media one
61
77
364
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ብልፅግና ፓርቲን የተቆጣጠሩትና በዐብይ አህመድ የሚመሩት አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች "ታላቋ" የሚሏትን ኦሮሚያ ለመፍጠር በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጽሙትን የዘር ፍጅት በማስፋፋት እና አዋሳኝ የሆኑ ክልሎችን ወርረው መሬት ለመቀማት እየተንቀሳቀሱ ነው
Tweet media one
63
151
374
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና = የወልቃይትና አከባቢው ወጣት፣ገበሬው፣ሚኒሻውና ነፍጠኛው በሚገባ ሰልጥኖ በጀት የከለከለውን የኦሕዴዱን ቅጥረኛ መከላከያና ሕወሓትን በሚገባቸው ቋንቋ ለማናገር መዘጋጀቱን አብስሯል! ሳይደርሱብን አንደርስም ከደረሱብን ግን ዋ! ብለዋል
Tweet media one
Tweet media two
41
135
362
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
7 months
ሰበር ዜና! ==== ባሕር ዳር አለ ነገር! === እየመጣን ነው! እነ አረጋ ከበደ ባሕር ዳር ላይ የሉም። ሚሊሻና አድማ ብተና ከከተማውና ከአካባቢው ሸሽተዋል። ሕዝባዊ ኃይሉ ያሸንፋል!
Tweet media one
48
144
365
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! ==== በደቡብ ወሎ መካነ ሰላም አዳሩን ከፍተኛ ድል ተቀዳጅተናል! ሕዝባዊ ኃይሉ ከ80 በላይ የኦሕዴድ መከላከያዎች ሲገደሉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው እጃቸውን ሰጥተዋል 28 የቡድንና ከ150 በላይ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች ሲማረኩ 1 ታንክ ተቃጥሏል
Tweet media one
61
167
360
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና = በሽዋ በ1ቀን በ12 ወረዳዎች ላይ በአብይ ሰራዊት ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም አስደናቂ ጀብድ ፈፅመናል! እጅግ ብዛት ያለው የጦር መሳሪያና ሰራዊት ማርከናል! ሀገርን በቅርቡ የሚቆጣጠር ሰራዊት ገንብተናል ሲል ፋኖ መከታው ማሞ ተናግሯል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
35
123
365
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና = በወልቃይት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት እየተካሔደ ነው = ሕወሓት ከኦነጉ የብልፅግና መከላከያ ጋር በመጣመር በወልቃይት ሕዝብ ላይ በከባድ መሳሪያ ጦርነት መጀመሩን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተናገሩ! ለአማራ ሕዝብም ጥሪ አስተላልፈዋል።
Tweet media one
84
233
349
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
7 months
ሰበር ዜና! === እጅ ስጥ የተባለው ፋኖ ባሕር ዳር ገብተናል! ቁንጫዋ አረጋ ከበደና ጓደኞቿ ባሕር ዳር አ��ተገኙም። == ዛሬ አዳሩን በባሕር ዳር በአገዛዙ ሰራዊትና በካድሬዎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ በመውሰድ ለሕዝቡ ስንል ወደ ቦታችን ተመልሰናል።
Tweet media one
Tweet media two
62
146
346
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
7 months
ሰበር ዜና! == ጀግኖቻችን አሸንፈዋል! === በደጋ ዳሞት በተካሔደው የ5 ቀን ከፍተኛ እልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ የአገዛዙን ጦር ከአካባቢው እንዳይወጣ ከጨፈጨፉት በኋላ ጀግኖቻችን በድል አድራጊነት እንደምትመለከቱት ቋጭተውታል! በድሮን አንሸነፍም!
Tweet media one
39
138
357
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና! === የምስራች ለአዳስ አበባ ሕዝብ = የት እንደሆን መናገር በህጋችን ሚስጥራዊ መረጃ ነው!.ግን እየመጣን ነው! መስራት ያለብንን ስራዎች ሰርተን ጨርሰናል በጣም በቅርቡ መዲናችን የአማራ መናገሻ ከተማ ከሆነችው አዲስ አበባ እንከሰታለን።
Tweet media one
121
118
348
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
መግለጫ ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል ኦነጉ ብርሐኑ ጁላ የአማራን ሕዝብ እንዲጨፈጭፉ ኦነግንና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል የመከላከያ ልብስ በማልበስ አዝምቷል አማራም ይህን ዩኒፎርም በለበሰ ሁሉ እርምጃ በመውሰድና የታጠቀውን በመማረክ እንድትታጠቅ ጥሪ ቀርቧል
Tweet media one
95
170
347
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ታላቅ ሰበር የድል ዜና! ====== ደብረታቦር በአማራ ሕዝባዊ ኃይል እጅ ስር ገብታለች! ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦህዴድ መከላከያ ከእነሙሉ ትጥቁ ለሕዝባዊ ኃይሉ እጅ ሰጥቷል የአማራ ሕዝብ እንኳን ደስ ያለህ!
Tweet media one
49
166
348
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
2 years
ሰበር ዜና! ======= ወልቃይትና ራያ በሪፈረንደም አይወሰንም! ዶ/ር ይልቃል ከፋለ == በአዳማው ስብሰባ የተናገሩት ንግግር አብይ አሕመድንና የኦሮሞን ብልፅግና በእጅጉ እንዳበሳጫቸውና ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንትነታቸው ሊያሰነሳቸው እንደሚችል ተነገረ።
Tweet media one
Tweet media two
90
93
352
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
የድል ሰበር ዜና = በጎጃም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦሕዴድ መከላከያ ተማርኳል ጎጃምን ለመርዳት ከሸዋ ሲገሰግስ የነበረው የሸዋ ፋኖ እንዲመለስ ሆኗል ምክንያቱም በደብረ ኤልያስ የነበረው ጦርነት በጀግኖቹ የጎጃም ፋኖዎች የበላይነት ስለተጠናቀቀ ነው
Tweet media one
144
100
350
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
7 months
ሰበር ዜና! === የኢትዮጵያ ዋልታ የሆነችውን ታላቋን ጎንደር ከተማ ከአብይ አሕመድ ዘውድ ጠባቂ በማላቀቅ በሕዝባዊ ኃይሉ ስር ለ4ኛ ጊዜ ትናንት ረፋዱ ላይ ተቆጣጥረናታል። በቅርቡ 4ኪሎ ጠብቁን! ድሉ የኛ ነው! ፋኖ አሸንፏል!
Tweet media one
59
132
350
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
6 months
ሰበር ዜና = የሽዋው ራሳ አስደማሚው ኦፕሬሽን = የ4ኪሎን ቤተመንግስት ያተራመሰው ብዙ የጦር ጄኔራሎችንና ኮሎኔሎችን ለእስራት የዳረገው አስደንጋጩን ኦፕሬሽን አሳክተነዋል! 9ዲሽቃዎች 13ብሬንና 16ስናይፐር ተረክበናል 2 ከፍተኛ መኮንኖች ተማርከዋል!
Tweet media one
50
139
344
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና = በሽዋ የገባው የአብይ አሕመድ መከላከያ እርስ በርሳቸው መከፋፈላቸውና የአብይን አካሔድ የተቃወሙት ኃይል ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው የአማራን ጥምር ኃይል መቀላቀላቸውና የኦሕዴዱ መከላከያ በጥምር ኃይሉ መደምሰሳቸውን እየተነገረ ነው 1አማራ
Tweet media one
Tweet media two
61
92
343
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
"እኔ ሰው ነው የሚናፍቀኝ፣ ፍትህማ ቢናፈቅስ ከየት ይገኛል? አሁን አሁን የሚያደርጉኝን ዝም ብዬ ማየት ጀምሬያለሁ።" ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ !!
Tweet media one
14
129
338
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
የስራ ማቆምና የእንቅስቃሴ ገደብ በአማራና አዲስ አበባ! == ከአማራ ሕዝባዊ ኮሚቴ! = ከታሚያዚያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በመላው አማራ ክልልና አዲስ አበባ ከተማ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የስራ ማቆምና የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲደረግ ጥሪ ተላልፏል። ሼር
Tweet media one
153
170
344
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
3 months
ሰበር ዜና! = በወልዲያ ከተማ ዙሪያ ለ3 ቀን በዘለቀው እልህ አስጨራሽ ውጊያ የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ አስደናቂ ጀብድ ሰርተናል። 2ሞርተር 1ዙ 23፣ 7ዲሽቃ 14 መትረጊስ 116 ሰናይፐርና 97 ክላሽን ኮፍ ከበሬካታ የተለያዩ ተተኳሾች ጋር መማረክ ችለናል! ፋኖ!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
69
136
346
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
የምስራቅ አማራ ፋኖ ጥሪ ለህክምና ባለሞያዎች የምስራቅ አማራ ፋኖ አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ የህክምና ሙያ ያላችሁ ወገኖች ትግሉ ድረስ በመውረድ የቆሰሉ ጓዶችን ህክምና በመስጠት በአማራ የህልውና ትግል ላይ ደማቅ ታሪክ እንድትጽፉ ሲል ጥሪ አቅርቧል
Tweet media one
24
179
326
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! = በአማራ ክልል አብዛኛው አካባቢ የብልፅግና መዋቅር ሙሉ በሙሉ ፈርሷል! የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችም ለቀዋል ዛሬ በማክሰኝት ሰፍሮ የነበረው የኦነጉ ኃይል ተደምስሷል፣ ብዛት ያላቸው የጦር መሳሪያዎችም በአማራ ሕዝባዊ ኃይል ተማርኳል።
Tweet media one
Tweet media two
41
154
330
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
7 months
አስደናቂ ሰበር ዜና! === ከጠበቅነውና ከገመትነው በላይ የአማራ ሕዝብ ወጣቱም ገበሬውም የከተማው ሰውም በከፍተኛ ፍጥነትና ቁጥር የአማራን ሕዝባዊ ኃይል እየተቀላቀሉ ነው። የወጣት ሴቶች ደግሞ እጅግ አስገራሚ ሆኖብናል። ሻለቃ ዋርካው ምሬ ወዳጁ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
35
143
335
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር የድል ዜና! ===== በጎንደር ከተማ ሁለት ቀን በተካሔደው ውጊያ ከ 800 በላይ የኦነግ መከላከያ ሰራዊት እንደተገደሉና ሁለት ቀን ሙሉ አስከሬናቸው እንዳልተነሳ የአይን እማኞች ተናግረዋል። በብዛት የተገደሉትም በጎንደር ዩኒቨርስቲ ውስጥ ነው።
Tweet media one
40
170
326
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና! = በጎጃም ዕዝ አስደናቂ ጀብዶችን ፈፅመናል! = ለ3ቀን በሰነበተው የጎጃም ውጊያ በቲሊሊ፣ በቋሪት፣ ደጋ ዳሞት የአገዛዙን ጦር በመበተን እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተተኳሾችን በመማረክ 1 ዙ23 አቃጥለን በርካታ የቡድን መሳሪያዎችን ማርከናል
Tweet media one
Tweet media two
58
108
334
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና! = ዛሬ 4ኪሎ ተረብሿል! = ሽዋ የብልፅግና ጄኔራሎች መቀበሪያ መሆኗን ቀጥላለች! = ዛሬ በተደረጉ ምንጃር ሸንኮራ ውጊያ 2 ኮሎኔሎችና 1 ሜጄር ጄኔራል የሽዋ ጀግኖች ፋኖዎቻችን እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል የ4ኪሎው ግስጋሴያችን በድል ቀጥሏል!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
46
126
332
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! ===== ዛሬም በጎጃም ጉንደ ወይን ታሪክ ተሰርቷል! ወ/ሮ ፈለቁ ፈንቴ የተባለችው ጄግኒት ሁለት የኦህዴድ መከላከያን በባለቤቷ መሳሪያ በማጋደም የባለቤቷንም የሟቾችንም ትጥቅና መሳሪያ በመያዝ ወደ ጫካ በመግባት የሚዘከር ታሪክ ሰርታለች
Tweet media one
58
108
334
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና! = የ4 ኪሎን ቤተ መንግስት ያስደነገጠ ጀብድ ፈፅመናል! = የሕዝባዊ ኃይሉ ድል 2 የሞርተር ተኳሾች ሞርተሮችን ከጥቅም ውጭ በማድረግ በርካታ ዲሽቃና ብሬን ተኳሾች ከእነ መሳሪያዎቻቸውና ከበርካታ ተተኳሾች ጋር የሽዋን እዝ ፋኖ ተቀላቅለዋል
Tweet media one
Tweet media two
58
106
333
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
4 months
ሰበር ዜና! === በሽዋ ታላቅ ጀብድ ተፈፅሟል! = "የአገዛዙን እግር ቆርጠነዋል" ይላል አርበኛው አሰግድ መኮንን። አሁን የአዲስ አበባ ጉዟችንን በመጀመር አብይ የሚተማመንበትን 103ኛ ኮማንዶ ክ/ጦርን በመደምሰስ ታላቅ ጀብዱ ፈጽመናል! አዲስ አበባ!
Tweet media one
46
122
332
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
በነገራችን ላይ የአማራ ክልል አመራሮች ከአጋሰሶቹ የኦሮሞ አመራሮች ጋር ከሚያደርጉት ውይይት ይልቅ ከትግራይ አመራሮች ጋር ግልፅ ውይይት ቢያደርጉ የዚች አገር ችግር በቀላሉ ይፈታል! ይታሰብበት‼️ በፖለቲካ ሳይንስ ውስጥ ዘላቂ ወዳጅና ጠላት የለም!
Tweet media one
52
89
329
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር የድል ዜና በባሕር ዳር ከተማ በአራቱም አቅጣጫ ከገባው የጁላ ሰራዊት ጋር ለ2 ቀን የቆዬ ከባድ ኦፕሬሽን በማካሔድ አማራን የሚመጥን አስደናቂ ድል አስመዝግበናል 1 ዙ23ና በርካታ ዲሽቃዎች፣ ብሬንና ስናይፐሮችን ከበርካታ ተተኳሽ ጋር ማርከናል
Tweet media one
37
126
328
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና! ===== በፍኖተ ሰላም የብልፅግና ፖሊሶች ተገደሉ! === አማራነታቸውን ክደው ለሆዳቸው የአደሩ የፍኖተ ሰላም የብልፅግና ፖሊሶች ከኦሕዴድ መከላከያ ጋር በመወገናቸው በአማራ ሕዝባዊ ግንባር ኃይሎች 6ቱ ሲገደሉ 12 የሚሆኑት መቁሰላቸው ታውቋል!
Tweet media one
Tweet media two
88
129
325
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
5 months
ሰበር ዜና! = በሽዋ ዛሬ ታሪክ በደማቁ የፃፈው ድል = የመራ ቤቴው መብረቃዊ ጥቃት የ4 ኪሎን ስብስብ አከርካሪውን ሰብሮታል! አብይ የተማመነበትን የሪፐፕሊካን ጋርድ የሽዋው ፋኖ መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም የመጣውን በሙሉ በመደምሰስ ታሪክ ተሰርቷል!
Tweet media one
Tweet media two
41
131
326
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
6 months
ሰበር ዜና! = ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ! = ሰኞ ጥር 27 መላው አማራ ክልልን ሕዝባዊ ኃይሉ(ፋኖ) እንደሚቆጣጠረው ለአማራ ሕዝብና ለደጋፊዎቻችን ማሳወቅ እንወዳለን! አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋቹህ ጠብቁን! በቀጣይ አዲስ አበባ!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
85
132
322
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
9 months
ሰበር ዜና! = የአብይ ተጠባቂው ኮማንዶ ተደመሰሰ በዚህ ሰዓት በተለይ በጎንደር አስደናቂ ድሎችን እየተጎናፀፍን ነው። በዚህም አብይና ብርሐኑ ጁላ ተስፋ ቆርጠዋል። የተማመኑበት ተጠባባቂው ጦር ሙሉ በሙሉ በአጅሬ ጃኑራ ተደምስሷል። ድሉ የእኛ ነው!
Tweet media one
20
150
319
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
8 months
ሰበር ዜና! = ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል የተሰጠ መግለጫ! = የአማራ ሰቆቃና ጭፍጨፋ በድርድር የሚፈታ ችግር የለውም፤ ስርዓቱ የግድ መቀየር አለበት! ይህ ደግሞ በድርድር አይሳካም። በነፍጣችን በቅርቡ መዳረሻችንን 4ኪሎን እንቆጣጠረዋለን! እየመጣን ነው!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
49
136
311
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና "ማንኛውም የአማራ ነጋዴ ግብር እንዳይከፍል"ሲል የአማራ ህዝባዊ ኃይል ጥሪ አቀረበ "እኔ በምከፍለው ግብር ወገኔና ዘሬ እንዲጠፋ አልፈቅድም"በሚል መሪ ቃል ለመላው የአማራ ንግዱ ማህበረሰብ ከአማራ ህዝባዊ ኮሚቴ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት
Tweet media one
65
151
309
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና ከአማራ ሕዝብ ጋር የሚደረግ ጦርነት ሊቆም ይገባል፤አላስፈላጊ መስዋዕትነት እየተከፈለ ነው ብለው የተሟገቱ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ 2 ጄኔራሎች ሲታሰሩ 8 መስመራዊ መኮንኖች መረሸናቸው ተነግሯል በዚህም መከላከያዎች ለሁለት መከፈሉ ተሰምቷል
Tweet media one
42
184
306
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
6 months
ሰበር ዜና! = በጎንደር ቋራ የመይሳው ብርጌድ == የአገዛዙን ሰራዊት በአራት አቅጣጫ በመክበብ 2ዲሽቃ 9ብሬን 11ስናይፐርና አ1ኦራል ሙሉ ተተኳሽ ጥይቶችን መማረክ ስንችል 1ኮሎኔልና 92 እግረኞች እጅ ሰጠዋል። በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሁነዋል! ድል ለፋኖ!
Tweet media one
29
120
314
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
3 months
አስቸኳይ መረጃ! = ለአዲስ አበባ ሕዝብ ከአማራ ፋኖ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጯ = በቅርቡ በአዲስ አበባ በአይነቱ ልዩ የሆነና ሰፊ የማጥቃት ኦፕሬሽን ለማድረግ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ጨርሰናል በመሆኑም ሕዝቡ ከፋኖ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀርቧል መጣን
Tweet media one
72
118
318
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
ሰበር ዜና በአማራ ነፃ የሚወጡ ከተሞች እየጨመሩ ነው = በጎንደር ክ/ሀገር እብናትከተማ የብልፅግና መንግስት መዋቅር መፍረሱ ታውቋል ከተማዋን የተቆጣጠረው የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ከሕዝብ በተመረጡ የአካባቢው ልጆች ወረዳውን እንዲመሯት እያደረገ ነው
Tweet media one
33
113
315
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
6 months
ሰበር ዜና = የሽዋ እዝ ተመሰረተ = የእዙ ዋና አዛዥ መከታው ማሞ 2.ም/አዛዥ ኮሎኔል ማናገረው 3. የሕ/ግንኙነት አበበ ጢሞ 4. የኋላሸት ዘነበ፡አስተዳደርና 5. ኢሳያስ ደመቀ፡ሎጅስቲክ 6. ሻለቃ ተገኝ፡ዘ/መ/ኃላፊ 7. መ/ር ምንተስኖት ወንድአገኘሁ ፖለቲካ
Tweet media one
42
107
310
@AmharaArmy
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
1 year
የመደመር ትዉልድ የሚል መፅሐፍ ፅፊያለሁና አንብቡት ሲል ሰማሁት ቀበሮዉ::ብዙ አዉርቶ ብዙ ከዋሸ ሰዉ እንኳን ገዝቼ ተከፍሎኝም ��ነበዉ አልፈልግም::ለእሱ ዝባዝንኬና ቅዠት የማጠፋዉንጊዜ ሰርቼበት በእሱና ዘመዶቹ ተፈናቅለዉ የሚራቡትን እረዳበታለሁ
Tweet media one
64
87
311