彼女 Profile
彼女

@unicorn_intown

Followers
6,822
Following
415
Media
993
Statuses
14,998

#celebratingMekdi MD• PhD in Neuro science • Entrepreneur• Content creator ✨Influencer✨ • princess of Genova • Miss Ethiopia 2024• Model• Human😔

Joined October 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@unicorn_intown
彼女
3 years
I'm standing in line right 54 people infront of me(yes I counted)and the line hasn't moved in like 30 min The girl infront of me asked ከመታወቂያ ሌላ ምን ያስፈልጋል & I said እስክሪብቶ አልያዝሽም እንዴ the girl freaked out and ran home to get a pen. 53 mazerfaker 🙂
47
27
696
@unicorn_intown
彼女
2 years
‼‼‼ በጥምቀት ጨፍሩ የሚል ህግ የለም። ስከሩ ዝፈኑ ዘሙቱ የሚል ህግ የለም። ሎሚ ወርውር አይልም። የመጠጥ የአመፅ የፖለቲካ በዓል አይደለም። እግዚአብሔር በእብሪተኝነት አይከብርም። በእግዚአብሔር አሳበህ ለአጋንንት አትሰዋ!
20
90
624
@unicorn_intown
彼女
2 years
ረቡኒ♥️
Tweet media one
3
25
595
@unicorn_intown
彼女
4 years
Question: መኪና ውስጥ ብቻችሁን ሆናችሁ face mask ምታረጉ ሰዎች, do you lay in bed and wear condoms just incase you get laid?
63
16
568
@unicorn_intown
彼女
6 months
5
76
492
@unicorn_intown
彼女
3 years
ማርያም ሆይ እንወድሻለን::
3
27
415
@unicorn_intown
彼女
2 years
ሰንበት🤍
Tweet media one
Tweet media two
15
11
386
@unicorn_intown
彼女
5 months
የኔ የደካማዋ ምርኩዝ እቴ ሙሽራዬ መስታወቴ እናቴ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም! 🤍
Tweet media one
1
19
390
@unicorn_intown
彼女
2 years
በደብረ ምጥማቅ ተገልጣ የሕዝቡን ምኞት የፈፀመች እማምላክ ድንግል ማርያም የእናንተንም በጎ መሻት ትፈጽም። እንኳን አደረሳችሁ
Tweet media one
11
15
358
@unicorn_intown
彼女
3 years
እመቤታችን ዐርጋለች እንኳን አደረሳችሁ!😊
6
14
336
@unicorn_intown
彼女
2 years
ብዙኃን ማርያም
Tweet media one
0
14
345
@unicorn_intown
彼女
2 years
ለዝክረ ስምኪ
Tweet media one
2
12
337
@unicorn_intown
彼女
2 years
ሹመትም አይኑራችሁ እውቀትም አይኑራችሁ ጤናም አይኑራችሁ ሀብትም አይኑራችሁ ማርያም ስላለቻችሁ ብቻ ደስ ይበላችሁ♥️
11
20
334
@unicorn_intown
彼女
4 years
መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው የሚይፅናን መስቀል ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛም በመስቀሉ እንድናለን፣ ድነናልም እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
8
37
323
@unicorn_intown
彼女
3 years
🌼2014🤞🏽
Tweet media one
Tweet media two
23
35
311
@unicorn_intown
彼女
4 years
I told my dad I wanted to get a puppy and he legit said "NO!! አይሆንም ውሻ ምን ያረግልሻል ከፈለግሽ ትንሽዬ ፍየል እገዛልሻለው አሳድገሽ ትበይዋለሽ። እሱ ነው ሚጠቅምሽ"
25
3
317
@unicorn_intown
彼女
2 years
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 🤍🤌🏼
1
20
320
@unicorn_intown
彼女
2 years
ሰው እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ሊሆን ይችላል እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት ጻድቅ ሊሆን ይችላል እንደ መላዕክት ንፁህ መሆን ይችላል ድንግል ማርያምን መሆን ግን አይችልም።
10
20
317
@unicorn_intown
彼女
3 years
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ሕንጸተ ቤታ (ሕንጸታ) በሰላም አደረሳችሁ
11
11
320
@unicorn_intown
彼女
3 years
ጥላሁን ገሰሰ is dead and still releasing an album, and you're telling me you didn't reply because you were asleep???
6
12
314
@unicorn_intown
彼女
2 years
መጋቢት 27 🕯 መድኃኔዓለም ክርስቶስ ስለ ዓለም ሁሉ ድኅነት በሥጋ ተሰቅሏልና
Tweet media one
0
37
309
@unicorn_intown
彼女
2 years
ኦርቶዶክሳዊያን ክርስትያኖች ሞተው የሚያኖሩት ሐይማኖት እንጂ ገለው የሚያቆሙት ሐይማኖት የላቸውም። እጃችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ!!
7
36
312
@unicorn_intown
彼女
9 months
ፈያ መስቀል ቦሄ አሰናናሁም☦
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
16
28
301
@unicorn_intown
彼女
4 years
I will never forget the time i was at a party playing truth or dare and someone dared me to go home
22
2
293
@unicorn_intown
彼女
4 years
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1
27
293
@unicorn_intown
彼女
3 years
I loved my dress. 😃
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
24
18
288
@unicorn_intown
彼女
2 years
ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ!
5
20
287
@unicorn_intown
彼女
2 years
ከሚያሰጥመው ባሕር ሞገድ የተነሣ የማትነቀነቅ፤ መልሕቆቿም በሦስቱ ሥላሴ ገመድ የተሸረቡ ናቸው፡፡ ይህቺ ደግሞ ከነፋሳት ኀይል የተነሣ የማትናወጥ፤ በጭንጫ ላይ ያለች የዕንቈ ባሕርይ ምሰሶ ናት፡፡ እርሷን የተጠጋ መውደቅ መሰናከል የለበትም
Tweet media one
6
11
282
@unicorn_intown
彼女
2 years
our religion is so beautiful እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
2
20
286
@unicorn_intown
彼女
3 years
You have a very beautiful smile.
85
23
273
@unicorn_intown
彼女
2 years
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን
Tweet media one
0
21
276
@unicorn_intown
彼女
2 years
ድንግል ከልጇ ጋር ወደ ግብጽ ስትሰደድ መንገድ የመራ፤ ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ክቡር ደሙን በብርሃን ጽዋ ተቀብሎ በብርሃነ መነሳንስ በዓለም ላይ የረጨ፤ እውቀት ለተሰወረባቸው ለነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋ ጥበብን ያጠጣ መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ነው
3
15
271
@unicorn_intown
彼女
1 year
🧘‍♀️
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
19
12
272
@unicorn_intown
彼女
4 years
የኛ ቤት እቃ one way or the other is compared to someone's birth ይሄ እኮ ጆሲን ስወልድ የተገዛ ነው ፣ ካንቺ እድሜ እኩል እኮ ነው ይሄ ሳፋ🤦🏾‍♀️
8
7
262
@unicorn_intown
彼女
3 years
ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ንፅዕተ ንፁሃን ስለ ውለታሽ እንዴት መናገር እችላለሁ ስላንቺ ባወራስ ምን ቃላት ይገልፀዋል ክበሪልኝ እናቴ ❤
4
15
258
@unicorn_intown
彼女
4 years
DEATH PENALTY FOR CHILD RAPISTS!!! DEATH PENALTY FOR CHILD RAPISTS!!! DEATH PENALTY FOR CHILD RAPISTS!!! DEATH PENALTY FOR CHILD RAPISTS!!! DEATH PENALTY FOR CHILD RAPISTS!!! DEATH PENALTY FOR CHILD RAPISTS!!! DEATH PENALTY FOR CHILD RAPISTS!!! DEATH PENALTY FOR CHILD RAPISTS!!!
4
21
248
@unicorn_intown
彼女
2 years
ሰላም እብል በድነ ሥጋኪ ጽሩየ ዘተመሰለ ባሕርየ ዕንቊን ለተመሰለ የጠራ የሥጋሽ በድን ሰላም እላለሁ
Tweet media one
1
17
255
@unicorn_intown
彼女
3 years
ለተክለሃይማኖት ጻድቅ መጠነ በዝኃ ሕማሙ ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ
3
22
252
@unicorn_intown
彼女
2 years
🦄
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
19
253
@unicorn_intown
彼女
3 years
ሥላሴን አመስግኑ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ
3
10
249
@unicorn_intown
彼女
2 years
ዕምነታችን ቀኖናችን ስርዓታችን ዶግማችን 🤌🏼...ግን የወረት ክርስትያን ባንሆን
4
15
254
@unicorn_intown
彼女
2 years
ሆሳዕና በአርያም🌿 በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው! መዝ 117:25 እንኳን አደረሳችሁ
5
38
250
@unicorn_intown
彼女
2 years
የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሰረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም
0
16
240
@unicorn_intown
彼女
2 years
ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሀሎ፤ ፈለገ እሳት ወደይን እምአስጠመ ኵሎ ድንግል ሆይ ቃል ኪዳንሽ ባይኖር ኖሮ የሲኦል እሳት ባሰጠመን ነበር
Tweet media one
2
35
242
@unicorn_intown
彼女
2 years
በጽድቁ ከሚመካ ጻድቅ ሰው ይልቅ ስለ ኃጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን እግዚአብሔር ይወደዋል። አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
1
7
227
@unicorn_intown
彼女
4 years
ከልጅነቴ ጀምሮ በአንተ ታምኛለሁ ከእናቴ ማህፀን አወጣኸኝ አመሰግንሃለሁ መዝሙር 71: 6 HI 22💅
Tweet media one
Tweet media two
28
5
231
@unicorn_intown
彼女
3 years
ወይ ዝናቡ በጠዋት መዝነብ ያቆማል ወይ እኔ ትምህርት አቆማለው!
7
12
229
@unicorn_intown
彼女
2 years
ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አግኝተሻልና  አትፍሪ
0
9
234
@unicorn_intown
彼女
3 years
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም። መዝ 22፥4
2
9
225
@unicorn_intown
彼女
3 years
መድኃኔዓለም ክርስቶስ ስለ ዓለም ሁሉ ድኅነት በሥጋ ተሰቅሏልና
0
22
218
@unicorn_intown
彼女
3 years
this video lives rent free in my head. RENT FREE!!💗
8
23
224
@unicorn_intown
彼女
3 years
If anyone asks I'm 6'4
Tweet media one
Tweet media two
18
7
211
@unicorn_intown
彼女
4 years
I was in a taxi. The kid touched my boobs and said የማማ አይነት ነዋ? አጥቢኝ?
32
5
215
@unicorn_intown
彼女
2 years
ስሟ ስንቅ ነው የእመቤቴ
3
16
220
@unicorn_intown
彼女
2 years
“ድንግል ሆይ! በእውነቱ አንቺ ከታላላቅ ይልቅ ታላቅ ነሽ፡፡ ማኅደረ ቃለ አብ ሆይ! አንቺን ሊተካከል የሚችል ታላቅ ማን ነው? ድንግል ሆይ! ከየትኛው ፍጥረት ጋር አወዳድር��ለሁ? አንቺ ቀድሞ በወርቅ ካጌጠችው የሕጉ ታቦት ይልቅ በንጽሕና ያጌጥሽ
4
10
207
@unicorn_intown
彼女
2 years
ኖህ ከጥፋት ውሀ የዳነብሽ የኖህ መርከብ አንቺ ነሽ አባ ሕርያቆስ
1
9
214
@unicorn_intown
彼女
2 years
ምን ብዬ ልንገራቹ እንዴት ብዬስ ልግለፅላቹ የወለደች ድንግል እመለከታለሁ፤ የተወለደ ሕፃንም አያለሁ እንዴት እንደ ተፀነሰ (እንደተወለደም) ግን አላውቅም የእግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ድካም መጣ፤ ፍጥረትም ከድካሙ ዐረፈ፡፡ ሊነገር የማይችል ጸጋ !
Tweet media one
0
15
210
@unicorn_intown
彼女
4 years
I don't think girls really give a damn about your looks that much ... i have seen gorgeous girls heartbroken over some questionable creatures
19
4
208
@unicorn_intown
彼女
3 years
ባስ ውስጥ ሰው ላይ ሆን ብላቹ የምትታሹ ሰዎች እናታችሁ አፈር ታስበላቹ!!
13
4
205
@unicorn_intown
彼女
2 years
Nib bank is so funny 😂😂 they'll literally tell you system yelem as soon as they see the amount you're about to withdraw
14
7
200
@unicorn_intown
彼女
2 years
anyways, Orthodox Christian wedding supremacy.
8
13
203
@unicorn_intown
彼女
2 years
One whole week left 😍 ጾመ ፍልሰታ ለማርያም🤍
3
4
191
@unicorn_intown
彼女
3 years
አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ ሉቃ 1 ፡28
2
11
194
@unicorn_intown
彼女
2 years
I feel so sad every year when ስግደት is over and we're going home.
10
0
197
@unicorn_intown
彼女
2 years
በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 💛💛💛
0
17
196
@unicorn_intown
彼女
1 year
ነግ በኔን ረስታችሁ ዝምታን የመረጣችሁ ተዛዝበናል!
6
18
196
@unicorn_intown
彼女
2 years
ስብሃት ለኪ ማርያም እሙ ለፀሃየ ጽድቅ ለአብ ሙሽራው ለወልድ ወላዲቱ ለመንፈስ ቅዱስ ጽርሃ ቤቱ ተፈስሂ ደስ ይበልሽ
0
12
193
@unicorn_intown
彼女
2 years
ቤተክርስቲያን ለየትኛውም ለማንኛውም ጥያቄ መልስ አላት። ኑ! ወደ ቤተ ክርስቲያን ቅረቡ እዩዋት፣እወቋት፣ትወዷታተላችሁ። አለዚያ ማንም እየተነሳ ለሚሰጠው ትምህርት ልባቹ ይሸፍታል።
0
18
192
@unicorn_intown
彼女
9 months
በትንሹ ስትጠይቁት በብዙ ይሰጣችኋል!!!!!!! እግዚአብሔርን አመስግኑ!!!!!!!
0
10
191
@unicorn_intown
彼女
2 years
I just ended a toxic friendship of 12 years. I am proud of myself. I didn't think I had it in me.
7
2
187
@unicorn_intown
彼女
2 years
"ይህች ቤተክርስትያን ክርስቶስን ከቶ አታውቀውም" ቢሉ ግድየለም ለቃሉ! ግን ድምፅ ቀንሱ! የጌታን መከራ ስቃዩን አስባ ስግደት ላይ ናትና ልጆቿን ሰብስባ ግድ የለም አንቋሿት ግን አትረብሿት! ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ
0
29
187
@unicorn_intown
彼女
3 years
ቅዱስ ሩፋኤል - መራኄ ፍኖት
1
20
188
@unicorn_intown
彼女
2 years
ሥላሴን አመስግኑ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ
0
8
184
@unicorn_intown
彼女
2 years
ፀጋ ካደች ተልከሰከሰች የሚል ቲሸርት አሰርቶ መልበስ አሁን ምን የሚሉት ነው? #መግማት #መግማማት
13
6
187
@unicorn_intown
彼女
4 years
አዳምስ አፈር ነህ እና ተብሏል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግን በዲያቢሎስ ባሮች አትፈርስም!! ቅድስት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም ዋጋ የተከፈለባት ናት y'all can plot all you want ቤተክርስትያን መቼም አትወድቅም!!
5
12
187
@unicorn_intown
彼女
2 years
ሀይል የእግዚአብሔር ነው !!
1
13
187
@unicorn_intown
彼女
3 years
4
31
176
@unicorn_intown
彼女
2 years
በቤተክርስትያናችን ላይ የሚዘንበውን እሳት እየሞቃችሁ ጮቤ ለሚያስረግጣችሁ በሙሉ ፤ እሳትን እሳት አያቃጥለውም። ጽዋው የሞላ ለት እኛ ደሞ የእናንተን መቃጠል እንሞቀዋለን። የቀራንዮው ንጉስ እንደሚፈርድ አትጠራጠሩ!
4
22
184
@unicorn_intown
彼女
4 years
You're horny in quarantine. I was already horny before quarantine. We're not the same
16
4
176
@unicorn_intown
彼女
3 years
አቦ ክስታኔ🔥
13
22
181
@unicorn_intown
彼女
2 years
Dad : ቀዩን ልበሽ Mom : አይ ባክህ ይሄኛው ይሻላል መሰለኝ Dad : ሁሉም ያምርብሻል ደስ ያለሽን ልበሽ 🥹🥹
7
2
176
@unicorn_intown
彼女
6 months
እንዴት አይነት መታደል ነው? እንዴት አይነት ማማር ነው? I have tears in my eyes 🥹 የዓመት ሰው ይበለን!
2
8
181
@unicorn_intown
彼女
4 years
በጣም innocent ከመሆኔ የተነሳ ሙዝ ሁላ ስበላ horizontally ነው 😌
@LidiyaBehailu
lidiya
4 years
በጣም ጨዋ ከመሆኔ የተነሳ እንቅፍት እራሱ ሲመታኝ sorry ብዬ ነው ማልፈው
13
1
201
13
1
180
@unicorn_intown
彼女
4 years
አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል ዘር መኸር ባይኖረው ጎተራው ባይሞላ ሁሉም ይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ🙏
3
5
177
@unicorn_intown
彼女
3 years
Eid Mubarak from my ❤🌎
Tweet media one
Tweet media two
12
3
174
@unicorn_intown
彼女
2 years
አብ በሰማይ አይቶ እንዳንቺ ያለ አላገኘም፤ ባንቺም ሰው ሆነ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር
1
7
177
@unicorn_intown
彼女
3 years
ማርያም ስምኪ ጥዑም❤
0
13
172
@unicorn_intown
彼女
1 year
ከእርሷ ጋር የመኖርን ነገር ከማንም ይልቅ በማወቅህ ሰጠከን እንጂ መች የተገባችን ሆና ተሸለምናት?
Tweet media one
2
11
176
@unicorn_intown
彼女
4 years
When a guy says you're not like other girls, he's admitting that he has a generally low regard for your entire gender but is willing to make an exception for you. This is not a compliment. Girl run
21
13
171
@unicorn_intown
彼女
3 years
🌿🌿 ሆሳዕና በአርያም 🌿🌿 🌿🌿 እንኳን አደረሳችሁ 🌿🌿
5
11
166
@unicorn_intown
彼女
4 years
I know 4 ሞልቃቃ ሰዎች 5 of them are ኢሳም ሐበሻ
15
0
167
@unicorn_intown
彼女
3 years
እውነተኛ ሰላማዊት የኖኅ ርግብ ብዙኃን ማርያም🧡
Tweet media one
1
8
167
@unicorn_intown
彼女
3 years
ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ
0
4
159
@unicorn_intown
彼女
2 years
በዚህች ቀን ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ሞትን ሳይቀምስ የተሰወረበት ቀን ነው እንኳን አደረሳቹ
5
6
163
@unicorn_intown
彼女
3 years
ህያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? እንደተናገረ ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም ሉቃ24፥5
4
20
160
@unicorn_intown
彼女
2 years
My one and only wish, በቤትህ አኑረኝ፣ ናታኔም አድርገኝ
1
9
165
@unicorn_intown
彼女
2 years
አንቺን ከሚያመሰግኑ ብጽዕት ከሚሉ ትውልድ ያደረገኝ አምላክ ክብር ይግባው
0
11
163
@unicorn_intown
彼女
3 years
አልረሳው መቼም ያንቺን ደግነት ውለታ አለብኝ ኪዳነምህረት
3
9
158
@unicorn_intown
彼女
4 years
Do you ever get random dirty thoughts in public and then you think someone around you is telepathic so you start thinking about pizza
10
1
164
@unicorn_intown
彼女
2 years
የማይሞት መለኮት ስለ እኛ የሞትን ጽዋ ተቀብሎ በሰውነቱ ሞተ! ወዮ ለዚህ አንክሮ ይገባል፡፡
0
7
162