![Mይሳው Profile](https://pbs.twimg.com/profile_images/1876992540953460736/thLoGDw8_x96.jpg)
Mይሳው
@AdonisLo
Followers
4K
Following
45K
Statuses
56K
ዝንትአለም አማራ ድላችን መከበራችን በክንዳችን!!! የአውሬው መጨረሻ በፍጥነት እየተቃረበ ነው!!
Bethesda, MD
Joined February 2017
RT @amorawwub: የሚቀጥሉት ሶስት ወራት (መጋቢት ፤ ሚያዚያ ፤ግንቦት) ሚደረጉ እንቅስቃሴዎች በአማራ ፋኖ ትግል እጅግ ወሳኝ ናቸው፡፡ አፋህድ ተጠናክሮ በመቀጠል፤ የተናበቡ የዘመቻ እቅዶችን ማዘጋጀት እና መፈጸም…
0
5
0
HORROR from @UN_HRC member state Ethiopia, fascist PM Abiy has launched drone & artillery attack against Amhara people today in Amhara region, Ambassel county killing,so far confirmed 12 souls,as young as 2yrs #AmharaGenocide @SecRubio @realDonaldTrump
2
5
6
So much for draining the swamp 😩 I wonder how one expect the swamp itself to drain the swamp. Not all even one of the actions in this thread must be enough to open your eyes. @Samlikely12 @fitawerari_
We’re barely three weeks in, but Trump is laying the groundwork to allow staggering levels of corruption to occur in the US Government. Here are five actions he's already taken to open the flood gates of corruption – just the facts🧵
0
0
1
Put it back otherwise 🤣🤣🤣 school yard politics @Samlikely12 @fitawerari_
Trump: Taiwan took our chip business away. We had Intel. Had these great companies that did so well. It was taken from us. And we want that business back. If they don't bring it back we're not going to be very happy.
0
0
1
RT @YayehElyas: The Fascist @AbiyAhmedAli regime has killed innocent Amhara Civilians including children in Ambasel, Amhara Region by Drone…
0
18
0
RT @Emu_wello: የአገዛዙ ወታደሮች በአምባሰል ወረዳ ጂብጎዶ ቀበሌ ላይ በፈፀሙት የሚግ23(mig 23) እና የድሮን ድብደባ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ንፁኋን ወገኖች!
0
12
0
@Hohe421 ግሩም ድንቅ ነው ። እነወ/ሮ አካፈሉ ውግናቸውን እንዲህ እየለዩ ከመጡልን እሰየው እንጂ ምን ይባላል። ለማንኛውም ተረስቶ ከሆነ በድርጅቱ በኩል ያለው አቋም ግልፅ ከተደረገ ቆይቷል እና ምንም አይነት ቀላጤ አያስፈልግም
"ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር ለመነጋገር፣ ለመወያየት፣ ለመሸምገል፣ እንደአዲስ ለመጀመር፣ ያለምንም ቅድመሁኔታ፣ በቀን 24ሰዓት በሳምንት 7ቀን ዝግጁ ነኝ።" አርበኛ እስክንድር ነጋ ጥያቄ፦ በዳያስፖራ የተሰገሰገው የOpportunist ስብስብ ለምን ይሄን የአርበኛ እስክንድር ንግግር ሰምቶ እንዳልሰማ አለፈው? የአማራ ጉዳይ ሚያሳስበው ሀይል በዚህ ሰዓት ከዚህ በላይ ምን ትልቅ አጀንዳ ሊኖረው ይገባል? ከሁለቱ አንዱ ፍጹም ዝግጁ ነኝ ሲል "ጎሽ በርታ በሉ ተነጋገሩ" ከማለት ይልቅ ግማሹ "የእውነት ድግስ" እያለ የሰለቸንን የሁለት ዓመት ሀሜት በንግስቲቷ በኩል ይዞ ከተፍ ይላል፡፡ ሌላኛው የጡረተኞች የዋትስአፕ ግሩፕ እዚህ ግባ ማይባል ውይይትና ድርድርን በተመለከተ ሶስት ገጽ ሀተታ ይዞ መጣ፡፡ የሶሻል ሚዲያ እና ዩቱብ ተቀላቢው አንድም ቦታ ላይ ይሄን ትልቅ እርምጃ እንደአጀንዳ አድርጎ ሊያወራው አልፈለገም? አንዱን እያነገሰ ሌላውን እያራከሰ በመሀል አማራውን ስሜታዊ በማድረግ ሽርፍራፊ ሳንቲሞችን ሲለቃቅም ይውላል፡፡ ለምን???? መልሱ ቀላል ነው፡፡ አብዛኞቹ ድራማው እንዲህ እንዲቀጥል ሚፈልጉ እና በመሀል ቤት በአንድም በሌላ መልኩ ከትግሉ አትራፊ ስለሆኑ ነው፡፡ አንዳንዶቹ በተለይ ሱፍ ለባሽ ጡረተኞች ደግሞ በትግሉ ውስጥ relevant ሆነው ለመቆየት በሽማግሌ ሽፋን አንዱን እያገዙ ሌላውን እያወገዙ አጋጣሚውን ተጠቅመው ራሳቸውን መ�� አድርገው መምጣት ሚፈልጉ ሀይሎች መኖራቸው ነው፡፡
0
0
1
@amorawwub የብለግና ሳይበር ሰራዊቶች ለማየት እንዲህ ያሉ ገንቢ ትዊቶች ስር የሚሰጡ አስተያየቶችን ማየት ይበቃል። እንደአማራ ሲስ የሰጠው የሚነቀፍ እንጂ የሚደገፍ ነገር የለውም። ይሄን ታክከው አንዱን ከፍ ሌላውን ዝቅ ለማድረግ የሚሯሯጡት 90% ጲጲ ናቸው !!
0
0
1
RT @amorawwub: "ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር ለመነጋገር፣ ለመወያየት፣ ለመሸምገል፣ እንደአዲስ ለመጀመር፣ ያለምንም ቅድመሁኔታ፣ በቀን 24ሰዓት በሳምንት 7ቀን ዝግጁ ነኝ።" አርበኛ እስክንድር ነጋ ጥያቄ፦ በዳያስ…
0
28
0
RT @Emu_wello: 💔💔💔💔😭😭 sorry ህዝብ በድሮን እያለቀ ነው ?? @MulugetaAnberbr አንተ አሁንም ሴራ መጠሰስ ላይ ነህ ቱ ሆዳም፣ ወንድሞቻችን ዋጋ የከፈሉበት አንድነት ነው፣ አሁንም የሰፈር የበላ…
0
5
0
RT @Emu_wello: መነሻውን አፋር ሰመራ ከሚገኘው ሱልጣን አሊሚራህ ሐንፍሬ አየር ማረፊያ ኤርፖርት ያደረገው ሚግ 23 በባቲ በኩል አቆራርጦ በመብረር አምባሰል ላይ ተጨማሪ ጥቃት ለመፈፀም እያንዣበበ እንደሚገኝ መረብ…
0
7
0
@WoldeYihun እና የኦሮሞና ትግሬ ጠበቃ ነኝ እያልህ ነው? ምክንያቱም በዚህ ጉዳይ በአንተ passion የሚናገር (የሚፅፍ) ኦሮሞም ትግሬም አላጋጠመኝም even the politicians. Btw ‘አባት ሀገር’ የማለት መብትህ የተጠበቀ ነው የፋኖዎችን resolve ለመረበሽ እስካልተጠቀምኸው።
0
0
0
@WoldeYihun እሰይ እሰይ እሰይ እልልል ማለት አሁን ነው የአንተ ልብ የሚያርፍበት ተቋም ሊመጣ ነው። እንደምገምተው ‘አባት ሀገር አማራ’ የሚል አላማ ያነገበ ይመስለኛል ።መቼም አንተና @Amharafirst88 የምትጋሩት 1 ነገር እሱ ነው። ለማንኛው ጄኔራሉን አታርክሱት!!!
0
0
1