Ruth💫🦋 Profile Banner
Ruth💫🦋 Profile
Ruth💫🦋

@rut_worku

Followers
4,767
Following
1,097
Media
97
Statuses
1,601

ከተዋህዶ ሀይማኖቴ ከኦርቶዶክስ እምነቴ ከድንግል አማላጄ የሚለየኝ የለም🙏❤️

Joined December 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመዳኒኣለም እየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏 ከዲቂቃዎች በፊት ከመኪና አደጋ ነው የተረፍኩት እባካቹ ጥንቃቄ አይለያቹ!
23
4
306
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
በነገራችን ላይ የታሸገ ውሃ የያዘ ሁሉ ዲያስፖራ አይደለም! ጫት ቃሚም ሊሆን ይችላል 🌿✋🙌
52
17
375
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
በነገራችን ላይ አስቴር አወቀ የማታረጀው ባል ስለሌላት ነው አራት ነጥብ እና ሴቶችዬ ከዚ ምን እንማራለን🙄
106
10
353
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ቡና የማትጠጡ ሰዎች ግን ለምን ሀገሪቷን ለቃቹ አትወጡልንም 🤨
54
12
319
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
Dear EthioTelcom ከዚህ በኋላ የማታውቁትን ነገር ዝም ብላችሁ አትነካኩ‼️👊🚶🏾‍♀️🚶🏾‍♀️
5
12
331
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ጉራጌ እንኳን ጨክኖ ሱቁን ዘጋ😳 ከንቱ አለም😓
25
14
312
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
የቦረና ህዝብ በድርቅ ምክንያት ችግር ውስጥ ወድቋል ህዝቡም ተርቧል የፌደራል መንግሥት እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መፍትሄ እንዲሰጠው እንረባረብ እባካችሁ 💔
Tweet media one
Tweet media two
10
100
304
@rut_worku
Ruth💫🦋
10 months
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የኢትዮጵያ ድምቀት ናት‼️ የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው 🙏❤️💒
Tweet media one
1
9
277
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
አቤት ግርማሞገስ ❤️ መልካም ዕለተ ሰንበት ⛪
Tweet media one
5
9
266
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
አግብቶ ወደ ውጪ ሀገር ለሚወስደኝ ሰው ኤኒታይም ግዝጁ ነኝ😑😪
196
18
254
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እኚህን አባት ንግግር መስማት እንዴት ደስ ይላል 😊 መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ 😊🙏
Tweet media one
9
6
260
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራውሽ አላስችል ቢለኝ አውቀዋለው እናቴ ስትወልደኝ ×2 🙏❤ ከእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ያሳትፈን ምልጃና ጥበቃዋም አይለየን🙏🙏
Tweet media one
3
22
236
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ቡና ☕ የማትጠጡ እና ሙዚቃ🎼የማትሰሙ ሰዎች እንዴት ነው ኑሮን የምትገፉት ግን🥺🤔
60
6
234
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ወንድ ልጅ መኪና እንጂ ጥላ ሲይዝ አያምርበትም😌😁
64
6
230
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
የሚያስፈራኝ የለም በድንግል ታቅፌ ዛሬን አይቻለው ትላንትን አልፌ❤️🙏 እናቴ ድንግል ማርያም 💖🙏
Tweet media one
1
4
215
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
ኪዳነምህረት እናቴ መንገዴን አንቺ ምሪኝ🙏☦️❤
Tweet media one
1
7
206
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
🙏ኪዳነምህረት እናቴ ሚስጥረኛዬ ጓዳዬ የጎደለኝን ታውቂያለሽ ከአፌ ሳይወጣ ሳልነግርሽ❤️🙏
Tweet media one
2
13
201
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
My sister ፍቅረኛሽን ዛሬ 12 ሰዓት ቅጠሪው ካልመጣ Single እንደሆንሽ ቁጠሪው!🤷🏽‍♀️😅
41
1
194
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ቀኑ ቅዱስ ሚካኤል በዛ ላይ ልደቴ መታደል ነው😊ድጋሚ ሌላ እድል ድጋሚ ሌላ ቀን ፈጣሪ ይመስገን🙏 መልካም ልደት ለኔ🎂🥂🍾🥰
Tweet media one
49
5
194
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ሲከፋኝ ወደ ደጇ ሂጄ የምፅናናባት ቤተክርስቲያን #ማቅ ለብሳ አየሁ እንዴት ልብ ይሰብራል በድንግል😭💔 አቤቱ ይቅር በለን ማረን💔
Tweet media one
4
24
193
@rut_worku
Ruth💫🦋
3 years
ሰንበተ ክቡር❤️🙏
Tweet media one
1
9
187
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
በጣም ለምወደው ሰው ልሰጠው የምችለው ትልቅ ነገር ቢኖር ጊዜዬን ነው!
26
4
187
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
የተዋህዶ አባቶች🙏
Tweet media one
3
10
187
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
አጠፋለው ብሎ አብዝቶን አረፈው‼️
Tweet media one
1
15
183
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ካራማራ ሌላ ድል ሌላ ውለታ !🇪🇹
Tweet media one
1
3
183
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
የተዋህዶ ልጆች ቤተክርስቲያናችን መልስ እስክታገኝ የማንንም እንቶ ፈንቶ መስሚያ ጊዜ የለንም ። "አጀንዳዬ ቤተክርስቲያን ብቻ ናት"!!!
1
13
173
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ሚኒሊኩ💚💛❤️ ሰናይ ቅዳሜ☀️
Tweet media one
3
12
177
@rut_worku
Ruth💫🦋
8 months
የራሳችሁ ኑሮ ዝም ብላችሁ የምትኖሩ ሰዎች አከብራችኋለው።
8
12
177
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
መንግስት ኢንተርኔቱን ዘጋው ድሮም እኮ እኛ የምንጠራራው ቤተክርስቲያን ደውል ነው ‼️
4
13
171
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
ነብሴ "ፎቶ ላኪልኝ" የሚላትን ወንድ አብዝታ ትጠየፋለች‼️🤧🙌🙌
25
1
172
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
የሚያስፈራኝ የለም በድንግል ታቅፌ ዛሬን አይቻለው ትላንትን አልፌ❤️🙏 እናቴ ድንግል ማርያም 💖🙏
Tweet media one
0
4
163
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ዶሮ ወጥ መስራት ልክ እንደ ሙያ መስፈርት የምታቀርቡ ወንዶች🧔 እስኪ መጀመሪያ ዶሮውን መግዛት ቻሉ 😕😏
20
1
165
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ቢቀርስ😂😂 ኢሄው ነው 🙌🙌🙌
Tweet media one
19
1
161
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
የዛኛው ፆታ አባላት ዘንድሮም ሎሚ እንዳይሆን የምትወረውሩት❓ 🤨🤧
78
3
157
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እኔ አላምንም እኔ አላምንም🤣🤣
Tweet media one
40
11
154
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
@Ruth_GIRMA1 ሰላሙን ከሰጠሽው በቂ ነው 🤷🤷
13
0
151
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ሰው ሁሉ ምን አለ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳገኛችሁት ቢሆን😞😩
19
6
153
@rut_worku
Ruth💫🦋
10 months
✝️19✝️ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸር አብሳሪው መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን !✝️✝️
Tweet media one
0
7
152
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
ይለይብኛል ሚካኤል 🍀❤️🍀❤️🍀❤️🍀 ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴ አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል(2) በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጎኛል (2) እንኳን አደረሳችሁ ⛪🙏
Tweet media one
0
6
149
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
ስምሽ ቢጠራ እማትጠገቢ የመንገዴ ስንቄ ነሽ የነፍሴ ምግብ ምስጋናሽ ይብዛልን ውደ ቤቴ ግቢ ሁል ጊዜ በማርያም ደስ ይበላቹ❣️አሜን🙏
Tweet media one
0
14
146
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እንኳን አደረሳችሁ❤️🙏 21 ማርያም እመብዙሀን🙏
Tweet media one
0
7
147
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ሰንበተ ክቡር❤️⛪መልካም ዕለተ ሰንበት 😊
Tweet media one
3
3
146
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ፈቀቅ ለማይል ኑሮ በዚ በጠዋት ተነስቶ በብርድ ስራ መሄድ ግን ፌር ነው❓ 🥶😭😭😭😭
19
3
135
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው አይኔን የጨፈንኩት አንተን አምኜ ነው 🙏😊
2
6
137
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ጠዋት መዝሙር የምትከፍቱ የታክሲ ሹፌሮች😊
5
1
134
@rut_worku
Ruth💫🦋
9 months
Pray for me guys, I really need it!
18
2
133
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እናቴ እመቤቴ የማጠፊው ከአፌ በረከቴ አንቺ ነሽ የመስቀል ስር ትርፌ 🙏🏻❤🙏🏻 ማርያም⛪
Tweet media one
0
3
130
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
Happy Sunday 🧘🏽‍♀️🦋😊
Tweet media one
14
2
128
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እንኳን አደረሳችሁ ህዝበ ክርስቲያን ⛪❤️🙏
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
4
127
@rut_worku
Ruth💫🦋
8 months
"ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት" እንኳን አደረሰን ❤️🙏
Tweet media one
0
1
128
@rut_worku
Ruth💫🦋
11 months
እመቤታችኝ የብዙሀን እናት ለእኔ ግን ልዩ ናት❤️🙏 እንኳን አደረሳችሁ
Tweet media one
0
7
124
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
My sister ገንዘብ ሳይኖርሽ ትዳር መያዝ ማለት ሚጥሚጣ በነካ እጅሽ አይንሽን እንደመንካት ይቆጠራል‼️✋🙌🤐
36
4
119
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ተበድራችሁም ቢሆን አንዳንዴ ጥሩ ምሳ ብሉ☺️😋😁
Tweet media one
26
2
116
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ኑሮ የመረረው ሰው ምን ሊያደርግ ይችላል ❓🤔
109
2
114
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
የራሳችሁን ፎቶ Screen saver የምታረጉ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው የሚያማቹ‼️🤧🙇🏾‍♀️
17
5
114
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
"ወደ አድዋ ሲሄድ ምኒሊክ ኑ ካለ አይቀርም #በማርያም ስለማለ" ምኒልክ ጥቁር ሰው!!💚💛❤️ አድዋ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
0
11
116
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
የኔ አንቂ😊😋😋
Tweet media one
11
5
114
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
የአባቶችን ትዕዛዝ እናከብራለን ግን አሁንም አይናችን ቤተክርስቲያናችን ላይ ነው‼️⛪
1
18
108
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ባለ ትዳር የሆናቹ ሰዎች ለምን አተኙልንም ግን 😏😏
36
0
103
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ኧረ ተው ወንድሜ ትንሽ ጠብቀን እኛም ወደዛው ነን😩😩
Tweet media one
10
1
105
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እንኳን ለሰላም አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ⛪🙏 ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን❤️🙏
5
7
108
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
መልካም ዕለተ ሰንበት 💖⛪🙏
Tweet media one
3
1
103
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
የጠዋት እንቅልፍን ግን መቼ ነው ምጠግበው 😭
24
3
109
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እሰይ ነጋ ደሞ ላመስግነው💖 ተመስገን🙏
2
5
109
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
በዚህ ኑሮ ውድነት የምትቅሙ የምታጨሱ ሰዎች Life እንዴት ነው ሚገፋላችሁ 🥺
16
0
101
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
አቤት የአንሶላው ቅዝቃዜ😩 ውሃ ደፍተውበት ነው እንጂ እንዲማ አይቀዘቅዝም 😭😭😭
24
2
102
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ያ እረጅሙን የበዓል ቴክስት አደራ እንዳትልኩብኝ🖐️👐👐
4
6
103
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እሰይ ነጋ ደሞ ላመስግነው❤️🙏 ተመስገን🙏
0
4
109
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
መኪናም የለህም iPhoneም የለህም ስለምን በዜብራ ትሻገራለህ! 😏
17
2
106
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
በዚ ኑሮ ደሞዝ Unlimited ቢሆን እራሱ አይበቃኝም 😥 አረቄ በቂጣ የሆነ ላይፍ😭
7
2
101
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ሰንበተ ክቡር⛪🙏🙏
Tweet media one
0
4
106
@rut_worku
Ruth💫🦋
3 years
እኔም እኮ አለኝ ሀበሻ ቀሚስ😊😜
Tweet media one
8
4
99
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
Dear Ethio Telacom ዳታችሁን ውሰዱ ኔቶርኩን መልሱልን😠
7
0
98
@rut_worku
Ruth💫🦋
1 year
ሲተዋወቀኝ 🤝 ኬቢ ብሎ ነበር ስሙን የነገረኝ Truecaller ከበደ አቤት የኛ የሴቶች መከራ😭
10
2
99
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ቅዱስ ገብርኤል ነኝ እንኳን ለመልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳች⛪🙏🤲
4
4
96
@rut_worku
Ruth💫🦋
8 months
የኢትዮጵያ ህዝብ ተስማምቶ የሚጠላው ነገር ቢኖር ዱባ ነው
30
3
95
@rut_worku
Ruth💫🦋
10 months
ከፒያሳ መገናኛ በሚሄድ ታክሲ ውስጥ አስር ብር ጥሎ የወረደ ሰው ካለ ምልክቱን ተናግሮ የሱ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ ከቀበሌ አፅፎ ወረታውን ከፍሎ መውሰድ ይችላል 🙌🙌🙌 እኔ የሰው ሀቅ አልፈልግም 🖐️
14
2
95
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
በግራ ሰው ስለሚበዛ በቀኝ ዋሉ☕🙂
Tweet media one
6
0
92
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ገብተሻል ላትወጪ አንዴ ከልባችን ጌታዬን ያየንብሽ ስለሆንሽ አይናችን ኪዳነምህረት እናቴ❤️⛪🙏
1
4
92
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እሰይ ነጋ ደሞ ላመስግነው❤️ ተመስገን🙏
3
1
90
@rut_worku
Ruth💫🦋
6 months
ግንቦት 1 ልደታ ለማርያም ከፀሐይ ሰባት እጅ የምታበራ የመልኳ ደም ግባት ከማርና ከስኳር ይልቅ ደስ የሚያሰኝ የመዓዛዋ ሽታ ከሽቶዎች ሁሉ የሚበልጥ የእግዛብሄር ስጦታ የሆነች ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች ! እንኳን አደረሳችሁ ❤️🙏
Tweet media one
1
7
90
@rut_worku
Ruth💫🦋
11 months
Elementary ሴት ተማሪዎችን የምትለክፉ ወንዶች ምን አይነት ጭንቅላት ነው ግን ያላችሁ በፈጣሪ 😤
16
1
87
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
መኪና ያለመግዛቴ ዋነኛ ምክንያት Taxi ውስጥ የሚከፈቱት ፀዴ ፀዴ ዘፈኖች ስለሚናፍቁኝ ነው 😑😜
14
1
89
@rut_worku
Ruth💫🦋
7 months
🗣️ብሬን ተበድራችሁ ያልመለሳችሁ ሰዎች እንደ ንግድ ባንክ ፎቶአችሁን ከመለጠፌ በፊት ብሬን መልሱ!🚶🏼‍♀️🚶🏼‍♀️
1
1
87
@rut_worku
Ruth💫🦋
3 years
ልደታ ማርያም እናቴ❤️🙏
0
7
86
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ቅዳሜን እቤት ውስጥ የሚውል ሰው ምን ሊያረግ ይችላል?🧘🏽‍♀️🥺
55
0
81
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ጥሬ ስጋ ምትበሉ ሰዎች ትንሽ ቆይታቹ እኛንም እንዳትበሉን ነው ምፈራው 👀😑
21
1
87
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ኢትዮጵያ ውስጥ በየቦታው ምን ልታይ ትችላለህ የታክሲ ሰልፍ😭
9
5
86
@rut_worku
Ruth💫🦋
6 months
— ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።ዮሐንስ 12:13 🌿🌿🌿 #እንኳን አደረሳችሁ 🌿
Tweet media one
1
4
86
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
በዚህ ሰዓት እቤቱ እንደተኛ ሰው እድለኛ የለም🥺 ብርዱ ዝናቡ😭😭
12
0
85
@rut_worku
Ruth💫🦋
8 months
"በልቤ ስሌዳ ስሙን አትሜያለው በሄድኩበት ሁሉ ሚካኤል እላለው"⛪🙏 ቅዱስ ሚካኤል 🤲
Tweet media one
0
0
85
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ከአንዳንድ የልብስ አራዳ ሰዎች ይጠብቃችሁ‼️✋🤧
5
3
81
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
የኛ ህዝብ እኮ ከምቀኝነቱ ብዛት ከሱ የተሻለ ምቀኛ ስትሆን ይመቀኝብሀል 🙉😏
8
3
79
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።
3
2
77
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
አሉ ደሞ አንዳንድ ጓደኛ መሳዮች የሚፈልጉት ነገር ብቻ ሲኖር የሚደውሉ🙅😏
8
2
81
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
ቴክስት አቆይታቹ ስለመለሳቹ አራዳ የሆናቹ የሚመስላቹ ሰ ገ ጥ ያ ን ስ እየሄዳቹ✋🙌🙌
5
0
75
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እሰይ ነጋ ደሞ ላመስግነው ተመስገን😇🙏🌤️
1
1
81
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው🙏
0
2
79
@rut_worku
Ruth💫🦋
2 years
እንኳን ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ❤️⛪🙏
4
1
77
@rut_worku
Ruth💫🦋
7 months
✟የአብይ ጾም 5ኛዉ ሳምንት✟🍀 ደብረ ዘይት🍀✟💟 በአብይ ፆም ዉስጥ ካሉት ሳምንታት ደብረ ዘይት 5ኛዉ ሳምንት ይዉላል።
Tweet media one
0
2
77