![Sisay M. (Amoraw) Profile](https://pbs.twimg.com/profile_images/1742585097533149184/yJY5WGQX_x96.jpg)
Sisay M. (Amoraw)
@amorawwub
Followers
21K
Following
7K
Statuses
9K
"When there is no way left but to fight for one's rights, one would be cowardly not to do so." Mahatma Gandhi
Ethiopia
Joined January 2014
@MulugetaAnberbr @habtamutm ሙሉጌታ ጥያቄ ለአንተ፤ እንደአንድ የሚዲያ ሰው/ጋዜጠኛ ማንም በፈለገው ስም ጽፎ የላከውን ሁሉ ዝም ብለህ ታወጣለህ ወይ? እንዲህ ሚባል ህልውና ያለው ድርጂት ታውቃለህ ወይ? አጣርተህ ፤ መኖሩን አረጋግጠህ ነው ወይ ያወጣሃው?
1
0
0
RT @HOAAffairs: A powerful and uncompromising video commentary by #Memeher_FantahunWake exposes the brutal reality of the #AmharaGenocide a…
0
28
0
I wrote only few statements, and you claim that it is full of lies... lol... but, anyway, claiming someone's claims are full of lies is not the same as identifying and addressing specific falsehoods. I know 100% that your argument is based on assumptions rather than facts. As a member of the steering committee, I was directly involved in this forum (event) and understand its purpose and intent firsthand. Ironically, by bringing this up, you’ve only reinforced my argument and contradicted yourself. This is precisely how misinformation and lies are spread (when someone builds a narrative out of thin air, lacking both background knowledge and firsthand facts). You've just demonstrated how false assumptions and hearsay can fabricate a story and produce falsehoods. I appreciate the effort you put into proving my point. This was a one-time event.
1
0
2
@mgdawint @habtamutm It isn’t an organization and it has never been. It was a one time event. Yes I prepared document for that specific one time event. Yes, ድንቄም ድርጅት😇
2
0
3
“የዐማራ ዲያስፖራ ዓለም ዓቀፈረ ፎረም” ሚባል ድርጅት የለም። የዋትስአፕ ግሩፕ አለ። ይሄ ᎉረም ባለፈው ህዳር ወር በተደረገው የአሜሪካ ሀገራዊ ምርጫ ላይ የአማራን ሕዝብ ጥቅም ለማስከበር ሚችሉ ፖለቲከኞችን ለማስመረጥ አሜሪካ ሚገኙ አማራዎች የተሰባሰቡበት መድረክ ነበር። ከአሜሪካ ምርጫ በኃላም አላማውን ጨርሶ አክትሟል። ድርጅትም አልሆነም። ሚገርመው ግን የአየር በአየር የዋትስአፕ ግሩፕ መሬት ላይ ያለን በፋኖዎች ሚመራን ድርጅት “ቡድኖች” እያለ 3 ገፅ ዝባዝንኬ ሲቀባጥር እንደማየት የመዝቀጥ ምልክት የለም።
ውይይትና ድርድርን በተመለከተ የዐማራ ዲያስፖራ ዓለም ዓቀፈረ ፎረም የአቋም መግለጫ! የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ሰሞኑን በተለያዩ መድረኮች ላይ እንደተገለጸው፣ አንዳንድ የፋኖ ቡድኖች፤ ከአፍሪካ ኅብረት፣ ከአውሮፓ ኅብረት፣ ከኢጋድ (IGAD)፣ እና ከአሜሪካ መንግሥት ተወካዮች ጋር በወሎ ዳውንት ውስጥ ግንኙነት አድርገው እንደነበር ለመረዳት ተችሏል። ግንኙነቱም ድርድር ወይም የድርድር ቅድመ-ዝግጅት ይሆናል በሚል ግንዛቤ ከተለያዩ አቅጣጫዎችም ስጋት ተገልጿል። ለዚህም ፍራቻ እንደ ተጨማሪ ጠቋሚነት የሚቀርበው፣ በግንኙነቱ የአፍሪካ ኅብረትና ኢጋድ ተወካዮች ተሳታፊ መሆናቸው ነው:: ሆኖም፣ ግንኙነቱን ያደረገው ቡድን መሪዎች በዲፕሎማሲና ሰብዓዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት እንጂ ምንም አይነት የድርድር ሥራ እንዳልተካሄደ በመግለጽ አስተባብለዋል:: የሆነው ሆኖ፣ የዐማራው ሕዝብ የተደቀነበትን ሥርዐታዊ የህልውና አደጋ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገርስሶ ለመጣል ከፍተኛ መሥዋዕትነት እየከፈለ በሚዋደቅበት በአሁኑ ወሳኝ ወቅት፣ ማንኛውም ወቅቱን ያልጠበቀና ምስጢራዊ ድርድር ወይም የቅድመ ድርድር እንቅስቃሴ፣ ትግሉን አደናቅፎ የዐማራውን ሕዝብ ለዘለዓለም ባርነት የሚያጋልጥ መሆኑ ሊካድ የማይችል ሐቅ ነው። ስለሆነም፣ ውይይትንም ሆነ ድርድርን በተመለከተ የማያሻማና ብዥታ የሌለው፣ ጥርት ያለ አቋም በሁሉም የዐማራውን የህልውና ትግል እመራለሁ በሚል ቡድንም ሆነ በሚደግፍ ወገን ዘንድ መያዙ አስፈላጊ ነው። የአገዛዙ ጦር የሞራል እና የውጊያ አቅሙ ተዳክሞ፣ የፀረ ዐማራው ሥርዐት በውድቀት አፋፍ ላይ እያቃሰተ በሚገኝበት ሰዐት፣ ወንጀለኛው መንግሥት ከዚህ ውድቀቱ ተንሰራርቶ ወደ ተለመደው የዐማራን ዘር ማጥፋት ዘመቻ ለመመለስ ከሚጠቀምባቸው ስልቶች ዋናው መንገድ፣ የተለያዩ የፋኖ አደረጃጀቶችን ከፋፍሎ፣ በድርድር እና በውይይት ስም አዘናግቶ ማኮላሸት እንደሆነ ካለፉት የቅርብ ጊዜ የክህደት ታሪኮቹ መረዳት አዳጋች አይሆንም። የድርድር ዓለማቀፍ ተሞክሮም ቢሆን የሚያሳየው፣ አገዛዞች አንድ ሆኖ ከቀረበ ተደራዳሪ መካከልም እንኳን በጥቅም፣ በድብቅ ፍላጎት ወይም በሥልጣን ሽሚያ የተለያዩ ፍላጎቶች ያሏቸው ተለይተው፣ ተደራዳሪውን በመከፋፈል የድርድር አቅምን ለማሳጣት እና የእነሱን ፍላጎት ለመጫን፣ በስኬት የሚጠቀሙበት የከፋፍለህ ምታ ስትራቴጂ ዋናው መሣሪያቸው መሆኑን ነው። የታላላቆቹ መንግሥታት ተቋማት ደግሞ በዚህ የመቶ ዐመታት ልምድ ያካበቱና፣ ሚዛኑ በእጅጉ ወደ እነሱ ያጋደለ ነው። በዚህ መሠረት፣ ገና ከወዲሁ ተነጣጥሎ ለዚህ ጥቃት ተጋላጭ መሆን፣ በፋኖ እና በዐማራው ትግል ላይ የሚያስከትለውን አደጋ መገንዘብ ያስፈልጋል። የዐማራ ዲያስፖራ ግሎባል ፎረም በተለያዩ አጋጣሚዎች እንደገለጸው፣ የዐማራውን ህልውና የማረጋጥንም ሆነ፣ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የሥርዐት ለውጥ የማምጣትን ጥያቄ የማይመልስ፤ የፋሺስታዊዉን አገዛዝ ዕድሜ የሚያራዝምና በጥገናዊ ለውጥ የዘረኛውን ሥርዐት በማስቀ��ል ዐማራውን ለከፋ ዕልቂት፣ አገሪቷንም ጨርሶ ለመፍረስ የሚዳርግ ድርድር ወይም ውይይት፣ ተቀባይነት ሊኖረው አይገባም:: በመሆኑም፣ ዘላቂ ውጤት ሊገኝ የሚችለው፣ መሰረታዊ ቅድመ ሁኔታዎች ተሟልተው፣ በተለይም የዐማራ ህልውና ትግል መሪዎች የሆኑትን የፋኖ አደረጃጀቶች አንድነት ተከትሎ፣ በግልፅ መርህና የኃይል የበላይነት ላይ ተመርኩዞ ሲከናወን ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ፣ በይበልጥም የፋኖን አንድነትና ጥንካሬ አደጋ ላይ ሊጥል በሚችልና፣ ከስር-ነቀል ሥርዐታዊ ለውጥ ማምጣት ዉጪ፤ የጥቂቶችን የስልጣን ፍላጎት ለማርካት፣ ወይም በውጭ ኃይሎች ግፊት ጊዜያዊ እፎይታን ለማምጣት የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ በጥብቅ ሊወገዝ ይገባል:: ከዚህም አኳያ፣ ፎረሙ ከዚህ በታች የተገለፀውን አቋም ለፋኖ መሪዎችም ሆነ ለመላው የዐማራ ሕዝብና የትግሉ ደጋፊዎች ሁሉ ይገልጻል:: ሙሉ መግለጫው 👇👇👇
4
6
25
Oh yeah, welfare totally destroyed Black families—because it wasn’t the 𝐖𝐚𝐫 𝐨𝐧 𝐃𝐫𝐮𝐠𝐬, 𝐦𝐚𝐬𝐬 𝐢𝐧𝐜𝐚𝐫𝐜𝐞𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧, 𝐫𝐞𝐝𝐥𝐢𝐧𝐢𝐧𝐠, & 𝐣𝐨𝐛 𝐝𝐢𝐬𝐜𝐫𝐢𝐦𝐢𝐧𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 that ripped Black fathers from homes. Nope, it was those huge gov checks to single moms. 🙄 If you actually care about Black kids growing up without fathers, focus on 𝐜𝐫𝐢𝐦𝐢𝐧𝐚𝐥 𝐣𝐮𝐬𝐭𝐢𝐜𝐞 𝐫𝐞𝐟𝐨𝐫𝐦 & 𝐞𝐜𝐨𝐧𝐨𝐦𝐢𝐜 𝐨𝐩𝐩𝐨𝐫𝐭𝐮𝐧𝐢𝐭𝐲—not tired welfare myths.
0
0
2
ዘመን ተሻጋሪው እውነት ይሄው ነው፡፡ ጊዜያችንን ፤ ሀብታችን እና የወገኖቻችን አጥንት እና ደም እየገበርን ያለነው...የራስን እምቅ አቅምና የጠላትን ወቅታዊ ሁኔት በአግባቡ ተንትነን ተረድተን ነው ወይ? አብዛኛው ጊዜና ሀብታችን እየባከነ ያለው ጠላትን ማዳከም ላይ ነው ወይ? ራሳችን እናውቃለን ወይ? ጠላታችንስ? ራሱን ያወቀ ፤ ጠላቱንም ያወቀ ሁሌም አሸናፊ ነው፡፡ ራሱን አውቆ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ያላወቀ ደግሞ ባለበት እንደመርገጥ ነው፡፡ አንዴ ሲያሸንፍ ሌላ ጊዜ ይሸነፋል፡፡ ራሱንም ጠላቱንም የማያውቅ ግን መሸነፉ አይቀሬ ነው፡፡
1
10
13
RT @habtamutm: የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ! የኦሮሙማው መንግስት የinformation and psychological warfare scheme የትዊተር ኤጀንቷ Justice, @Amharafirst88 ላለ…
0
19
0
@yeEnemay @kendricklamar @SnoopDogg I didn’t even understand what he was trying to do with the flags? Trying to impress Trump??😌
1
0
1
@yeEnemay @kendricklamar @SnoopDogg Nuh, Kendrick Lamar had the worst performance. And the chiefs are just exposed like some Diaspora groups🤣
1
0
1
@Samlikely12 They need good recovers too. Travis might retire. Basically you are asking for a rebuild. With the Buffalo and Baltimore coming up, it might be a while before KC and Pat Mahomes come back to the Super Bowl.
0
0
0
RT @habtamutm: I have to repost this again!! Stop Scapegoating Eskinder: The Case for Amhara Unity via @zborkena
0
15
0