VOAAmharic Profile Banner
VOA Amharic Profile
VOA Amharic

@VOAAmharic

Followers
421K
Following
145
Media
326
Statuses
24K

ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

Washington, D.C.
Joined April 2010
Don't wanna be here? Send us removal request.
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
የትራምፕ አስተዳደር በጥር 6 ጉዳይ ላይ የተሳተፉ አቃብያነ ህጎችን ከስራ አባረረ . ⬇️
0
0
1
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
በእስራኤል እና በፍልስጤም ታጣቂ ቡድን መካከል ያለውን ግጭት ለማስቆም በተደረሰሰው ስምምነት መሰረት ሃማስ ሶስት የእስራኤል ታጋቾችን ዛሬ ለቋል. ⬇️.
1
0
5
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
ፕሬዘዳንት ትራምፕ በዓለ ሲመት ከመፈጸማቸው ባሉት 30 ቀናት ውስጥ ከፌዴራል ሠራተኞች ጋር የተደረገ ማንኛውም የጋራ ስምምነት ተቀባይነት አይኖረውም አሉ. ⬇️
0
0
3
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
0
0
1
@VOAAmharic
VOA Amharic
2 days
ከዋሽንግተኑ የአውሮፕላኖች ግጭት በህይወት የተረፈ ሰው እንደሌለ ተረጋገጠ
0
0
0
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾሙ
0
1
19
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
ፑንትላንድ ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያንን ያዘች
0
0
5
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
0
0
1
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
ሐማስ ቅዳሜ የሚለቀቁ ታጋቾችን ስም ይፋ አደረገ
0
0
0
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
የፈረንሳይ ኃይሎች ከቻድ ሙሉ ለሙሉ ለቀው ወጡ
0
0
3
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች በኮንጎ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ.
1
0
0
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
ትረምፕ ስደተኞችን ወደ ጓንታናሞ ቤይ እንደሚልኩ አስታወቁ
0
0
1
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
በዋሽንግተኑ የአውሮፕላን አደጋ ላይ ምርመራ ቀጥሏል
0
0
1
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
የመቐለ ኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያን ለመቆጣጠር ሞክረዋል የተባሉ ክስ እንደቀረበባቸው ተገለጸ
2
1
4
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
በዋሽንግተን ዲሲው የዓየር ላይ ግጭት አደጋ በሕይወት የተረፈ ሰው እንዳልተገኘ ተገለጸ
1
2
8
@VOAAmharic
VOA Amharic
3 days
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ተጨማሪ የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች እንዲማሩ ሊደረግ ነው.
0
1
8
@VOAAmharic
VOA Amharic
4 days
እስራኤልና ሐማስ የእስረኛ እና ታጋች ልውውጥ አደረጉ
0
1
1
@VOAAmharic
VOA Amharic
4 days
ኤም 23 ወደ ኪንሻሳ እንደሚገሰግስ አስታወቀ
0
1
2
@VOAAmharic
VOA Amharic
4 days
ዛሬ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ/ም መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ብርሃኑ አዴሎን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አድርጐ ሾሟል።
0
2
2
@VOAAmharic
VOA Amharic
4 days
ከሄሊኮፕተር ጋራ የተጋጨው የአሜሪካ አየር መንገድ አውሮፕላን ተጓዦች በሙሉ አይተርፉም ተባለ
1
4
5