Ethiopia Insider Profile Banner
Ethiopia Insider Profile
Ethiopia Insider

@ethiopiainsider

Followers
32,801
Following
0
Media
2,705
Statuses
3,068

Latest news, updates, insights, analysis, features, photos and videos from Ethiopia Facebook -

Addis Ababa, Ethiopia
Joined August 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
11 months
#ማስታወቂያ ውድ ተከታታዮችን! በዘገባዎችንን ላይ የምታነሷቸውን ቅሬታዎች እና ማስተካከያዎችን በገለልተኝነት የሚከታተሉ እና የሚመረምሩ አርታኢ ከዚህ ወር ጀምሮ በመገናኛ ብዙሃናችን መመደባቸውን ለማሳወቅ እንወዳለን። በ0902- 66 66 55 ይደውሉ።
Tweet media one
9
3
41
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ከሚኒስትርነታቸው የተሰናበቱት ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተርነት ሊመሩ ነው።ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሚሆነው ዳግማዊት፤ አዲሱ ስራቸውን በቀጣዩ ወር ይጀምራሉ። ዝርዝሩ፦
Tweet media one
44
99
801
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ቪዲዮ፦ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ስልጣናቸውን ለጊዜያዊ ሲቪል አስተዳደር እንዲያስረክቡ፤ የተወካዮች ምክር ቤት አባላትም ፓርላማውን እንዲበትኑ እና ለአዲስ ምርጫ መንገዱን እንዲጠርጉ የአብን የፓርላማ ተወካይ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጠየቁ። #Ethiopia #Abiy
91
171
568
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአፋጣኝ እንዲፈታ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ጥሪ አቀረበ። CPJ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት “በአገር ውስጥና በውጪ ያሉ የፕሬስ አባላትን ማዋከብ እንዲያቆሙም” ጥሪ አስተላልፏል። ዝርዝሩ፦
Tweet media one
48
190
502
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ዛሬ ቅዳሜ ረፋድ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለው ሰለሞን ሹምዬ፤ ከአምስት ሰዓታት እስር በኋላ 10 ሰዓት ከ40 ገደማ መለቀቁን ቤተሰቦቹ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። #Ethiopia #SolomonShumiye
Tweet media one
35
73
481
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በአማራ ክልል “ሁሉንም ኃይሎች” ያካተተ “ጊዜያዊ አስተዳደር” እንዲቋቋም አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጠየቁ። የቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የክልሉን ችግር ለመፍታት ፖለቲካዊ ንግግር መደረግ እንዳለበትም አሳስበዋል። 👉
Tweet media one
35
176
452
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
“ኢትዮ ንቃት” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው መስከረም አበራ፤ ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 1 አመሻሽ ላይ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር መዋሏን ባለቤቷ ፍጹም ገብረ ሚካኤል ለ @ethiopiainsider ተናገሩ። 👉
Tweet media one
60
224
451
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የትግራይ ክልል ተወላጅ የሆኑ አትሌቶችን የያዘ የልዑካን ቡድን ነገ ወደ መቐለ ሊጓዝ ነው። በደራርቱ ቱሉ የሚመራው ልዑክ ወደ መቐለ የሚጓዘው፤ የክልሉ ተወላጅ የሆኑ አትሌቶችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለማገናኘት ነው። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
31
82
442
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
ቪዲዮ፦ ጃዋር መሐመድ ከእስር በመፈታቱ የተደሰቱ ወጣቶች በአዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ከምሽቱ አምስት ሰዓት በኋላ በመገኘት ደስታቸውን በጭፈራ ገልጸዋል። #Ethiopia #JawarMohammed
23
108
391
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በ“ኦንላይን” ለመስጠት የሚያስፈልጉ “ታብሌቶች” በሀገር ውስጥ ሊመረቱ ነው። ፈተናውን ደህንነቱን በጠበቀ መልኩ ለመስጠት የሚያስችሉ የ“ሶፍትዌር እና ሲስተም” ስራዎችም እየተሰሩ ነው ተብሏል። *👉
Tweet media one
26
92
397
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
የፎቶ ዘገባ፦ የፍትሕ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ እና የመጽሔቱ ዋና አዘጋጅ ምስጋን ዝናቤ ከእስር ተፈትተዋል። 2ቱ ጋዜጠኞች "ስንጠራችሁ ትመጣላችሁ" በሚል በራሳቸው ዋስ መፈታታቸውን ተመስገን ለ"ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ተናግሯል።
Tweet media one
21
59
377
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የ“ፍትሕ” መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ከተከሰሰበት የሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ወንጀል በነጻ ተሰናበተ። ጋዜጠኛው በነጻ የተሰናበተበትን ፍርድ የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው። * ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
16
42
344
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ነገ በፓርላማ ማብራሪያ ሊሰጡ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ከህወሓት ጋር ያደረገውን ስምምነትን በተመለከተ ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ዝርዝር ምላሽ ይሰጣሉ ተብሏል። 👉
Tweet media one
27
101
332
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ቪዲዮ፦ከፍተኛ ፉክክር የታየበት የኢዜማ የመሪነት ምርጫ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና በአመራር ቡድናቸው የበላይነት ተጠናቅቋል። ፕሮፌሰር ብርሃኑና ደጋፊዎቻቸው ደስታቸውን በጭፈራ መግለጽ የጀመሩት የምርጫው ውጤት በይፋ ሳይነገር ነበር። #Ethiopia
69
75
304
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የኢትዮጵያ መንግስት፤ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራው “ኦነግ ሸኔ” ጋር የሚያደርገውን ድርድር፤ ከነገ በስቲያ ማክሰኞ ሚያዝያ 17፤ 2015 በታንዛንያ እንደሚጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታወቁ። #Ethiopia #OLA
Tweet media one
72
69
292
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የ“ፍትሕ” መጽሔት ማኔጄንግ ዳይሬክተር የሆነው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 18፤ 2014 ረፋዱን ከቢሮው በጸጥታ ኃይሎች መወሰዱን ባልደረቦቹ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። #Ethiopia #TemesgenDesalegn
Tweet media one
41
149
288
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
አቶ ክቡር ገና በመጪው ምርጫ ኢዜማን ወክለው ለአዲስ አበባ ምክር ቤት በዕጩ ተወዳዳሪነት ሊቀርቡ ነው። የኢዜማ መሪ እና ምክትላቸው ለተወካዮች ምክር ቤት ለመወዳደር ነገ በየምርጫ ወረዳዎቻቸው ይፎካከራሉ። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
24
36
274
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ሲሆኑ የሚሾሙላቸው ፕሬዝዳንቶች፤ የፖለቲካ ፓርቲ አባል እንዳይሆኑ የሚያስገድድ የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ። ተሿሚው የፓርቲ አባል ከነበረ፤ አባልነቱን ለመልቀቅ መስማማት ይኖርበታል። 👉
Tweet media one
19
42
278
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የሰቆጣ፣ ላሊበላ፣ ቆቦ እና ሮቢት አካባቢዎች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ኤሌክትሪክ እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።የአላማጣ ከተማ ከትላንት ምሽት ጀምሮ አገልግሎቱን ማግኘት መጀመሯንም ገልጿል። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
4
88
277
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሰሜኑን ጦርነት በተመለከተ በፓርላማ ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ ተጠሩ። ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ ያቀረቡት፤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የፓርላማ ተመራጮች ናቸው። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
26
56
260
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
11 months
ቪዲዮ፦ጠ/ሚ አብይ አህመድ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን “ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበት እና የሚያለሙበት ጊዜ አሁን ነው” አሉ።ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ ዜጎች የአሁኑ ጊዜ “ወደ ውጭ የሚያስቡበት ሳይሆን ወደ ውስጥ የሚያስቡበት ነው” ብለዋል።ይመልከቱ👇
288
70
267
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከወሰዱ ተፈታኞች ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ ያመጡት፤ 3.3 በመቶ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ፈተናውን ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት 29,909 መሆናቸውን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
Tweet media one
50
52
262
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
“የዘር ማጥፋት፣ የሰላም ስምምነት ማፍረስ እና የጦርነት ወንጀሎች በወታደራዊ ፍርድ ቤት እንዲታዩ የሚያደርግ የአዋጅ ረቂቅ፤ ለፓርላማ ሊቀርብ ነው። ፓርላማው የአዋጁን የመጀመሪያ ንባብ ነገ ያደርጋል ተብሏል። * ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
38
85
251
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ ከሚፈቅደው ውጪ የሽግግር መንግሥት ወይም ሌላ ሕገ ወጥ ቅርጽ ያለው መንግሥት እንመሠርታለን ብለው ተግባራዊ እንቅስቃሴ በሚያደርጉ አካላት ላይ የጸጥታ አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ ታዘዘ። #Ethiopia
Tweet media one
9
90
245
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በአማራ ክልል ከተከሰተው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ “በትምህርት ቤቶች” እና “በተለያዩ ቦታዎች” የታሰሩ ሰዎች መኖራቸውን የሰላም ሚኒስትሩ አመኑ። እስሩ “በከተማው አስተዳደር የተፈጸመ ነው” ብለዋል። 👉
Tweet media one
17
159
239
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በክልል ልዩ ኃይሎች ላይ የተላለፈው ውሳኔ፤ “ዋጋ ተከፍሎም ቢሆን ተግባራዊ ይደረጋል” አሉ። “የአፍራሽነት ሚና” በሚጫወቱ አካላት ላይም፤ “የህግ ማስከበር እርምጃ” እንደሚወሰድ አስጠንቅቀዋል። 👉
Tweet media one
157
49
240
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
“ገበያኑ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነው ሰለሞን ሹምዬ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።ሰለሞን በቁጥጥር ስር የዋለው ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 8 ፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ መሆኑን እህቱ ተናግራለች።
Tweet media one
41
76
244
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
መስከረም አበራ “ለኢ-መደበኛ አደረጃጀቶች ወታደራዊ ስልጠና እና የተኩስ ልምምድ ስትሰጥ ነበር” ሲል ፖሊስ ወነጀለ።“ሁከት እና ብጥብጥ በማነሳሳት ወንጀል” የተጠረጠረችው መስከረም፤ በፍርድ ቤት 13 የምርመራ ቀናት ተፈቅዶባታል 👉
Tweet media one
105
91
234
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “መንግስትን ለመጣል ከአንዳንድ ክልሎች ከፍተኛ ፍልሰት” እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ። ወጣቶችን በማነሳሳት “ወደ ጥፋት ለመግባት” እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑንም የከተማ አስተዳደሩ ገልጿል። 👉
Tweet media one
228
62
229
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
ቪዲዮ (2)፦ ዛሬ በጅማ ስቴድየም በተሰበሰበው ህዝብ ከፍተኛ ድጋፍ የተደመሙ የመሰሉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፤ በመርሃ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ የስቴድየሙን ግማሽ በሩጫ በመዞር ምስጋናቸውን አቅርበዋል። #Ethiopia #AbiyAhmed #Jimma
24
69
208
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
ትግራይ እንዴት ሰነበተች? –(ክፍል 2) "በመቐለ ያገኘኋቸው አብዛኞቹ ሰዎች የሚስማሙበት አንድ ጉዳይ አለ- 'የኤርትራ ወታደሮች የሚፈጽሟቸውን ግድያዎችንና ዘረፋዎችን የኢትዮጵያ መንግስት ለማስቆም አልቻለም' የሚል" ለማንበብ፦
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
33
89
208
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የኢትዮጵያ መንግስት ትጥቃቸውን የሚፈቱ ኃይሎች “ወደማህበረሰቡ በዘላቂነት እንዲቀላቀሉ እና ሰላማዊ ኑሮ መምራት እንዲችሉ የሚያደርግ” ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን ሊያቋቁም ነው። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኮሚሽኑን የሚያቋቋም ደንብ ዛሬ አጽድቋል።
Tweet media one
8
64
201
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የአዲስ አበባ ከተማ መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡበትን ጊዜ ወደ 16 ሰዓት ለማራዘም የሚያስችል ጥናት እየተደረገ ነው።ጥናቱ የስራ ሰዓትን ከ2፡30 አስቀድሞ ለማስጀመር እና ከ11፡30 በኋላ እስከ ምሽት ለማስቀጠል ያቀደ ነው። 👉
Tweet media one
68
27
201
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ፊት ለማራመድ “ለብዙ አስርት ዓመታት ወደ ኋላ የመለሳትን የብሔር ፖለቲካዊ ግጭት አዙሪት ለመስበር የሚረዱ እርምጃዎች መውሰድ” እንደሚገባት 1 የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት አሳሰቡ። 👉
Tweet media one
24
61
202
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
በትግራይ ክልል የተቋረጡ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ማስጀመር ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ እንደሚሆን የኢትዮጵያ እና የህወሓት ተደራዳሪ ልዑካንን የሚመሩት አቶ ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። #Ethiopia ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
2
56
199
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ራስ ገዝ አስተዳደር የሚኖራቸው የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች፤ ፕሬዝዳንቶቻቸውን በዓለም አቀፍ ውድድር ሊመርጡ ነው። አዲሱ አሰራር የውጭ ዜጎች ዩኒቨርስቲዎችን ለመምራት እንዲወዳደሩ ዕድል የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል። *ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
20
36
191
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
“ኢትዮ ፎረም” የተሰኘው የዩ ቲዮብ መገናኛ ብዙኃን አዘጋጅ የሆነው ያየሰው ሽመልስ ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ገደማ በአዲስ አበባ የካ አባዶ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ መወሰዱን ጠበቃው ታደለ ገብረመድሀን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ።
Tweet media one
23
120
184
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
“አራት ኪሎ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙሃን አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው፤ዛሬ አመሻሽ ላይ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በመከላከያ ሰራዊት አባላት ተይዞ መወሰዱን የዓይን እማኞች ለ @ethiopiainsider ተናገሩ 👉
Tweet media one
17
84
186
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
7 months
በአማራ ክልል፣ መራዊ ከተማ፤ የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች “ለፋኖ ድጋፍ አድርጋችኋል” በሚል ምክንያት፤ ቢያንስ 45 ሲቪል ሰዎችን “ከህግ ውጭ መግደላቸውን” ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። * ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
9
104
181
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
ቪዲዮ፦ ኢዜማ የምርጫ ዘመቻ ማጠቃለያ ክንውኑን በርካታ ደጋፊዎቹ በተገኙበት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል አካሄዷል።በተለያዩ ዘፈኖች በታጀበው የዛሬው መርሃ ግብር ማጠቃለያ ላይ የኢዜማ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጭምር ተሳታፊ ሆነዋል።
18
36
176
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የሆኑት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ እና ምክትላቸው አቶ ሰለሞን አረዳ “በፍቃዳቸው ከስራቸው መልቀቃቸው” ተገለጸ። ይህ የተገለጸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ጥር 9 እያካሄደ ባለው ስብሰባ ላይ ነው።
Tweet media one
48
26
175
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ቪዲዮ (2)፦ኢሰመኮ በዓመታዊ ሪፖርቱ የዜጎች “በግዳጅ መሰወር” መቀጠሉን ገልጿል። ዜጎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተይዘው “ወዳልታወቀ ስፍራ እንዲሰወሩ” መደረጋቸው አሳሳቢ መሆኑንም አንስቷል። በወታደሮች ካምፕ ውስጥ የታሰሩ እንደነበሩም አመልክቷል።
16
89
173
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
ከህወሓት ኃይሎች እጅ ነጻ በወጡ አካባቢዎች፤ ከምሽቱ 12 ሰዓት እስከ ጠዋቱ 12 ሰዓት ድረስ የሰዓት እላፊ መታወጁን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መምሪያ ዛሬ አስታወቀ። የሰዓት እላፊው "ላልተወሰነ ጊዜ" የሚቆይ መሆኑንም ዕዙ ገልጿል። #Ethiopia #Curfew
Tweet media one
1
76
176
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
መንግስት “ያለምንም የህግ አግባብ” ያሰራቸውን ጋዜጠኞች “በአስቸኳይ እንዲፈታ” የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማህበር ጠየቀ። መንግስት በመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ላይ የሚያደርሰውን ማሸማቀቅ እንዲያቆምም ጥያቄ አቅርቧል። 👉
Tweet media one
11
59
170
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
በመቐለ ዩኒቨርስቲ ይማሩ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ዛሬ አመሻሹን ኮምቦልቻ ከተማ ገቡ። ተማሪዎቹ የትግራይ ክልልን ለቅቀው ወደ አፋር የገቡት ትላንት እሁድ ሲሆን ምሽቱን በሰመራ ዩኒቨርስቲ አሳልፈዋል። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
10
38
166
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የቀድሞው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው፤ 38 ሀገራትን በአባልነት ያቀፈ “የትምህርት ትብብር ድርጅት” የተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም ምክትል ዋና ጸሐፊ ሆነው ተሾሙ። *ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
1
17
164
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የ12ኛ ክፍል ፈተናን “አንፈተንም” ያሉ ተማሪዎች፤ ዳግም “በመደበኛ ተማሪነት” የመፈተን ዕድል እንደማይሰጣቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። ሆኖም ተማሪዎች “በግላቸው” መፈተን እንደሚችሉ አስታውቀዋል።
Tweet media one
29
36
166
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከአምስት ወራት እስር በኋላ ዛሬ ረቡዕ ህዳር 7፤ 2015 ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተፈታ፡፡ ተመስገን ከእስር የተፈታው፤ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ በ30 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈታ በትላንትናው ዕለት ትዕዛዝ መስጠቱን ተከትሎ ነው፡፡
Tweet media one
2
27
164
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
አብን፤ የአማራ ልዩ ኃይልን ትጥቅ ለማስፈታት በገዢው ፓርቲ ተላልፏል ያለውን ውሳኔ እንደሚቃወም አስታወቀ። ውሳኔው፤ የአማራ ህዝብን “ያለ ተከላካይ፣ ለዳግም ወረራ እና ጥቃት የሚዳርግ ነው” ሲል ፓርቲው ነቅፏል። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
10
49
162
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
ትግራይ እንዴት ሰነበተች? - (ክፍል አንድ) * የፈዘዘችው እና ያኮረፈችው መቐለ የልዩ ዘገባውን የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
20
42
162
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
አዲሱ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት፤ የፍርድ ቤቶች የአገልግሎት አሰጣጥ “በቂ እና አርኪ” አይደለም አሉ። በፍርድ ቤቶች ውስጥ ላለው ችግር መፍትሄ ለመስጠት፤ ህብረተሰቡ በትግስት እንዲጠብቃቸውም ጠይቀዋል። ዝርዝሩ፦
Tweet media one
22
31
158
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ፤ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት እና ራያ አካባቢዎችን “ከህግ ውጭ በጉልበት ወስዶ ���መጠቅለል ፍላጎት ካለ፤ ለነፃነቱ ሲል ዋጋ የማይከፍል አማራ የሌለ መሆኑን እናረጋግጣለን” አለ።ፓርቲው ይህን ያለው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ነው።
Tweet media one
34
44
142
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የተመድ ዋና ጸሀፊ ወደ ትግራይ ለመጓዝ ይዘውት የነበረው እቅድ፤ በኢትዮጵያ መንግስት “ውድቅ መደረጉን” አንድ ምስጢራዊ ሰነድ አጋለጠ።ውሳኔውን ለጉተሬዝ በደብዳቤ ያሳወቁት፤ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ናቸው ተብሏል። 👉
Tweet media one
13
40
158
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በአማራ ክልል ስር የሚገኘው አዲ አርቃይ ወረዳ መጠሪያውን ሊቀይር ነው። ወረዳው “ሰገነት” አሊያም “ሰላም በር” የሚሉ መጠሪያዎችን ለህዝብ ውይይት በአማራጭነት አቅርቧል። ለዝርዝሩ፦ #Ethiopia #AddiArkay #Amhara #Tigray
Tweet media one
19
32
153
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በአማራ ክልል አጣዬ ከተማ ዛሬ ከንጋት ጀምሮ የተከፈተው በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ፤ እስከ አመሻሽ ድረስ መቀጠሉን 6 የከተማዋ ነዋሪዎች ለ @ethiopiainsider ተናገሩ። የከተማይቱ ከንቲባ በከተማዋ ተኩስ እንዳለ አረጋግጠዋል። 👉
Tweet media one
17
78
159
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ፤ የስራ ማቆም እና ከቤት ያለመውጣት አድማ ለ3ተኛ ጊዜ ተደረገ። አድማው ከጉራጌ ዞን የክልልነት ጥያቄ ጋር የተያያዘ መሆኑን ነዋሪዎቹ እና የዞኑ ባለስልጣን ለ @ethiopiainsider ተናግረዋል። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
22
62
156
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
“ማንነታቸው ያልታወቁ” ታጣቂዎች በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ትላንት እሁድ ግንቦት 6፤ 2015 ሌሊት በከፈቱት ጥቃት፤ 4 የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት ተገደሉ። በጥቃቱ የቆሰለ ፖሊስ ለህክምና ወደ አዲስ አበባ ተወስዷል። 👉
Tweet media one
70
29
151
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የ“አልፋ ሚዲያ” መስራች እና ባለቤት የሆነው ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው፤ ለ4ተኛ ጊዜ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ። በቃሉ በፖሊስ የተያዘው የሁለተኛ ዲግሪ ምርቃቱን ከቤተሰቦቹ ጋር እያከበረ ባለበት ወቅት ነው ተብሏል። * ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
11
53
151
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ነገ ማክሰኞ በሚጀመረው የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ላይ ለመገኘት አሜሪካ መግባታቸውን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታወቀ። #Ethiopia #AbiyAhmed #USAfricaLeadersSummit22
Tweet media one
24
40
152
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እና ሰለሞን ሹምዬ እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ዋስትና በማስያዝ ከእስር እንዲለቀቁ ትዕዛዝ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ ትዕዛዙን ያስተላለፈው ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 30 በዋለው ችሎት ነው። #Ethiopia
Tweet media one
3
32
146
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ቪዲዮ፡- የፍትህ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን፤ በዛሬው የመቐለ መርኃ ግብር ላይ ይፋዊ ንግግር ከማድረጋቸው በፊት የሰላም ሂደቱን በተመለከተ ምኞታቸውን ያጋሩት እንዲህ ነበር፡፡ ንግግሩን ለመመልከት ቪዲዮውን ይጫኑ፡፡ (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
15
33
145
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ዛሬ በደቡብ አፍሪካ በተጀመረው የሰላም ንግግር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ)፣ የአሜሪካ መንግስት እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ተወካዮች “በታዛቢነት” እየተሳተፉ እንደሚገኙ የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ።
Tweet media one
4
41
142
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፤ በመስከረም አበራ ላይ 10 ተጨማሪ የምርመራ ቀናትን ፈቀደ። መስከረም “ረዣዥም የጊዜ ቀጠሮ የሚጠየቅብኝ፤ ወጥቼ የጋዜጠኝነት ስራዬን እንዳልሰራ ነው” ስትል ለችሎት ተናግራለች። ዝርዝሩ፦
Tweet media one
42
29
140
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በደጀን ከተማ በተቃውሞ መንገድ በመዘጋቱ፤ የሀገር አቋራጭ ትራንስፖርት አገልግሎት ተቋረጠ። በከተማይቱ በዛሬው ዕለት የንግድ እንቅስቃሴ መቆሙ እና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት መዘጋታቸውም ተገልጿል። ዝርዝሩ፦ #Ethiopia #Amhara
Tweet media one
17
40
139
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር 27 አባላት ያሉትን ካቢኔ ይፋ አደረገ።ሌ. ጄ ታደሰ ወረደ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እንዲሁም የሰላም እና ጸጥታ ካቢኔ ሴክሬተሪያት ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል። 👉
Tweet media one
15
18
137
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
በኤልቲቪ ቴሊቪዥን ጣቢያ ታቀርባቸው በነበሩ አነጋጋሪ ቃለ መጠየቆቿ የምትታወቀው ቤተልሔም ታፈሰ፤ የስራ እና የግል ህይወቷን የተመለከቱ ማስታወሻዎችን ያሰፈረችበት መጽሐፍ ለንባብ ሊበቃ ነው። - (1) #Ethiopia ለሙሉ ዘገባው፦
Tweet media one
35
24
131
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የፌደራል መንግስት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለትግራይ ክልል የበጀት ድጎማ መላክ ሊጀምር ነው። ለትግራይ ክልል የሚለቀቀው በጀት፤ ለሌሎች ክልሎች እንደሚደረገው ሁሉ በወራት ተከፋፍሎ የሚላክ ነው ተብሏል። #Tigray * ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
14
26
130
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
9 months
በትላንትናው ዕለት ከስልጣናቸው የተነሱት የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ “ከጸረ-ሰላም ኃይሎች ጋር በመተሳሰር ለጥፋት ተልዕኮ በህቡዕ ሲሰሩ” ነበር በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። #Ethiopia
Tweet media one
58
24
132
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ግለ ታሪክ በመጽሐፍ ያሳተሙት ጋዜጠኛ መሐመድ ሐሰን፤ ዋልታ ሚዲያን እንዲመሩ ተሾሙ። የመገናኛ ብዙሃኑን ከ2011 የመሩት ዶ/ር ንጉሴ መሸሻ፤ በዚህ ሳምንት ከኃላፊነት ተነስተዋል። * ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
46
22
135
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አብዛኛው የአማራ ክልል ከአማጽያን ቁጥጥር ነጻ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ዛሬ ሰኞ ምሽት በብሔራዊው የቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈ መልዕክታቸው ነው። ዝርዝሩን ለማንበብ፦
Tweet media one
3
36
130
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤን ያሰናከሉ የህግ አስፈጻሚ አካላት ላይ ፍትሕ ሚኒስቴር ክስ እንዲመሰርት ጠየቀ። ቦርዱ ይህን ያስታወቀው ዛሬ ረቡዕ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። *ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
16
45
132
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በኢትዮጵያ ካሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ “ከፍተኛ” የሚባለውን ደረጃ ያሟሉ፤ 4 ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ያለመ የትምህርት ዘመቻ በቅርቡ እንደሚጀምርም ገልጿል። 👉
Tweet media one
9
30
132
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የራያ አካባቢዎች በጀት ለትግራይ ክልል እንዳይተላለፍ የሚጠይቅ የ145ሺህ ሰዎች ፊርማ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀረበ። ጥያቄው የቀረበለት የፌዴሬሽን ምክር ቤት፤ ጉዳዩን ለመመልከት ቃል ገብቷል ተብሏል። #Ethiopia #Raya ዝርዝሩ፦
Tweet media one
7
37
123
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በቁጥጥር ስር የዋሉ ጋዜጠኞች “እንደማንኛውም ተከሳሽ” ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቅዶባቸው እንዲታሰሩ መደረጉ፤ “በምንም መለኪያ ተቀባይነት የሌለው ነው” ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ተቸ። #Ethiopia * ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
15
45
126
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን የ500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ፤ በመጪው ሐሙስ ወደ ቦርድ ቀርቦ እንዳይጸድቅ፤በባንኩ ከፍተኛ የስራ አስፈጻሚዎች መታገዱን የተቋሙ ምንጮች ገለጹ። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
107
31
121
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኙት የፓርላማ አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባሉ ዶ/ር ካሳ ተሻገር በጠበቆቻቸው አማካኝነት “አካልን ነጻ የማውጣት” (habeas corpus) አቤቱታ ለፍርድ ቤት አቀረቡ። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
7
42
122
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ “በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ መግባት የሚፈልጉ” ያሏቸውን ኃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰቡ። “በመገዳደል” ለማሳካት የሚፈለግ “የፖለቲካ ዓላማ” ውስጥ ይሳተፋሉ ላሏቸው አካላትም ማሳሰቢያ ሰጥተዋል። 👉
Tweet media one
56
24
125
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የመከላከያ ሰራዊት አባላት “የፋኖ” ታጣቂዎችን “በመምከር ወደ ህዝባቸው እንዲመለሱ” እንዲያደርጉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጥሪ አቀረቡ። የመከላከያ ሰራዊትን “ከፋኖ ጋር የሚያዋጋ አጀንዳ አለመኖሩንም” ተናግረዋል። ዝርዝሩ፦
Tweet media one
92
31
116
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የፌደራል መንግስት “ደመወዝ የመክፈል ጫና ውስጥ ለገቡ” ክልሎች፤ ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ ማበደሩን የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ። ይህ ጫና ካለባቸው ውስጥ፤ ደቡብ፣ ሲዳማ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በስም ተጠቅሰዋል። 👉
Tweet media one
27
37
119
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
ቪዲዮ፦ የኢዜማ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፓርቲያቸው “ብርሃን” እንጂ “አምፖል ይዞ” ወደ ምርጫው እንዳልመጣ ተናገሩ። የፓርቲው መሪ ይህን ያሉት ኢዜማ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚያደርገውን የምርጫ ዘመቻ መጀመሩን ይፋ ባደረገበት ስነ ስርዓት ላይ ነው።
11
22
115
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ኮንዶሚኒየም ደርሷቸው “በቀበሌ ቤቶች” ውስጥ የሚኖሩ ግለሰቦች፤ በ1 ወር ውስጥ ቤቶቹን እንዲያስረክቡ ቀነ ገደብ ተሰጣቸው። የከተማ አስተዳደሩ የቀበሌ ቤቶቹን “የደሃ ደሃ” ተብለው ለተለዩ ነዋሪዎች ለማከፋፈል እቅድ ይዟል። 👉
Tweet media one
20
18
120
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ ትላንት አርብ በሰጡት መግለጫ፤ “አንደኛውን ክልል ኃይል እንዲኖረው፤ ሌላውን ክልል ግን ኃይል እንዳይኖረው አናደርግም። ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ አይታሰብም” ሲሉ ተናግረዋል። #Ethiopia
Tweet media one
70
34
121
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ከአማራ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ውስጥ 50 በመቶ የሚሆኑት “እንደተበተኑ” እና ከእነዚህ ውስጥ “አብዛኛዎቹ” ታጣቂ ቡድኖችን እንደተቀላቀሉ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ፡፡ * ለዝርዝሩ፦ #Ethiopia #Amhara #Binalf
Tweet media one
26
36
120
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የአማራ ክልል “እየተረበሸ እና እረፍት እያጣ ያለው ከክልሉ ውጪ በሚፈጠር ችግር መሆኑን” የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተናገሩ። ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ይህንን ያሉት ከፓርላማ እና ከክልል ም/ቤት ተመራጮች ጋር ባደረጉት ውይይት ነው። 👉
Tweet media one
16
19
121
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ላለፉት አራት ዓመታት በእስር ላይ የቆዩት አቶ በረከት ስምኦን “የአመክሮ ጊዜያቸውን ጨርሰው” ዛሬ ረቡዕ ጥር 17፤ 2015 ጠዋት ከባህር ዳር ማረሚያ ቤት መፈታታቸውን ጠበቃቸው ህይወት ሊላይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። #Ethiopia #BereketSimon
Tweet media one
11
23
119
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
ትግራይ እንዴት ሰነበተች? (የመጨረሻ ክፍል) - የአዲግራት የሁለት ሰዓታት ቆይታ - የኤርትራ ወታደሮችን አየኋቸው - የትግራይ ተጓዦች በአዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ ምን ገጠማቸው? * የልዩ ዘገባውን አራተኛ ክፍል ለማንበብ፦
Tweet media one
16
38
117
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
እናት ፓርቲ ዛሬ እሁድ የካቲት 26 ሊያደርገው የነበረውን ጠቅላላ ጉባኤ እንዳያካሄድ ተከለከለ፡፡፡ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት “‘ከበላይ አካል በመጣ ትዕዛዝ መሰብሰብ አትችሉም’ ተብለናል” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ * ለዝርዘሩ:-
Tweet media one
20
51
119
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
ትግራይ እንዴት ሰነበተች? (ክፍል 3) - የውቅሮ እና ዕዳጋ ሐሙስ የወፍ በረር ቅኝት በፎቶዎች የተደገፈውን ልዩ ዘገባ ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦
Tweet media one
8
30
113
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል በአዲስ አበባ በርካታ “የአማራ ተወላጆች ታስረዋል” አሉ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ “የምንይዘው ብሔር ለይተን አይደለም” ሲል የምክር ቤት አባሉን አስተያየት አስተባብሏል። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
11
39
115
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
4 years
ምስላዊ መረጃ፦ ዛሬ የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን ነው። ባለፈው ዓመት ኢትዮጵያ “ከ10 ዓመት ወዲህ አንድም ጋዜጠኛ በእስር ቤት የሌለባት ሀገር” ተብላ ተወድሳ ነበር። ከዚያ በኋላ በርካታ ጋዜጠኞች ለእስር መዳረጋቸው ��ጪውን ጊዜ አሳሳቢ አድርጎታል።
Tweet media one
26
32
117
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
10 months
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፤ ነገ ማክሰኞ ህዳር 4፤ 2016 በተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሊሰጡ ነው። ጥያቄዎቹ የፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ የፓርላማ መክፈቻ ንግግር ላይ የተንተተራሱ ናቸው።
Tweet media one
42
13
113
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ የሚያስፈልጓትን ነገሮች ጉልበት በመጠቀም “አንበርክካ መንጠቅ የምትፈልግ ሀገር አይደለችም” አሉ።ኢትዮጵያ ለጎረቤቶቿ “የሰላም ምንጭ እንጂ የጦርነት ምንጭ አትሆንም” ብለዋል። ዝርዝሩ-
Tweet media one
72
38
114
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
5 months
ቪዲዮ፦ጠ/ሚ አብይ ትላንት ከአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ የቅርሶች ጉዳይ ተነስቷል። አብይ “ዝም ብሎ ጭቃ እያቦካ የለጣጠፈው ሁሉ ‘ቅርስ ነው፤ አትንኩብኝ’ እያለ እድገታችንን እንዲያበላሽ መፍቀድ ተገቢ አይደለም” ብለዋል።
48
30
111
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ባልደራስ ዛሬ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፤ ወደ ሀገር አቀፍ ፓርቲነት ለማደግ የቀረበለትን ውሳኔ አጸደቀ። ፓርቲውን በምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩት አምሃ ዳኘውን፤ ጉባኤው በፕሬዝዳንትነት መርጧቸዋል። * ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
8
23
111
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በአማራ ክልል እየተደረገ ባለው “የጸጥታ እርምጃ” የተፈጠረው ጉዳት ሳይባባስ፤ ፓርላማው የሰላማዊ መፍትሔ አስፈላጊነትን ለመንግስት የስራ አስፈጻሚ አካል “በአስቸኳይ እንዲያሳስብ” ኢሰመኮ ጥያቄ አቀረበ። #EHRC * ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
17
42
112
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲን (ኢሠፓ) ዳግም ለማቋቋም የተሰባሰቡ ግለሰቦች፤ የምስረታ ሰነዶቻቸውን ለምርጫ ቦርድ አስገብተው ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ለማግኘት እየተጠባበቁ መሆኑን ለ @ethiopiainsider አስታወቁ። #Ethiopia ዝርዝሩ፦
Tweet media one
13
13
101
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት ተፈጽሟል በተባለ ወንጀል የተጠረጠሩ ታሳሪዎች “በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ” ከእስር እንዲለቀቁ ኢሰመኮ አሳሰበ። የመንግስት የጸጥታ አካላት “ከእስር እና ማዋከብ” እንዲቆጠቡም ኮሚሽኑ ጠይቋል። 👉
Tweet media one
7
33
107
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
3 years
የእርዳታ እህል ጭነው ወደ መቀሌ እና ሰመራ ከተሞች ሲጓዙ ነበሩ የተባሉ 9 የWFP ተሽከርካሪዎች፤ ከአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወደመጡበት እንዲመለሱ መ���ረጋቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት ለ @ethiopiainsider ተናገሩ። ለዝርዝሩ፦
Tweet media one
13
98
100
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
በትግራይ ክልል “የቡድን ትጥቆችን የማስረከብ ሂደት” ከሰኞ ጀምሮ እንደሚከናወን የተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ። በሱዳን የሚገኙ ኃይሎችን ጨምሮ በተለያዩ ቦታዎች ያሉ የትግራይ ታጣቂዎችን ማሰባሰብም በቅርቡ ይጀመራል ተብሏል። 👉
Tweet media one
25
21
109
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
2 years
ባለፈው ሳምንት በፕሪቶሪያ የተፈረመው የሰላም ስምምነት እስከ ጸና ድረስ፤ የተወካዮች ም/ቤት ህወሓትን በሽብርተኝነት በመፈረጅ ያሳለፈውን ውሳኔ “መልሶ እንዲያጤን የፌደራል መንግስት ጥያቄ እንደሚያቀርብ” አቶ ሬድዋን ሁሴን ተናግረዋል። #Ethiopia
Tweet media one
4
32
102
@ethiopiainsider
Ethiopia Insider
1 year
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፤ ከደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ወረዳዎች እና ከተሞች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ነገ ቅዳሜ መጋቢት 16፤ 2015 በወልቂጤ ከተማ ውይይት ሊያደርጉ ነው። ለዝርዝሩ፦ #Ethiopia #SNNPR #Gurage #AbiyAhmed
Tweet media one
44
23
103