Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹 Profile Banner
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹 Profile
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹

@amb_mahmud

Followers
6,057
Following
215
Media
244
Statuses
635

Ambassador of Ethiopia to Türkiye, Azerbaijan, Bulgaria, Georgia, Kazakhstan, Uzbekistan, Kyrgyzstan and Turkmenistan

Ankara, Türkiye
Joined September 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በአሁኑ ወቅት አገራችን ላይ የሚደረግ ያልተገባ የውጭ ጣልቃ ገብነት ከዘመናዊ ቅኝ ግዛት አይተናነስም፤ አገራችንን ለማፍረስ የሚማስኑ ሃይሎችን ሴራ በጋራ በመቆም የመመከት አደራ አላብን:: #ስለሀገርእንደሀገር #TPLFisthe cause #DisarmTPLF
37
426
714
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የኢትዮጵያ ልዕልና በቁርጥ ቀን ልጆቿ ይረጋገጣል። ዓለምም እንደቀደመዉ ሁሉ የአንድነታችንን ሀይል፣ የሰላም ወዳድነታችንን ጥግ ይመሰክራል!!! #ስለሀገርእንደሀገር #DisarmTPLF #TPLFisTheCause
16
467
704
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በትግራይ ክልል የመጨረሻው ወታደራዊ ግስጋሴ ወደ አደገኛ ሁኔታ ያመራል የሚለው ትርክት ከአጋሮች ሲሰማ ኢትዮጵዊያንን አሳዝኗል ። ክሱ ፍፁም ውሸትና ማረጋገጫ የሌለዉ ቅደመ ዉንጀላ ነው። #Ethiopiaprevails #TPLFisTheCause
28
367
710
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በቱርኪዮ በደረሰዉ እርደ መሬት አደጋ አስፈላጊዉን ድጋፍ ለማድረግ የሀገራችን ጠንካራ ቡድን ሌሊቱን ከአድስ አበባ ተነስቶ ዛሬ አደጋዉ በደረሰዉ ቦታ ጋዛንቴፕ ደርሷል ። ሀገራችን ምን ጊዜም ከጎናችሁ ናት።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
57
159
698
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ኢትዮዽያውያን አገራችንን አክብሩ ሲሉ በነቂስ ወጥትው ለዓለም የመሰከሩት ለአልገዛም ባይነት የተከፋለላቸውን ዋጋ እና የጻነትን ወዳድነታቸውን ልክ ነው!! በደም የተከበረ ነፃነት በድርጎ አይሽጥም አይለወጥም!! #EthiopiaPrevalis #Nomore
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
388
640
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ሀገራችን ያጋጠማትን ወቅታዊ ፈተና እና ጣልቃ ገብነት ተሻግራ በታሪክ ሰሪነት እንድትዘልቅ በአንድነት እና በቁርጠኝነት ለሀገር መፅናት መታገል የሁሉም ኢትዮጵያውያን ታሪካዊ ኃላፊነት ነው። #ስለ ሀገር፣ እንደ ሀገር!!! #TPLFistheCause , #SayNoMore .
12
365
636
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
"የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ ምዕራባውያን አካላት በኢትዮጵያ ላይ እየተሰራጨ ያለውን የስም ማጥፋት ውሸት ሊታገስ አይችልም"
Tweet media one
Tweet media two
13
395
606
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ለቱርክዮ ድጋፍ ለማድረግ የመጣዉ የሀገራችን ቡድን ይዞ የመጣዉን የድጋፍ ቁሳቁስ አስረክቧል። ስራዉን ዛሬ በሀታይ ይጀምራል ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
55
133
586
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በሰሜን ኢትዮዽያ አንድም ነገር ከቁጥጥረ የወጣ ሁኔታ የለም እንዳዉም አደጋዉ በሚገባ ተቀልብሶ ህዝባችን ክእገታ ነፃ የሚወጣበት እና እርዳታ የሚያገኝበት ሁኔታ ተቃርቧል፣ #ኢትዮዽያታሸንፋለች።
9
220
446
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
To ensure peace and a sustained provision of humanitarian aid in northern #Ethiopia , the international community should pressure the #TPLF to lay down arms and sit for the peace talks. #TPLFistheCause , #SayNoMore , #DisarmTPLF
21
355
402
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ሰላም የሚሰጥ ሳይሆን የሚጠበቅ ነው፤ ሰላም በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻም አይጸናም፡፡ ሉአላዊ አገርና መንግስትን ከአማጺ ቡድን ጋር እኩል በመመዘን የሚደረገ ያልተገባ ጫና ከፖለቲካ ፍላጎት የዘለለ ለህግና ሞራል ተቃራኒ የሆነ አካሄድ ነው፡፡
15
162
392
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
The People of #Tigray exactly knew by whom they are being sieged. TPLF wagged a war and commits henious crimes against fellow citizens. The IC should pressure #TPLF to commit to the @_AfricanUnion led peace process. #DisarmTPLF #TPLFisTheCause @_AfricanUnion @UN
6
330
341
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በኢትዮጵያ የሚኖሩ በቱርክ የተማሩ ኢትዮጵያዊያን ግለሰቦችና ማህበራት በመሬት መንቀጥቀጥ ለተጎዱ ዜጐች 3.5 ሚሊዮን ሊራ አሰባስበዉ በማስረከብ ለቱርከ ህዝብ ያላቸዉን አጋርነት አሳይተዋል። በጣም እናመሰግናለን።
Tweet media one
Tweet media two
14
67
338
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Peace is a two-way process that can only be achieved by good faith Parties. The IC should be aware Peace is a luxury and conflict a lifeline for #TPLF . #ስለሀገርእንደሀገር #TPLFisThe Cause #DisarmTPLF
3
249
290
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Although the ICHREE report on Ethiopia is biased to its core, the gov’t of Ethiopia is still committed to respecting and ensuring respect for human rights and bringing violators to justice . #TPLFisTheCause #DisarmTPLF @BBCAfrica
8
278
274
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
መንግሥት በሀገር መከላከያ ነፃ በወጡ አካባቢዎች ሰብዓዊ ዕርዳታ ለማዳረስ ከተራድኦ ድርጅቶች ጋር በቅንጅት እየሰራ ሲሆን መሰረታዊ አገልግሎቶች ለመጀመር የሚመለከታቸዉ አካላትም ዝግጅታቸውን እያፋጠኑ ይገኛሉ። #DiarmTplf #Ethiopiaprevails
6
140
253
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
6 months
Under @AbiyAhmedAli 's leadership, Ethiopia has achieved remarkable milestones in the past six years. From winning the Nobel Prize soon after taking office to pioneering green initiatives and transforming agriculture, he has been a catalyst for positive change. Ethiopia's
Tweet media one
62
71
247
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Ethiopian Airlines has won the 2022 "best African Airline " award from African Business Travel Readers Award for third consecutive year. congratulations!!! #Ethiopianairlines
Tweet media one
8
102
234
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በቱርክዮ በርእደ መሬቱ ህወታቸዉን ላጡ ዜጎች የመታሰቢያ የዛፍ ተከላ እና ፀሎት ፕሮግራም ላይ በመሳተፌ ትልቅ ክብር ተሰምቶኛል። ለቱርክዮ ህዝብና መንግስት ጥንካሬና ፈጣን መቋቋም በድጋሜ እንመኛለን።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
12
46
234
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ሰላም መርሃችን ነው! ብዝሃነታችን እና ህብረታችን ኢትዮጵያችንን የምናጸናበት ክንዳችን ነው! ስለ አገር፣ እንደ አገር!!!# TPLFistheCause, #SayNoMore , #DisarmTPLF
3
138
219
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የነብስ አድን ጀግኖቻችን በስታንቡል አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በቱርክ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር ሀላፊዎች ወደ ሀገራቸዉ ደማቅ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
20
63
234
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
İ met & discussed with MoA Türkiye G/M of European Union & External Relations MR. FUAT KASIMCAN focused on the bilateral & possible conditions for strengthening relation in agriculture and agribusiness.
Tweet media one
4
111
227
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በቱርክ የአፍሪካ አምባሳደሮች አመታዊ ስብሰባ ላይ በመንግስትና በህወሃት መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ገለፃና ውይይት አድርገናል ። አምባሳደሮቹም በበኩላቸው መንግስት ለሰላም ያሳየውን ቁርጠኝነትና የአፍሪካ ህብረት ሚናን አድንቀዋል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
4
96
224
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
መንግስት በአፍሪካ ኅብረት ለሚመራው የሰላም ሂደት ቁርጠኛ አቋም ይዞ ተንቀሳቅሷል፤ ሂደቱም ለሀገራችን ዛላቂ ሰላም ያመጣል ተብሎ ይጠበቃል። ለእውነተኛ ሰላም በትጋት በመስራት የግጭት አትራፊዎችን ማሽነፍ ወሳኝ ነው። #DisarmTplf
5
110
207
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
Tweet media one
4
21
221
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን ለማስቀጠል የሚደረግ ህብረ-ብሔራዊ ትግል ባልተገባ የውጭ ጫና እና ጣልቃ ገብነት ከቶውኑ ሊደናቀፍ አይችልም። #ስለሀገርእንደሀገር #TPLFisThecause #DisarmTplf
0
124
198
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
H.E Mevlüt Çavuşoğlu MF of Türkiye Met with deputy Pm and FM of Ethiopia H.E Demeke Mekonen İn UAE. Welcome the cessation of hostilities. Full support to all peace initiatives.🇹🇷🇪🇹
Tweet media one
1
76
195
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Orwellian approach to Sovereign Equality of States is a dismay to the international order. Undue influence in the name of peace is a double standard set to undermine the legitimacy of a State's Constitutional System. #DisarmTplf #TplfIsTheCause
6
162
181
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
The IC should uphold the commitment of the Ethiopian Government towards peace. #TPLFistheCause #SayNoMore #DisarmTPLF
6
136
178
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የረመዳን ወር የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የይቅር ባይነት፣ የአንድነት እና የደስታ እንዲሆን ለሁሉም እስልምና ተከታዮች ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ። አምባሳደር አደም : ቱርክዮ ፡ አንካራ
Tweet media one
3
23
186
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ህይወታችሁን ጭምር ለመስጠት ቁርጠኛ ሆናችሁ የመጣችሁ የአገራችን የነፍስ አድን ቡድን አባላት፣ ያደረጋችሁት ተሳትፎ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት በማጠናከር ረገድ በታሪክ ልዩ ቦታ የሚሰጠዉ በመሆኑ እናመሰግናለን ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
41
182
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
#TPLF ’s massive attack was preceded by repeated & grave violations of #Ethiopia ’s airspace by hostile foreign actors... Govt. has a duty to take to safeguard the sovereignty &territorial integrity of #Ethiopia . #DisarmTPLF #TPLFisTheCause @LaetitiaBader
0
190
167
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የኢትዮጵያውያን የአሸናፊነትና አይበገሬነት ታሪክ ያጋጠሙንን ችግሮች ሁሉ በድል እንደምንወጣ ምስክር ነው። የአገር ፍቅር ጽናታችን፣ ህብረታችን ሀይላችን ነው። #ስለሀገርእንደሀገር #TPLFisThecause #DisarmTplf
2
108
154
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
His excellency, President RTErdogan visited the earthquake-affected areas in Hatay and met with the teams involved in search and rescue efforts.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
53
168
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የሀገራችን ግብርና ልማት መሰረታዊ ለውጥ እየታየበት ነው ፣ እየተነገረ ያለው ተረት ሳይሆን በተግባር ነው፣ እንዲህ ሁሉም በየፊናው ከሰራ የሀገራችን ብልፅግና መረጋገጡ እሙን ነው። #Ethiopiaprevails
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
78
160
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ሰላም የሁሉም ነገር መነሻም መድረሻም ነዉ፤ በአገራችን ዘላቂ ሰላም ማምጣት የሚቻለው #TPLF ከጀብደኝነት ወጥቶ ለሰላም የቀረበውን ጥሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሲቀበል ብቻ ነው። #ስለሀገርእንደሀገር #TPLFisTheCause #DisarmTPLF
4
100
161
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
The success of Sheger and Gebta le Hager, from conception to effective project management, is underscored by the unwavering dedication of PM Abiy Ahmed in providing leadership and mobilizing resources. Let’s support and strive towards achieving goals of Gebta Le Twld #PMAbiyA
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
32
148
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Ethiopians are dismayed by the false and unsubstantiated allegation of partners claiming the military advance by the ENDF in Tigray would lead to a dangerous situation. This allegation is politically motivated devoid of the truth and the reality on the ground. #Ethiopia prevail
1
124
139
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
#Ethiopians peacful demonstration and their message to the IC is a testimony of the price paid for the sovereignty of the Country and the value they attach to peace. Nothing worth more than the sovereignty of Ethiopia! #EthiopiaPrevalis #Nomore
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
101
129
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ከአድዋ ጦርነት ድል የምንማረዉ ፣ የሰዉነት ክብርንና ነፃነትን ለአለም ያስተማረ ፣ የአንድነትንና የትብብር ሃይልን፣ የላቀ የአመራር ጥበን እና ወደር የሌለዉ ጀግንነትና ዉድ ህይወት ከፍሎ በትዉልድ ቅብብሎሽ ኢትዮጵያዊነትን ማስቀጠልን ነዉ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
18
39
128
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የአድዋ ድል ክብራችንን፣ ነፃነታችንና ኢትዮጵያዊነታችንን ያፀና ለመላዉ ጥቁር ህዝቦች የአልገዛም ባይነትነት ተምሳሌትነዉ ። አንድነታችንን ጠብቀን ሀገራችንን ወደእድገት ከፍታ ማሻገር በዘመናችን ከኛ የሚጠበቅ ታላቅ ታሪካዊ ሀላፊነት ነዉ ።
Tweet media one
34
29
127
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
H.E Recep Tayyip Erdogan, በ @Hatay እና በአካባቢዉ በመሬት መንቀጥቀጥ የተጎዱ አካባቢዎችን ጎብኝተው በፈልጎ ማዳን ጥረቶች ላይ የተሳተፉትን ቡድኖች አመስግነዋል።
3
41
125
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Ethiopia has been and will always be open to genuine solidarity that endorses impartiality, integrity, noninterference, and sovereign equality. #AfricaSolutiontoAfricanProblems #ስለሀገርእንደሀገር #TPLFisthecause #DisarmTPLF
3
68
121
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
ሀታይ በደረሰዉ ርእደ መሬት አደጋ ትዉልደ ኢትዮዽይቷ ወ/ሮ ሰብለ ወንገል ለታ ዩርድቤክለር ህይወታቸዉ በማለፉ በአንካራ ኢትዮዽያ ኢምባሲ ስም ሀዘኔን እየገለፅኩ ለመላዉ ቤተሰባቸዉ ከፍተኛ መፅናናትን እመኛለሁ ።
Tweet media one
12
15
122
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
I had a productive discussion on the current situations of Ethiopia with NTR Television Board Chairman Dr. Hasan SERT. Further discussed the possibilities of economic and social support between the two countries.
Tweet media one
4
58
119
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ሃገራችን በሁሉም አውድ ያጋጠሟትን ችግሮች እንደአመጣጣቸው በመመከት ሉአላዊነቷንና የግሪን አኢኮኖሚ ልማት አጀንዳዋን እያሳካች ወድፊት ትቀጥላለች:: #NoMore #TPLFisThecause
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
64
114
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Ethiopia may seem powerless in the eyes of a block of countries yet knows to thrive principled in the face of adversity. #EthiopiaPrevails
1
68
118
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በአዘርባጃን የቱርክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ረሻድ ማማዶቭ ጋር በቅርቡ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት እንድሁም የሁለቱን ሀገራት ግንኙነትና የትብብር ስራዎች ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
43
117
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Our search and rescue team at the working site of Hatay!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
37
113
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
11 months
Today, I had the immense honor of extending my heartfelt congratulations to the esteemed President of the Republic of Turkey, H.E. Recep Tayyip Erdogan, on the momentous occasion of the 100th anniversary at the Presidential Palace. #HappyRepublicDayTurkey .
6
19
113
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
participated in Turkey's Memorial Forest for Earthquake Martyrs program , planting trees and offering prayers to honor those lost. My condolences and prayers go out to affected families, and I extend sympathies to the nation for a quick recovery.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
2
28
108
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም ሁኔታ ውስብስብ ፣ ተገማች ያልሆኑ ፍላጎቶች የሚታይበት በመሆኑ ድፕሎማሲያችን ብሄራዊ ጥቅማችንን ፤ ተደማጭነትና ተጽዕኖ ፈጣሪነት እንድጠናከር የድፕሎማቶቻችን ክህሎት ማሳደግ ወቅታዊ ተግባር መሆኑን ገለፁ
Tweet media one
Tweet media two
0
43
99
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
Ethiopia's #GERD is a tool for fast development & #regional integration. The dam offers hope for a country with 65 million living in poverty & darkness. It's built for the same purpose as Egypt's Aswan Dam. #GERD is source of cooperation not conflict.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
41
95
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
#Ethiopian Government is committed to the AU-led peace process and has the conviction that the initiative will bring the desired lasting peace to the country. #TplfIsTheCause #DisarmTplf
2
81
76
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ሀገራችን ከዉስጥም ከዉጭም የእደገት ግስጋሴዋን ለመግታትና ለመቀልበስ ፈተናዎች ቢያጋጥሟትም የህዳሴ ጉዞዋን ለአፍታም አላቋረጠችም ፣ #ስለሀገርእንደሀገር #TPLFisTheCuase
2
34
90
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በቱርክ ተቀማጭ ለሆኑ የኢጋድ ሀገራት አምባሳደሮች በመንግስትና በህወሃት መካከል ስለተፈረመው የሰላም ስምምነት ገለፃ ተደርጓል ። አምባሳደሮቹም ስምምነቱ አፍሪካ የውስጥ ችግሯን በራሷ መፍታት እንደምትችል ያረጋገጠ ነው ስሉ አወድሰዋል።
Tweet media one
2
41
90
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የዉጭ ጠላቶች ጥንትም ቢሆን ሀገራችንን ለማፍረስ ሰረተዋል; ጥረታቸው ቆሞም አያቅም የነፃነት አርማ የሆነዉ ጀግና ህዝባችን እንዳመጣጣቸዉ ስለመከታቸዉ እንጂ፣ ዛሬም የገጠመን ይሄዉ ነዉ, በአንድነት እንመክት ! #ስለሀገርእንደሀገር #TPLFisTheCause
0
44
85
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
The ENDF’s main military objectives are to guard the international border and airspaces of the country and maintain safe corridors to expedite humanitarian aid. #TplfIsTheCause #DisarmTPLF
1
84
82
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
4 months
A delegation led by H.E. Temesgen Tiruneh, Deputy Prime Minister of Ethiopia, recently visited the ALAT Free Economic Zone in Azerbaijan to explore the importance of establishing independent free economic zones to attract investors. By offering a one-stop shop for necessary
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
41
83
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
እንኳን ለብረሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ! // Merry Christmas!
Tweet media one
3
17
84
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙትን የቱርኪዬ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር Berk Baran ጋር በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ ከፍ ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ምክክር ያደረግን ሲሆን መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው እመኛለሁ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
18
84
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
5 months
H.E. Dr. Mulatu Teshome, Special Envoy of Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) and former President of Ethiopia, along with H.E. Ambassador Taye Atsike Selassie, Foreign Minister of Ethiopia, met with H.E. President Recep Tayyip Erdogan of Turkey to discuss important multilateral and
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
27
83
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
For a lasting peace in #Tigray , #Amhara & #Afar regions, #TPLF must be totally disarmed. TPLF must be demobilised fully. Nothing less will do for the stabilitity of the Horn of #Africa @MikeHammerUSA @UN @NLatUN @GermanyUNGeneva #DisarmTPLF
Tweet media one
Tweet media two
1
58
70
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
A memorandum of understanding signed between Turkish Civil Aviation Authority and Ethiopian Civil Aviation Authority to operate a widere- body aircraft from istanbul- Addis and Addis to İstanbul .The agreement enhances the existing good relation of the two countries.
Tweet media one
2
47
79
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በቅርቡ በመንግስት እና በህ.ወ.ሃ.ት መካከል ሰለተፈረመው የሰላም ስምምነት እና መንግስት ለሰላም ሂደቱ ያለውን ቁርጠኝት አስመለክቶ ለቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ክብርት አምባሳደር
1
28
77
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በቱርክ የኢትጵያ ኢምባሲ ድፕሎማቶች፣ ሎካል አባላት እና አንካራ ኮሚኒቲ ተወካዮች በጋራ በአድዋ ድል ቱርፎቶችና በአሁኑ ትዉልድ ስለሚጠበቀዉ ሀገራዊ ሀላፊነት ተግባር ሰፊ ዉይይት በማድረግ በአሉን በደመቀ ሁናቴ አክብረነዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
26
80
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ኢሬቻ የብዛ ሃነታችን ፣ የውበታችን እና የአንድነታችን አንዱ ቱባ እሴታችን ነው፡፡ እንኳን ለኢሬቻ በኣል በሰላም አደረሰን !!
Tweet media one
0
44
70
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
I would like to thank all members of the Ethiopian rescue team committed to pay the ultimate sacrification to the friendly people of Türkiye. Your participation in this difficult time would further strengthen the existing longstanding relationship b/n the two sisterly countries.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
21
76
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
11. #Ethiopian Government has already made it abundantly clear its readiness for talks without preconditions and under the leadership of @_AfricanUnion . Pressure must be applied on #TPLF . #DisarmTPLF #TPLFisTheCause #EthiopiaPrevails @UN @AUC_MoussaFaki @antonioguterres @PMOIndia
1
65
73
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
ለመላዉ የክርስትና እም���ት ተከታዮች ፣ እንኳን ለመስቀል ባኣሉ በሰላም አደረሳችሁ። ባኣሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የመረዳዳት፣ የአንድነትና የብልፅግና እንድሆን እመኛለሁ ።
Tweet media one
4
13
75
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
E.F.D.R Embassy in Türkiye in collaboration with ASRIAD organized a business forum aimed to promote investment opportunities in our country and was attended by investors from various sectors such as manufacturing, textile, construction, energy, and export in Sakarya and its
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
10
17
70
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
አሁን የተጀመረውን የሰላም ሂደት መደገፍ እና እንዲጸና መስራት የአገራችንን ከፍታ የምናረጋግጥበት ዋስትና ነዉ ። በዚሁ መንፈስ ኢትዮጵያን ሁሉ ያለልዩነት የተጀመረውን የሰላም ሂደት በመደገፍ ታሪካዊ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል። #ሰላምለሁሉ
Tweet media one
2
29
73
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ለሀገርችን ዘላቂ ብሄራዊ ጥቅምና የዜጎች ደህንነት የሚያስብና የሚጨነቅ ሰው የጦርነት አማራጭ አጥብቆ መታገል ፣ የሰላም አማራጭን ማያዝና ማጠናከር ከሁሉም ሀገር ወዳድ ዜጋ የሚጠበቅ ነው።
Tweet media one
2
22
68
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
4 months
Delegation led by H.E DPM Temesgen Tiruneh had productive discussions with H.E. Minister of Internal Affairs of Azerbaijan, Colonel-General Eyvazov Vilayat Suleyman oglu, on enhancing bilateral and multilateral cooperation on security matters. They explored opportunities for
Tweet media one
Tweet media two
0
40
75
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በዛሬ እለት በቱርክ የሴኔጋል ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ከሆኑት S.E.M. Cheikh GUEYE በፅ/ቤታቸዉ በመገኘት በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ፣ እንዲሁም በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይም ጠቃሚ ምክክር አድርገናል።
Tweet media one
Tweet media two
0
18
67
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የአፍሪካ አገራት አምባሳደሮች ከቱርክ የከፍተኛ ትምህርት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ኤሮል ኦዝቫር ( Prof. Erol OZVAR) ጋር በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ዉጤታማ ዉይይት አደርገናል።
Tweet media one
1
24
68
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
6 months
Under the leadership of PM @AbiyAhmedAli , Ethiopia has joined the BRICS family of nations, marking a significant milestone in our diplomatic efforts. This move opens new avenues for economic growth and global cooperation, positioning Ethiopia as a key player on the international
Tweet media one
12
20
65
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Ethiopian government is committed to fulfilling its constitutional mandate to ensure the safety of its citizens and the provision of humanitarian aid and basic services in all conflict affected areas . #TPLFisTheCause #DisarmTPLF
0
48
69
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
ተቀማጭነታቸው በቱርክ አንካራ ከሆኑ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አገራት አምባሳደሮች ጋር ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ዉጤታማ ዉይይት አደርገናል።
Tweet media one
Tweet media two
0
28
65
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
እዉቁና ተወዳጁ የቁረአን ሙፈሲር ሼይክ ኢብራሂም ሃኪም ወደ አኼራ ሄዱ ፣ ሼይክ ኢብራሂም ሀገራችን ካፈራቻቸዉ ታላላቅ የተፍሲር ሊቅ አንዱና በርካታ አሊሞችን ያፈሩ ታላቅ አባት ነበሩ። በህልፈታቸዉ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል ።
Tweet media one
10
14
66
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
በቱርክ እና በጀርመን የተለያዩ ኩባንያ ባለቤት ከሆኑት ዶ/ር ቸቲን አይ ጋር በሀገራችን የኢንቨስትመንት አማራጮችን የተገልፀላቸው ሲሆን ባለሀብቱ በበኩላቸዉ በትራንስፖርት፣ በኢነርጂ፣ በኮንስራክሽንና በጤና ዘርፍ ፍላጎት እንዳላቸዉ ገልፀዋ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
30
67
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
The Ethiopian community in Turkey showed solidarity and support for earthquake victims through different forms of aid, such as professional, financial, material, and labor assistance. A strong partnership between Ethiopia and Türkiye is evident beyond diplomacy. Thank you for
Tweet media one
Tweet media two
4
24
66
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
H.E President Sahle-Work Zewde bid farewell to the outgoing Ambassador of the Republic of #T ürkiye, Mrs. Yaprak ALP. Ambassador Yaprak ,thank you for your tireless efforts and contribution to strengthen the relationship between the two countries. We wish you all the best.
Tweet media one
Tweet media two
1
16
68
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
I extends my deepest condolences to the people of the Republic of Türkiye who lost their lives in the devastating earthquake in Southern Türkiye. I wishes a speedy recovery to the Injured.
Tweet media one
1
32
66
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
4 months
በዉቧ ባህር ዳር ሌላ ዉበት ያጎናፀፋት እና የህቡን ልማታዊ እንቅስ ቃሴ የሚያሳልጥላት ትልቁ የድልድይ መንገድ ግንባታ ተጠናቆ በዛሬዉ እለት ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ እና የክልል ከፈተኛ አመራሮች በተገኙበት
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
30
66
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
" We met with fellow leaders of African nations on the sidelines of #COP27     to discuss bilateral and regional issues. We will continue to work in solidarity to find African solutions to Africa's problems and strive for a more resilient continent." Dr Abiy Ahimed Ali
Tweet media one
1
26
66
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የሀገር ሉዐላዊነት ፣ የህዝቦች ደህንነትን መጠበቅና ማስጠበቅ በህዝብ ለተመረጠ መንግስት የሚሰጥ ኃላፊነት እነደመሆኑ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ መንግስት የተጣለበትን ሕጋዊ ሀላፊነት እንዲወጣ ከማገዝ የዘለለ ጫና ማድረግ መርህ አልባ ፖለቲካ ነው
1
33
64
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
አንካራ ከሚገኘው Hacı Bayram Veli ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ስልጣኔ ምርምር ማዕከል ዳይሬክተር ከሆኑት ፕሮፌሰር Yunus Turhan ጋር ተቋማቸው ከአገራችን ከሚገኙ አቻ የትምህርት ተቋማት ጋር ጉድኝት መፍጠር በሚችልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተናል።
Tweet media one
Tweet media two
1
12
62
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
This is what all Ethiopian and Africans wish to see and deserve. #Ethiopia #Kenya HVDC interconnector power transmission line test successfully completed: EEP #Peacepreavails
Tweet media one
0
19
60
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
በቱርክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ ከኤስኬሸር ቻምበር ኦፍ ኢንድስትሪ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሀገራችንን የኢንቨስትመንት እድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በኢስኬሸር ተካሄዷል። በፎረሙ በኤስኬሸርና ከባቢዉ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ማለትም
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
22
60
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
4 months
A delegation led by Deputy PM of Ethiopia, H.E. Temesgen Tiruneh, had a productive visit to Azerbaijan, strengthening ties in public service and innovation. Fruitful discussions were held with H.E. Ulvi Mehdiyev on digital services and learning from Azerbaijan's experience. The
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
33
58
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
Türkiye welcomes peace agreement between Government of Ethiopian and TPLF.
Tweet media one
1
20
61
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
Under the motto "Let's plant tomorrow today" in Ankara, E.F.D.R. Diplomats and staff of the mission have left their footprints by carrying out a sapling planting program in the mission premises.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
15
61
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
Ethiopian Airlines now flies 3x per week to/from Istanbul with wide body aircraft, and will also operate 2x weekly cargo flights from May 1,2023, as per an agreement between the two airlines' leadership. #flyEthiopian
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
23
60
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የትናንት የጋራ ታሪካችንን፤ የዛሬ ጥረታችንን ፣ የነገ ተስፋችንን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን አጣምሮ የያዘ የነፃነታችን እና የማንነታችን ማኅተም ነው። ኢትዮጵያ ታሽንፍለች!!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
19
62
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
The EIC investment invites you to an international investment forum in Addis Abeba from 26th to 28th April. This forum offers a unique opportunity to engage with influential investors and discover the immense investment potential of Ethiopia, a land of origin and opportunities .
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
25
58
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
2 years
The true dignity & freedom of people lies in their ability to sustain themselves. Poverty & dependance on foreign aid cause political, governance, security, & human development challenges. #SayNoMOre #DisarmTPLF
0
42
52
@amb_mahmud
Ambassador Adem Mohamed Mahmud🇪🇹
1 year
The Prime Minister, Dr Abiy Ahmed, conveyed his congratulations to President Erdogan @RTErdogan on his election victory . He expressed his hope for the continued bolstering of bilateral ties between the two nations. #Ethiopia , #Turkyie
Tweet media one
5
19
60