Ruhama Profile Banner
Ruhama Profile
Ruhama

@ruhama_m_belay

Followers
11,268
Following
317
Media
871
Statuses
48,227

Meh.

Earth
Joined February 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
ሀይሌ እኮ ሀገር ነው::ሌላ ሰው አገር ሄደህ I’m from Ethiopia ስትል "Oh, Haile G/Selassie”ብለው they smile:) He creates that instant connection between you and a random stranger from የሆነ ሩቅ ቦታ:: የሚነካው የሚባረክለት ብሩክ...እንኳንም የእኛ ሆንክ 💚💛♥️
48
106
1K
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ሀገራችንን እንውደድ ገንዘብ በblack market አንመንዝር::
39
344
1K
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
• ውለታ አንረሳም 💚💛♥️• 🤍 💙♥️
Tweet media one
19
224
1K
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
"ኤጭ ፍተሻ አለ" አይባልም... ተፈተሽ ሲሉህ ባለመታከት ተፈተሽ... ሀገር'ን መውደድ እንዲህ ባሉ simple gestures ይገለፃል::
7
173
885
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
Something about this picture... I don’t think I will ever get over it. #Amhara 💚💛 ♥️
Tweet media one
30
66
732
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ለገና የምትመጡ one million diasporas ሆይ •ስትመጡ use the opportunity to learn how you can help rebuilding your communities. • ገንዘባችሁን በባንክ መንዝሩ •ኑ with a purpose bigger than yourself.
27
177
685
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ልደቱ is a bitch!
75
58
650
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
My people in ደሴ!😁🙌🏼 💚💛♥️ 📷: FB
Tweet media one
4
143
623
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
በባልንጀራህም ላይ በCNN አትመስክር:: 🤣🤣🤣 •Israel
18
105
582
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
•We will rebuild the schools, hospitals and everything else destroyed by TPLF. •We will heal...in time. •We will be the bomb ass nation that we are made to be. ኢትዮጵያ will prevail!!! 💚💛♥️
14
144
555
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
#BlinkenSoWoyane he thinks captain America is ጌታቸው ረዳ
15
120
517
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
አማራ ችሎ እየነኖረ ያለውን ግፍ none of us can fathom . #ማይካድራ #ወለጋ #መተክል #ጉራፈርዳ #አጣዬ
18
126
533
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ይሄ ሁሉ ሀገሩን የሚወድ ካለ ምን ማድረግ የማንችለው አለ?!... we will rebuild ኢትዮጵያ:: 💚💛♥️
12
62
536
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
የዐብይን ፆም ግን 1. ሁሉም ኢትዮጵያውያን ብንፆመው 2. መፆም ብቻ ሳይሆን በፀሎት ብናጅበው Ethiopia needs a divine intervention
21
51
505
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
በመተከል, በወለጋ, በማይካድራ እና ብዙ ቦታዎች ገዳዮች አማሮችን አማራ ናችሁ ብለው ለመግደል ሳያፍሩ social media ላይ ያለን አንዳንዶች "Amhara is being killed" ለማለት ለምን እምቢ አልን? Telling the truth as it is doesn’t make anyone less Ethiopian🙂
28
71
489
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
I’m dead 😂😂😂😂...#አልይዝልህም
137
68
495
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
Honestly አብይ and co ሲገነቡ next level stuff ነው የሚገነቡት... ጥርት እና ፅድት ያለ ነገር... it would have been more awesome ደሞ ከቀበሌ ጀምሮ ያሉ መስሪያ ቤት አሰራሮች ጥርት እና ፅድት ያሉ ቢሆኑ:: Congrats to us all...We have a super cool library!
10
40
481
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
ትግራይ ቲቪ ላይ ያልተደመሰሰው የኢትዮጵያ ጦር ያኔ ኮርያ የዘመተው ብቻ ነው 😆 •Sura
31
1
464
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
TPLF ኦነግን ከ use and throw ሳህን ለይታ አታየውም 🤷🏽‍♀️
29
66
444
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
📍Lalibela, በላይነሽ የጀበና ቡና ቤቱ ጋ:)
Tweet media one
Tweet media two
17
14
446
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
•ሀገር It’s the landscape, it’s the people, it’s those magical colors. 💚💛♥️ 📷: ኮርማሽ
Tweet media one
4
66
451
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
ልክ በኢትዮጵያ ተስፋ ልቆርጥ ስል I think of ሀይሌ ገብረስላሴ
5
23
455
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
Current status: በሀገር ፍቅር እየተቃጠልኩ ነው 💚💛♥️
14
39
448
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ለOLF, If it really was about ነፃነት ምናምን what TPLF did to Oromo people in the name of ኦነግ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር ሆኖ ህወሃትን ለመቃወም ከበቂ በላይ ምክንያት ነበራቸው... but it’s not about that... it’s about dismantling Ethiopia. እሱ ደግሞ አይሆንም::
13
138
424
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
አፋር ኢትዮጵያ ነው! ኢትዮጵያዊነትን የሙጥኝ ስላለ ነው የሚወጉት! ስለ አፋር ዝም ማለት ኢትዮጵያን መካድ ነው! •አብራር #AfarUnderAttack
13
145
434
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
PP ግን መሆን የነበረበት የፖለቲካ ፓርቲ ሳይሆን event planner ነበ�� ... ድግሶቻቸው are some fancy shit
20
28
442
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
ደመቀ looks bored all the time አዳነች is like a robot.she doesn’t blink ሙፈሪያት seems like she’s about to cry ታከለ is that kid ሁልግዜ trendy ልብስ የሚለብስ but ፋራ ሽመልስ is ገንገበት(I don’t know what it meansግን it fits him) ሳህለወርቅ Is ደርባባ💛
84
13
432
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ሂዱና ምርጫ ካርድ አውጡ ስትባሉ እምቢ ያላችሁ ሰዎች የምርጫው ውጤት ላይ strong opinion'ኣችሁ ያስቀኛል::
9
25
413
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
There is no such a thing as "የኢትዮጲያ አምላክ" ኢትዮጵያ በጌታ ፊት ከሌላው ሀገር የተለየ place የላትም:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የሚያውቃት ልክ Bolivia’ን እንደሚያውቃት ነው:: Maybe that kinda humility is what God wants. Ethiopia be humble!
104
13
425
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
"People of ትግራይ love ህወሃት ስለዚህ ትግራይ doesn’t need to be free from ህወሃት" let’s say that’s true, but some people keep forgetting it’s not just about that anymore,ህወሃት attacked የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት::እሱ ደሞ የሀገር ክህደት ወንጀል ነው!
26
10
417
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
"ሰውየው አገሬን ምዕራቡ አሻንጉሊቴን" ተመስገን ደሳለኝ እንኳን ደጋፊ ሆነ እኮ lol... ሁሉም ነገር ከሀገር በታች ነው🙏🏼
19
94
415
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
"ሰብረናቸዋል" ተብሎ ድጋሚ "down down" ምንድን ነው? make up your mind እንጂ 🙄
37
65
415
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
Hey @jack What’s up?! Would you please tell @Twitter to stop silencing pro Ethiopian voices?
6
159
418
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ሮል ሞዴላችሁ ለነበረች መፅናናቱን ይስጣችሁ እላለሁ 🙏🏼
27
26
411
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
የአማራ politics ከእስክድር ነጋ ራሱን መነጠል አለበት... እስክንድርም እየሄደ ባይጣበቅባቸው ጥሩ ነው:: ከተቻለ እንደውም break ነገር ቢወስድ አሪፍ ነው::
75
53
408
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
"አማራ in the past ጨቋኝ ነበር" ብሎ ተረት ተረት በሚያምን ሰው እና ዘንድሮ ደግሞ "የአማራ ፅንፈኞች" እያለ የፈጠራ ወሬ በሚያወራ ሰው መካከል ልዩነት የለም::
10
51
408
@ruhama_m_belay
Ruhama
5 years
Dear Ethiopians who live in Ethiopia 1. ታህሳስ ብሎ New Year የለም:: 2. Tomorrow is Wednesday. 3. New year was about 4 months ago on መስከረም 1. I know I just stated a very obvious fact but some of you needed a reminder. Happy Wednesday’s Eve! #Ethiopia
30
28
411
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
•Addis Ababa•
Tweet media one
13
21
410
@ruhama_m_belay
Ruhama
1 year
•ንጉስ 🖤
Tweet media one
6
56
405
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
•It’s these colors for me... ጎንደር አምሮባታል 💚💛♥️
Tweet media one
9
21
388
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
Also በሗላ “ጦርነት መጥፎ ነው" እያሉ ከመጮህ አሁን የምትሳሱለትን ህወሃትን “አደብ ግዛ\ግዢ( whatever pronoun you use) ማለት ይሻላል:: #TPLFTerroristGroup
22
85
376
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
I am aware that my tweets won’t save their lives. I am powerless to do anything ግን when enough people are not talking about a certain thing, ዝም ከማለት መናገር ይሻላል... at least their death won’t go by as if it didn’t happen. #Amhara 💔
18
62
388
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
በስማም when Ethiopia survive this, bombass ሀገር ነው የምትሆነው 💚💛♥️ and I hope ብዙም ደስ የማትላቸው ሰዎች will remember how they ganged up and attacked her restlessly, I hope they’ll remember how strong and organized they were but how they failed. I can not wait!
33
54
370
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
#BlinkenSoWoyane he blames ENDF and Amhara militias for the September 11 attack
10
136
363
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
አብይ ለግብፆች "ወላሂ አልጎዳችሁም" ብሎ ምሎላቸዋል ስለዚህ ግድቡ እንደተሸጠ ማስረጃ ነው ብሎ የተከራከረኝ ልጅ ትዝ ብሎኝ እየሳቅኩ ነው
19
24
374
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ገና ብዙ ስራ ያለብን ሰዎች ነን let’s not argue on why we are winning ምናምን... it’s beneath us. ማንም ብቻውን ያመጣው ድል አይደለም... credit goes to #unity . 💚💛♥️
16
55
382
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
Beautiful! 💚💛♥️ 📸: Visit Amhara
Tweet media one
5
37
377
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
Dear የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በአሰቃቂ ሁኔታ የሰው ነፍስ ሲጠፋ, አካል ሲጎድል እና ንብረት ሲወድም "ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶች" ተብሎ ብቻ አይታለፍም...that is a thing you say ሰዎች መንገድ ላይ ሽንታቸውን ምናምን ሲሸኑ ስታይ::
2
38
380
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
•First Day in ጎንደር ... crashed a wedding... well( መልስ) with the one and only...
Tweet media one
11
11
374
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ሞታቸውን ለምደነዋል... that’s the heart breaking truth!
Tweet media one
3
140
371
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
💚💛♥️
Tweet media one
0
45
376
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
Dear ብሄር ብሄረሰቦች እባካችሁን stop killing the Amhara people!
39
12
356
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ምርጫው ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ ሆኗል ብለን ካልንም የሚሆነው it’s because of the opponent parties... they took their defeat with grace. ለሰላም, ለኢትዮጲያ ሲሉ ሽንፈታቸውን በፀጋ ተቀብለው ለሀገራቸው የተሻለን ተመኝተዋል... that’s rare.
18
38
356
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
What’s happening?
Tweet media one
14
79
369
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
አማራ is like a middle child of Ethiopia, no one cares ያን ያህል about how things make them feel. ያሳዝኑኛል💔
33
6
353
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
ሀገር ሲበጠብጡ የከረሙት Nobel prize ስለተሸለመ ምንም አይለንም በሚል እሳቤ ይመስላል አረፍተ ነገራቸውን የሚጀምሩት “Nobel Prize winner....” እያሉ ነው:: why are they so stupid ግን?!
19
14
351
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
በስማም when Ethiopia survive this, bombass ሀገር ነው የምትሆነው 💚💛♥️ and I hope ብዙም ደስ የማትላቸው ሰዎች will remember how they ganged up and attacked her restlessly, I hope they’ll remember how strong and organized they were but how they failed. I can not wait!
7
43
352
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
ታምራት ነገራ is home... እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏼
9
17
347
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
😂🙌🏼
Tweet media one
25
31
346
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
The idea of ክልል is, you live in a harmony as long as the "owners" of the region is cool with you ከዛ ግን ሲደብራቸው "መጥ" ነህ ብለው go away ይሉሃል... በሀገሬ ለመኖር የሰዎች መልካም ፍቃድ ካስፈለገኝ ምኑን ኖርኩት?! #DismantleEthnicFederalism
7
21
336
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰልፍ የወጡት ተማሪዎች በቁጥር ትንሽ ቢሆኑም ልባቸው ግን ���ልቅ እና courageous ነው:: አማራ exist ማድረግ እንዳይችል በሚመስል መልኩ እየተጠቃ ባለበት ወቅት አብዛኛዎቻችን ግድ እንደማይሰጠን ቢረዱም የአቅማቸውን አድርገዋል
8
32
323
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ደም ተከፍሎበታል... literally! We all owe it to them to serve ኢትዮጵያ with the best way we can. 💚💛♥️
2
54
333
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
Amhara “Elite” is Amhara farmers, Amhara Women and Men, Amhara children, Amhara Mothers... anything and anyone Amhara.
8
61
323
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ብልፅግና ፓርቲ ...የፈለገ ውድ ልብስ ቢለብስ የማያምርበት ሰገጥ የሀብታም ልጅን ያስታውሰኛል🤷🏽‍♀️
21
8
326
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
Just like ህወሃት የሰሜን ዕዙን attack ስታደርግ( it was a bitch move btw) የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያን ህዝብ አጠቃ ብለን እንዳልተረዳነው ሁሉ ( because ስላይደለ) the war against TPLF ሲባል it’s against ትግራይ people እያላችሁ ridiculous ነገር አትናገሩ::
23
33
327
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
ብልፅግና የአረብ ሀገር ሙሽራ ይመስል ብልጭልጭ ነገር ይወዳሉ😑
24
16
336
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
በብሄር ስም ባንክ ምናምን መክፈት የሚከለከለው መች ነው?
42
8
335
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ምርጫው ተጭበረበረም አልተጭበረበረም make sure to vote. በተለይ "we are too cool for politics” የምትሉ የአዲስ እበባ ሰዎች ሆይ እባካችሁን ምረጡ... Vote PP out!!!
21
39
319
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
130 Amharas were killed yesterday in wollega💔....sadly, it’s not going to be the last time they will be targeted. #Amhara 💔
9
88
323
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
If you love Ethiopia, speak up for the Amharas...ብቻቸውን ሀገር የመጠበቅ ግዴታ የለባቸውም:: Wake the hell up!!! #AmharaUnderAttack
10
66
311
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
አንዳንዶች "ኢትዮጵያ'ን ወደድን" ብለው ባንዲራ በባንዲራ ሲሆኑ እንደ ትልቅ ውለታ የሚቆጠርላቸው ነገር ያስቀኛል ... ሁሉም ሀገሩን የሚወደው ለራሱ ብሎ ነው::
16
30
322
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
ሀገርህን ከወደድክ then for obvious reasons you stand with the church! የኢየሱስ ተከታይ ነኝ ካልክ then as a Christian you should know that ሰዎችን በዘር ከፋፍሎ ማባላት የእሱ መንገድ እንዳልሆነ መልካም እሁድ!
5
39
334
@ruhama_m_belay
Ruhama
5 years
መንገድ ላይ እየሄድክ/ሽ እንቅፋት ሲመታህ/ሽ a complete stranger እኔን አይዞሽ/ህ የሚልባት ሀገር ኢትዮጵያ 💚💛❤️ እንዴት አደራችሁ?
25
18
327
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
"ዘር እየጠራችሁ አታልቅሱ አላማቸው ይሄ ነው" Let’s say አላማቸው ኢትዮጵያዊነት ላይ ተስፋ እንድንቆርጥ ነው but we can speak the truth and still hold our ኢትዮጵያዊነት dearly... አማራ በአማራነቱ ተገደለ ስላልኩ ማንም ኢትዮጵያዊነቴን አይወስድብኝም::
8
35
322
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
የሆነ አቃቂር ስታወጡ የሁሉም ብሄር representation ያስፈልጋል የተባላችሁ ይመስል የምትጋጋጡት ነገር ነው የማይገባኝ:: በታሪክም ሆነ ዛሬ ላይ there is no Amhara version of TPLF/OLF. ዋጡት!!!
15
41
323
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
በኪነጥበቡ ነው እየኖረች ያለችው ኢትዮጵያ
15
28
322
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ኢትዮጵያን ከነፍሱ የሚወዳት ታምራት ያለ ምክንያት እስር ቤት ነው... ኢትዮጲያን ካላፈረስን አንተኛም ያሉት ከእስር ተፈተዋል... ይሄም ለሀገር ጥቅም ነው አይደል?!🙂 #FreeTameratNegera
4
50
315
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ኢትዮጵያውያን Facebook users "ፌስቡክ ይዘጋ" እያሉ መንግስትን እየጠየቁ ነው::
10
59
313
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
I’m not going to hope for the international community to speak up for the people in Afar and Amhara...ግን you’re supposed to be their leader, you were supposed to protect them... ያለምንም እርዳታ ሲገደሉ, ከቤታቸው ሲፈናቀሉ ዝም ማለትህ እስከመቼ? @AbiyAhmedAli
15
92
304
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
ታምራት is still in prison ግን ስብሀት ተፈታ ነው የምትሉኝ?🤔 መቼስ ለሀገር ነው .... right?! 🙃
14
37
317
@ruhama_m_belay
Ruhama
5 years
የልጆቻችሁን ሞግዚቶች( usually እነሱም ኑሮ አልደላቸውም እንጂ ትንሽ ልጆች) , ከልጆቻችሁ ጋር , ኬክ ቤት ባጠቃላይ restaurant or whatever ስትወስዱ make sure you buy them whatever your kids are having...እነሱም ያምራቸዋል::
17
19
318
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
Moral of the story: የሩቅ ወዳጅን ተማምኖ ከቤተሰብና ከጎረቤት መጣላት መዘዙ ብዙ ነው::
10
33
314
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
መከላከያ ሰራዊት ሲነካ ቢገባህ, ብታስተውል,ትንሽ ማሰቢያህን ብትጠቀምበት...ሀገርህ ተነካች ማለት ነው:: It’s no more about ስልጣን ላይ ስለሚደረግ ሽኩቻ...it’s about ሀገር,it’s about ኢትዮጵያ::
11
24
314
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
I have a tremendous love for the Amharas...በቃ they are amazing. 💚💛♥️
4
21
310
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
"አዲሳባ የኛ ነች" ከሚሉ ዜጎች መካከል 99 %ቱ ለበኣል ክፍላገር ሄደዋል •Sura
21
10
302
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
እናት ሀገር ትኑር ለኛ🎶 💚💛♥️
2
20
294
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
• ከተራ 💚💛♥️
Tweet media one
Tweet media two
6
29
301
@ruhama_m_belay
Ruhama
4 years
"Don’t eat እንጀራ የእንትን ብሄር ስለሆነ" ተብለዋል ደሞ... እንጀራ መብላት ካቆሙ የጤፍ ዋጋ በዚህ ምክንያት ይቀንስ ይሆን? አብረን የምናየው ይሆናል
32
5
301
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
I can’t wait till we rebuild ኢትዮጵያ:: 💚💛♥️
10
31
303
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
Tigray is a region in Ethiopia. Ethiopia is Africa. #KnowMore
5
47
296
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
I love ኢትዮጵያ:: 💚💛♥️
15
19
288
@ruhama_m_belay
Ruhama
2 years
መንግስት ህዝቡን ለመጠበቅ interested ነው ወይ? Capable ነው ወይ? TPLF ትጥቅ የመፍታት ፍላጎት አለው ወይ? ሸኔስ እንደ ፈለገ የሚፈነጨውን ነገር ለማስቆም መንግስት አቅም/ፍላጎት አለው ወይ? ይሄን ሁሉ ሳትመልስ ፋኖ ትጥቅ ይፍታ አይባልም... ነውር ነው::
12
58
300
@ruhama_m_belay
Ruhama
3 years
እና ሲጠቃለል it’s not much that the Amhara people are asking, they just want to exist in peace without being threatened and attacked by #TPLF
6
84
281