Meheretab Bekele Profile Banner
Meheretab Bekele Profile
Meheretab Bekele

@Yakin14Bek

Followers
956
Following
479
Media
234
Statuses
8,429

Badhoevedorp, The Netherlands
Joined June 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
@UtdPlug And they say the players doesnt like bruno
0
0
396
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
Tweet media one
19
8
336
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
4 years
የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈር እንጂ ብሄር የለውም። አያት😎
Tweet media one
13
16
208
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
26 days
ጀግና
Tweet media one
0
6
182
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
@utdzky ❤❤❤
0
0
144
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ወንጌልን ሊበርዙ ሲሞክሩ ሊያንገበግበን ይገባል እግዚአብሔር ልጁን የሰዋው ለተራ ነገር አይደለም!!
Tweet media one
19
4
130
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
One of my student in sunday school wrote this at the back of his assignement🙌
Tweet media one
3
5
121
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
24 days
ትዕግስት ከአድናቂዋ ጋር
Tweet media one
1
0
122
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
Tweet media one
4
5
110
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 months
ታዋቂ ሰው ጴንጤ ሲሆን ለምን እንደሚያስፈነጥዘን አይገባኝም ወይስ እም���ታችን ትክክል እንደሆነ የሚረጋገጠው ታዋቂ ሰው የእኛን እምነት ሲጋራ ነው?
23
3
103
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
This could be us but you listen to mike todd and probably dont know who these people are
Tweet media one
9
11
90
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
No one can achieve inner peace without being right with God
0
11
88
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
የሀጢያት ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔርን አለማመን ነው
1
3
84
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
Tweet media one
@MrBlackOG
Mr Black⁛
1 year
Define "Greatest Of All Time"
1K
200
2K
1
4
81
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
4 years
ይሰማል? Lol
Tweet media one
0
3
74
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ሰው "አለፈለት" የሚባለው በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ እግዚአብሔርን ሲወርስ ነው።
4
5
75
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ሁሉን እንደ በጎ ፈቃዱ የሚያደርግ አምላክ መፅናናቱን ለሁሉም ይስጥ
Tweet media one
6
0
77
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
4 months
ለምንድን ነው ትልቅ ሀገር ሆነን ድሀ የሆነው?
54
4
72
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
አንድ እንኳን "የኔ እብድ፣1k ኑርልኝ" የሚለኝ ሰው ልጣ?!😏
10
0
67
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
Look at this😆
Tweet media one
Tweet media two
3
4
70
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
“ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ።” — መዝሙር 24፥1
0
5
67
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
I joined @TyndaleNL Seminary To pursue My dream in Theology. Can't wait to get started.
Tweet media one
17
1
68
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
9 months
I just heard that my childhood friend got shot and died because he broke the side mirror of another car while driving. thats just insane 😳
3
1
69
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
11 months
ለሰው ልባችንን እና ጆሮአችንን እንስጥ።
@Barchblack1
🇪🇹🇪🇹 ትንሳኤ 🇪🇹🇪🇹
11 months
ነፍሰ በላ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅክ በኢየሱስ ስም ስለዚህች ልጅ ከልቤ አዝኛለሁ በጣም 😥😥😥
Tweet media one
7
1
47
3
3
70
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።” — ኤርምያስ 17፥7
1
6
64
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
@Football__Tweet Don't be shocked to find bernardo silva or Erling haaland there
0
0
67
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
To day at unity university
Tweet media one
Tweet media two
10
1
65
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
በዚህ ህይወት ትልቁ የራሴ ጠላት እኔ ነኝ። ሰይጣንም አይደለም። እግዚአብሔርም ነፃ የሚያውጠኝ ከራሴው ነው።
3
7
62
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
የዩናይትድ ተደራደሪ ዶ/ር ስለሺ ነው እንዴ?😂
3
4
59
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
አንዳንዴ የፀለይናቸው ፀሎቶች በተቀራኒው ተመልሰው እናገኛቸዋልን። ነገር ግን እግዚአብሔር የሚያደርገውን ስለሚያውቅ በምስጋና ምክሩን መቀበል ለነፍሳችን ዕረፍት ነው
0
3
61
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ይብዛለት ክብር ምስጋና ይብዛለት ክብር ምስጋና አሁንም አሁንም እንደገና ኢየሱስ ይገባዋዋልና
2
4
62
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ጭንቀቶቻችን እና መከራዎቻችን ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ዕድሎች ናቸው።
0
3
64
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 months
ብዙ ማንበብ የምትፈልጉት መፅሀፍ እያለ ጊዜ ማጣት ያበሳጫል
8
0
61
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ጃፓኖች በዓለም ዋንጫው በፅዳታቸው ታውቀዋል እኛ ኢትዮጵያውያን በዓለም ዋንጫው ብንሳተፍ በምን እንታወቅ ነበር?
38
0
61
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ስምህን ጠርቶ ማን አፍሯል ጌታ አንተን ይዞ ወቶ ማንስ ተረታ
1
0
55
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
“በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።” — መዝሙር 20፥1
0
5
58
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
666 እና ኢሉሚናት ምናምን እንደሚል ሰው አድካሚ የለም
9
1
59
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
እግዚአብሔር ካለው ውጪ የሚሆን አንዳች ነገር የለም
0
2
58
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
Picture of the day
Tweet media one
0
3
58
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
“የክርስቶስ ሥቃይ በእኛ ላይ እንደ በዛ፥ እንዲሁ መጽናናታችን ደግሞ በክርስቶስ በኩል ይበዛልናልና።” — 2ኛ ቆሮ 1፥5 ሀሌሉያ!!!
2
9
57
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
እስትንፋስ ያላችሁ አመስግኑ!
0
2
58
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 month
ፖሊሲ አውጥቶ እንኳን ደስ አላችሁ የሚባልበት ብቸኛ ሀገር 😄😄
3
2
58
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
Exam ጨርሻለሁ ከትምህርት ጋር ያለኝ ግኑኝነት እዚህ ጋር ያበቃል
4
0
51
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 months
የሰውን ልብ መቀየር የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው
1
4
52
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
እዩት ተመልከቱት መስቀሉ ማማሩ ለተመራመረው ብዙ ነው ሚስጥሩ
1
1
52
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 months
እግዚአብሔር ለተሻለ ነገ የዛሬ ስቃያችንን አብሮን ይታገሳል።
0
4
50
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው በድንኳኔ ዝማሬ ሙሉ ነው በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
1
5
49
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 months
ትልቁ በመከራ ውስጥ የምናልፍበት ምክንያት ለሌሎች እንድናዝንና ሩህሩህ እንድንሆን ነው
2
1
49
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ኢየሱስ ሰላሜ ነው ማን ይወስድብኛል ከብርና ከወርቅ ሁሉ ይበልጥብኛል እርካታ ለነፍሴ መጽናኛዬም እርሱ ድጋፌ ምርኩዜ ጋሻዬ ነው እርሱ
0
0
45
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ክርስቲያኖች ከሁሉም ይልቅ ትሁት መሆን ያለባቸው ድነትን ያገኙት በፀጋው እንጂ በራሳቸው ስላልሆነ ነው
1
0
49
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
እንደ ጳውሎስ አድርገኝ እንደ ሲላስ ማመስገን እንዳውቅ በመከራ ስጓዝ
0
2
47
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
አንዳንድ ነገር ያልሆነልን በአንተ ብቻ እንድንደገፍ ነውና ክብር ላንተ ይሁን
1
2
47
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
የተመረጥነው ለዘላለም ክብር ብቻ ሳይሆን ለቅድስና እና ለመከራም ነው
1
0
46
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው። አንድም አይሳሳትም
1
3
46
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
“ከማኅፀን የሠራህ፥ የሚቤዥህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሁሉን የፈጠርሁ፥ ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ ምድርንም ያጸናሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ከእኔ ጋር ማን ነበረ?” — ኢሳይያስ 44፥24
0
6
44
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ኢየሱስ በወንጌላቱ ደጋግሞ እንደነገረን አንድ ቀን በክብሩ ሲመለስ ለምድር ኢ-ፍትሀዊነት ሁሉ ተገቢውን ፍትህ ይሰጣል
0
1
45
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
4 years
መንገድ ዝጉ ተብሎ update eyayeh😂
1
0
41
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
9 months
አውጃለሁ ዛሬ ታላቅነቱን
2
2
42
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
አንዳንድ መዝሙሮቻችንን ላዳመጠ ድነት የሚመስለው ከችግር መላቀቅ፣ወደ ከፍታ መውጣት፣የነገሮቻችን መሻሻል ነው። ክርስትና ግን ከሀጢያትና ከሞት ነፃ መውጣት ነው
2
2
42
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
I'm going to study Theology
10
0
41
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
10 months
ያደረኩት የለም ስለመዳኔ የከፈልኩት የለም ስለመዳኔ
2
0
42
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው
2
2
42
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
7 months
በስሜት የምትነዳ ሀገር በስሜት ትፈርሳለች
8
3
40
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል ምስጋናው ምድርን ሁሉ ሞልቷል
0
1
42
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ወንጌል ይዘነጋል ስለዚህ ሁሌም መሰበክ አለበት። ወንጌሉን ልንጠብቀውና ልንከላከለው ይገባል። ወንጌል እንዲበረዝ በፍፁም መፍቀድ የለብንም። ተሀድሶ በየትውልዱ አይቆምም። መልካም የተሀድሶ ቀን!!!
Tweet media one
2
5
40
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
It's always Good to remember that we are Broken, helpless, and sinners Who are desperately in Need Of christ.
0
3
38
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
28 days
Building my library from small
Tweet media one
3
0
43
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
11 months
If Any One Of You Is Passing Through Difficult Time Or Just In A Bad Mood, I Am Willing To Listen To You. And Above all God Is there to listen to your prayers.
1
2
39
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ክርስትናን የገለፀችበት መንገድ እጅግ ልዩ ነው።
3
1
41
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
9 months
Merry Christmas Eve Eve
Tweet media one
Tweet media two
4
0
40
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ካደረክልኝ መልካም ነገሮች ለእኔ ለሀጢያተኛው ቅንጣትም አይገባኝ
1
0
36
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ያለመጠን ያለ ልክ አመሰገንሀለሁ
0
2
38
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ክንድህ ይበርታ በጠላትህ በር ሥራቸው ይፍረስ ይድቀቅ ይሰበር ሃሌሉያ ስምህ ይለምልም ዙፋንህ ይጽና ለባሪያህ በጐ ውለሃልና ሃሌሉያ
1
1
39
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ወደ እግዚአብሔር መንገዱ አንድ ብቻ ባይሆን የኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል ባላስፈለገ ነበር
2
2
38
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል
0
1
38
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
7 months
አባታችን ሆይ በልጅህ ለሰዎች ወዳጅ ስለሆንክ፤ ይህም ከእውቀት ሁሉ በላይ ስለሆነ ተመስገን
2
4
38
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
በዚህ ሁሉ ለምን እንደማልፍ ባይገባኝም እምነቴ በአንተ ላይ ነው። የተሰበረውን መጠገን የተበላሸውን መስራት የአንተ ነውና አልናወጥም። ከፈተና ብዛት መራርነተ ውስጤን እንዳይሞላ አንተ ጠብቀኝ።
3
2
38
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 month
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
0
38
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
“ውኆችን በእፍኙ የሰፈረ፥ ሰማይንም በስንዝር የለካ፥ የምድርንም አፈር በመስፈሪያ ሰብስቦ የያዘ፥ ተራሮችን በሚዛን ኮረብቶችንም በሚዛኖች የመዘነ ማን ነው?” — ኢሳይያስ 40፥12
1
1
38
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
Appreciate Simple things in Life like Conversation with your Friends, a good meal , the sun and the rain.
1
2
37
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
መልካም አባት ቸር ፈጣሪ ጌታ የሰውን ፊት አይተህ የማታደላ ታማኝ ወዳጅ የምታስመካ እንዲሁ ስለወደድከን ተመስገን
3
0
35
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ሶሻል ሚዲያ ነው የማይረቡ ሰዎችን የፈጠረው ወይስ ለነዛ ሰዎች መንገድ ነው የከፈተው?
7
1
37
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
9 months
የጤና ባለሙያዎችን ተረዱዋቸው እነሱም እንደኛ ሰው ናቸው ይደክማቸዋል ይሰለቻቸዋል። የሁሉንም ሰው ባህሪ መቻል ከባድ ስራ ነው
5
2
35
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
የዘላለም ህይወት ማለት ከሲዖል መትረፍ፣መንግስተ ሰማያት መግባት ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔርን ማወቅ ነው። ዮሐ 17፤3
2
1
35
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
@abeni_br ከSituation room እያየናቸው ነበር😁
1
0
35
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
እግዚአብሔር አብርሀምን ከቤቱ ከዘመዶቹ ጠራውና በምድረ በዳ አኖረው። ከቦታ ቦታ ተንከራተተ፤ ብዙ ወጣ ብዙ ወረደ ። ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን ግን ተማረ።
0
0
36
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
🎶ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ በከበረው ደም ገዝተህ እንዲያው ልጅህ አደረከኝ አበሳዬን አራከው ቀንበሬን ሰባበርከው ፍቅርህ ለኔ ልዩ ነው ስምህን ላሞጋግሰው🎶
1
1
34
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
“እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥” — መዝሙር 62፥11
0
4
34
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” — ሮሜ 6፥23
0
7
33
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
4 years
ከመስከረም በኃላ ያው ከባድ የጥቅምት ብርድ ነው ያለው😂...ተረጋግተን እናስተውል ሁሉንም እንደርስበታለን። በግጭት ምክንያት የሰው ህይወት ማለፍ የለበትም።
0
1
31
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ማቴዎስ 8 ¹¹ እላችኋለሁም፥ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር በመንግሥተ ሰማያት ይቀመጣሉ፤ ምንም ተስፋ ያልነበረንን እኛን አህዛብን ያዳነን ስሙ ይመስገን #NewTestamentChallenge
1
2
31
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
በእንባና በጣር በጭንቅ በመከራ በእሳት ውስጥ አልፎ ሕይወቴ ተገራ ማዕበሉም ንፋሱም ሰራኝ ደህና አድርጎ ጠላት ለክፉ ሲል ሆነልኝ ለበጎ
1
1
31
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ በግልፅ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ በውስጤ በደልስ ሂወቴ ዝላለች ባምላኬ ቸርነት ህይወት ካላገኘች
1
1
32
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
የኢኦተቤ ጥልቅና ሰፊ ታሪክ ያላት ቤተ ክርስቲያን ናት። ክርስትናን የገለጠችበት መንገድ ጥልቅ ነው። ታሪኳን አለማወቅ ከታሪክ መጉደል ነው።
2
1
33
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ብርና ወርቅ የለኝም ሰላሜ ግን ታላቅ ነው ምስኪን ሰው ብመስል እንኳን ውስጤ ግን ሀያል ነው ለዚህ የበቃኝ ኢየሱስ ነው
0
2
33
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
1 year
ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ ከጠላቶቼም እድናለሁ
0
0
32
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
3 years
Am going to have a defense tomorrow. pray for me
5
1
31
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
8 months
“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” — ዮሐንስ 1፥14
0
4
30
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
2 years
ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ ²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
1
4
32
@Yakin14Bek
Meheretab Bekele
4 years
የሸገር ፓርክ መተከል ላይ ለሚሞተው ሰው ምኑ ነው?
4
1
27