Curly Profile Banner
Curly Profile
Curly

@Sosenadee

Followers
11,005
Following
532
Media
542
Statuses
8,299

Ethiopian 🇪🇹 / ሴት🥰💅/Christian ✝️

Right here😊
Joined November 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@Sosenadee
Curly
21 hours
እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ አምናንም ካቻምናንም በሱ አልፊያለሁ 🎶🙏
2
0
74
@Sosenadee
Curly
2 years
መታሰቢያነቱ ጨጋራቸውን ታመው ለዋሉት ቀዮች ይሁንልኝ😁❤️
Tweet media one
74
18
694
@Sosenadee
Curly
2 years
How is your day going?🖤
Tweet media one
53
11
613
@Sosenadee
Curly
2 years
ትናንት ወደ ውጪ መሄዷን ስሰማ ደስ ብሎኝ ነበር😭😭😭 እግዚአብሔር ግን የሚሻለውን ያውቃልና ወደ ዘላለም እረፍቱ ጠራት። አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ቤተሰቦቿን እንዲረዳ ፀሎቴ ነው🙏💔
Tweet media one
50
32
542
@Sosenadee
Curly
2 years
ዶሮ ዶሮ የሚል ምስር የምትሰራ ሚስት ይስጣችሁ
72
9
512
@Sosenadee
Curly
2 years
well....
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
89
34
493
@Sosenadee
Curly
2 years
ሽንኩርት እና ቲማቲም 60 ብር ሲገባ ያማረራችሁ ሰዎች 20 ብር ሲሆን ምነው ዝም አላችሁ??
66
44
489
@Sosenadee
Curly
2 years
መልካም በዓል My People❤
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
36
29
498
@Sosenadee
Curly
2 years
"ሰፈራችንን እንጂ ብሄራችንን ሳናውቅ ያደግን የ90ዎቹ ልጆች" 💚💛❤️
32
18
410
@Sosenadee
Curly
2 years
ዛሬ የ Autistic ታካሚ ወጣት የቀብር ስነስርዓት ላይ ነበርኩ የታዘብኩበትን እና ያዘንኩበትን ነገር ልንገራችሁ A THREAD.... (Retweet please🙏)
27
107
389
@Sosenadee
Curly
1 year
: how single are you? Me: this guy is the only one who calls me የኔ ቆንጆ😭
Tweet media one
45
8
387
@Sosenadee
Curly
2 years
እኔ ማለት ደሞዜን በአንድ ሳምንት የጨረስኩ ቅሌታም ነኝ 😭😭
92
4
362
@Sosenadee
Curly
8 months
መልካም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል!
Tweet media one
17
22
370
@Sosenadee
Curly
2 years
አንዳንድ ወንዶች አጠገባቸው ትንሽ የቀረባቸውን ሴት በሙሉ ማፍቀር ግዴታቸው እንዳልሆነ ጠዋት እየተነሳ በኩርኩም እያዋዛ ሚነግራቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል!!!
58
9
365
@Sosenadee
Curly
2 years
ሻወር ስንገባ ፎጣ የሚያስረሳን መንፈስ ግን ስሙ ማን ይሆን?
64
7
341
@Sosenadee
Curly
2 years
እንደዚ ተወልውዬ ወጥቼ ታክሲ ውስጥ ህፃን ልጅ አስታውከችብኝ። ለልጅ ያለኝ ፍቅር has finally paid off 👍
Tweet media one
51
2
330
@Sosenadee
Curly
2 years
Tweet media one
21
15
326
@Sosenadee
Curly
2 years
ስለ እሁድ ሳስብ መንግስት ይቅርታ የሚጠይቅ አይመስለኝም። ግን አይሁድ በሙሉ ይገደል በተባለበት ጊዜ እግዚአብሔር የእነ መርዶክዮስን ታሪክ እንደ ገለበጠ እንዲሁ ለህዝቡ እና ለሃገራችን ተዓምራትን እንዲያደርግ ፀሎቴ ነው።
6
17
322
@Sosenadee
Curly
2 years
ሰይጣን ልጁን በሚላጭበት ሰዓት ስልክ ስታወሩ እያደራችሁ "ምኔም አይደለችም" ምትሉ ወንዶች ምናችሁን ነው ሚያማችሁ???
43
8
318
@Sosenadee
Curly
2 years
በገባህ በወጣህ ቁጥር በላይ በላይ ምታጎርስህን spoon feeding የሆነች ሚስት ይስጥህ!
34
4
310
@Sosenadee
Curly
2 years
I got it!!! እግዚአብሔር ረዳኝ!🙏
@Sosenadee
Curly
2 years
Got a job interview in the afternoon wish me luck you guys
38
4
221
28
0
307
@Sosenadee
Curly
2 years
ሆ ብዬ መጣሁ ሆ ብዬ💛
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
42
36
298
@Sosenadee
Curly
2 years
Its my brother's birthday y'all😊
Tweet media one
Tweet media two
25
4
306
@Sosenadee
Curly
1 year
መልካም Friday 🤍
Tweet media one
14
6
300
@Sosenadee
Curly
2 years
ውስጤ ያለችው ጉራጌ ግን 🤦‍♀️🤦‍♀️አንድ ቀን ጫማ አልገዛም ብላ ባዶ እግሬን እንዳታስኬደኝ ነው ምፈራው 😭😭
17
6
305
@Sosenadee
Curly
2 years
About today...
Tweet media one
Tweet media two
29
8
302
@Sosenadee
Curly
2 years
ትራንስፖርት ላይ ምትተሻሹን ወንዶች get yourself a wife or a therapist
46
14
295
@Sosenadee
Curly
2 years
ጨጓራችሁን የማያማችሁ ሰዎች እግዜር እንዳዳላላችሁ እወቁ
17
3
287
@Sosenadee
Curly
1 year
አልጋ 40ሺ ብር?? ከነ ባሉ ነው?🤔
85
11
284
@Sosenadee
Curly
3 years
Tweet media one
@lidyabekele3
Lily 
3 years
ኧረ ምን በወጣሽ የኔ ቆንጆ ሁሌ ጠጪ 💛🙌🏾
3
0
38
12
6
276
@Sosenadee
Curly
2 years
My February 🤝 Black and White
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
10
6
280
@Sosenadee
Curly
2 years
My beautiful mom🤍
Tweet media one
Tweet media two
14
1
274
@Sosenadee
Curly
2 years
ልጅ ሆናችሁ... አስተማሪ ከሴት ጋር አስቀመጠኝ ብለችሁ ያለቀሳችሁ ወንዶች ግን የት ናችሁ????
41
4
275
@Sosenadee
Curly
1 year
ግብረሰዶምን እቃወማለሁ!
8
23
265
@Sosenadee
Curly
2 years
በማታ ታክሲ ውስጥ መጨረሻ ወንበር ከሚቀመጡ couple አጠገብ አይድረሳችሁ ኧረ በእግዚአብሔር 😭😭
39
4
261
@Sosenadee
Curly
2 years
My Mom💚💙
Tweet media one
18
2
262
@Sosenadee
Curly
2 years
እንደዚህ አይነት የጠለሸ ወሬ እኔንም የወንጌል አማኞችንም አይወክለንም!!! እኔ የማምነው ክርስቶስ በፍቅር የሚመራ እንጂ በደም መፋሰስ ፈገግ የሚል አይደለም!!
Tweet media one
18
12
258
@Sosenadee
Curly
2 years
በዘመኔ ያውም እኔ የማምነውን ያምናል በሚባል ሰውዬ የሚሰራውን ግፍ በማየቴ አዝናለሁም አፍራለሁም!
10
19
257
@Sosenadee
Curly
2 years
የምሰራበትን ፕሮጀክት መጓተት ስመለከት አዲስ አበባ መመለሴ ቀርቶ... የሆመቾ ተወላጅ ሆኖ ሞርሲጦ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስራ አስኪያጅ የሆነ ሰውዬ አግብቼ ጊቤ ወረዳ ዳንጋ ቀበሌ ቆንጅዬ ጎጆ ቤት ሰርቼ ስኖር እየታየኝ ነው 😁😁
47
1
256
@Sosenadee
Curly
1 year
እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያ🧡
Tweet media one
4
10
253
@Sosenadee
Curly
2 years
ጥሩ ዳቦ ቤት የጥሩ ሰፈር መገለጫ ነው!
31
2
250
@Sosenadee
Curly
2 years
SMILE🖤
Tweet media one
Tweet media two
24
8
247
@Sosenadee
Curly
2 years
This guy's acting skill never fail to impress me! I watched "የኮከቡ ሰው" theater yesterday. He had to play like 8 characters in it and he nailed each! Respect fr!!
Tweet media one
8
6
249
@Sosenadee
Curly
2 years
I turned 23 todae🥰 እግዚአብሔር ይመስገን!🙏
64
1
251
@Sosenadee
Curly
2 years
እኔ ሚያሳዝኑኝ የምር 21 አመታቸው ሆኖ ሰው የማያምናቸው ሴቶች ናቸው
16
3
240
@Sosenadee
Curly
2 years
ያዘዛችሁት ምግብ ሲመጣ ይበላል እንጂ ፎቶ አይነሳም!
10
4
240
@Sosenadee
Curly
2 years
እራቁት መሆን እና መዘነጥ ይለያያል‼️
2
14
235
@Sosenadee
Curly
2 years
ለቅሶ እየመጣችሁ "እንኳን እድሜውን አሳጠረለት" "ተገላገለ" "ለናንተ እረፍት ነው" ምናምን የምትሉ ሰዎች እባካችሁ እረፋ!! ከሞቱ እና ከሃዘኑ በላይ የሞተው ሰው እንደ ችግር መቆጠሩ በራሱ ቤተሰብን ሲያሳምም እያየሁ ነው!! እባካችሁ ተው!!
5
20
229
@Sosenadee
Curly
1 year
*Three minutes after turning on ኢሳት*
Tweet media one
@yefelekebay
ኃይለማርያም/ ባንቴ
1 year
Tweet like a habesha dad.
25
4
82
5
7
231
@Sosenadee
Curly
2 years
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
All my beautiful ladies, you better show off your በዓል pictures on this tweet. Let's get the tradition going 🤩
0
0
51
5
26
226
@Sosenadee
Curly
2 years
"ተደፈርኩ" ብላ ፖሊስ ጣቢያ የሄደች ሴት ምስክር የምትጠየቅበት የጉድ ሃገር 💔
36
8
223
@Sosenadee
Curly
2 years
Got a job interview in the afternoon wish me luck you guys
38
4
221
@Sosenadee
Curly
2 years
መልካም መስሎ ከታየን ክፋ ነገር ሁሉ እየጠበቀ እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን!!🙏
4
8
228
@Sosenadee
Curly
2 years
Take me back to the time when "እኛ ቤት ዲሽ አለ" was a huge flex 😭
8
4
220
@Sosenadee
Curly
2 years
Me and who?
Tweet media one
1
11
221
@Sosenadee
Curly
2 years
ይሄ EPHI ሚባል ሰውዬ ተስፋ ሳይቆርጥ በየቀኑ text ያረግልኛል... How romantic!❤
19
5
226
@Sosenadee
Curly
2 years
አጭር ነኝ ብዬ አዝን እና ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅን ሳያት እፅናናለሁ😊
24
2
227
@Sosenadee
Curly
1 month
ቡና ያለስኳር መጠጣት Maturity አይደለም! አታካብዱ
57
9
230
@Sosenadee
Curly
2 years
ፎቶሽ አያምርም ይለኛል እናቴ ስልክ ላይ ያለዉን አላየ 😭
20
1
220
@Sosenadee
Curly
2 years
ቀይ ወንድ አልወድም የምትል ሴት ናት ቀይ ወንድ ባየች ቁጥር ለሃጯ ሚዝረከረከው 😭😭
24
3
222
@Sosenadee
Curly
2 years
Good morning twitter! 💛💚
Tweet media one
23
3
216
@Sosenadee
Curly
7 months
ባለቀሳችሁበት ቦታ ሳቃችሁ ይሰማ ❤
11
6
215
@Sosenadee
Curly
2 years
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው!
23
6
213
@Sosenadee
Curly
2 years
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
33
9
216
@Sosenadee
Curly
11 months
A ሺቲ Friday or something idk😁
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
8
5
217
@Sosenadee
Curly
11 months
አምላኬ ረዳኝ... አደረሰኝ! Thank you for everyone who wished me a happy birthday cause it was the happiest getan❤️ (ቶርታ ኬክ ተወዶ ነው በዚ የተፋቱኝ 😂)
Tweet media one
Tweet media two
26
6
207
@Sosenadee
Curly
2 years
ትዳር እግዚኣብሄር ያከበረው በረከትም ያለበት ቅዱስ ህብረት ነው። አታናንቁት!
14
3
209
@Sosenadee
Curly
1 year
ያላገባችሁ ሰዎች የሙሽራ ፎቶ zoom in zoom out እያጋችሁ ከምታዪ text ብትመልሱ ባይ ነኝ
16
5
209
@Sosenadee
Curly
2 years
የነMbappeን አግር ቄጠማ ያርግልን🤲🤲
32
10
212
@Sosenadee
Curly
2 years
ቅዱስ ቁርባን በመካነ እየሱስ ቤተ-ክርስትያን ❤️
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
15
3
203
@Sosenadee
Curly
2 years
Caption this.
Tweet media one
40
2
205
@Sosenadee
Curly
1 year
መልካም አዲስ አመት💕
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
11
201
@Sosenadee
Curly
2 years
ጠዋት ላይ ከአልጋ እንደመነሳት ከባድ ውሳኔ ግን የለም
21
8
206
@Sosenadee
Curly
2 years
አጫጭር ወንዶች ስለልጆቻችሁ በማሰብ ረጃጅም ሴቶችን ብታገቡስ?
48
5
201
@Sosenadee
Curly
1 year
እናቴን አመመብኝ🥹
227
5
201
@Sosenadee
Curly
2 years
ታክሲ ውስጥ ተዋውቆ የተጋባ ሰው አለ እንዴ?
69
3
197
@Sosenadee
Curly
2 years
ውሃን እየተከተልኩ የጨረስኩት ሳምንት.... It was amazing!!!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
1
200
@Sosenadee
Curly
2 years
About yesterday...
Tweet media one
Tweet media two
8
4
194
@Sosenadee
Curly
2 months
የፓሪስ ኦሎምፒክ መክፈቻ couldn't be more disgusting!!! Can't believe ETV let this air!
21
9
203
@Sosenadee
Curly
2 years
ሜሲ ያስታምመኝ ይመስል ራሴን እስኪያመኝ ስጮህ አምሽቼ አሁን ማን ስራ ይግባ😭
16
2
199
@Sosenadee
Curly
1 year
Tweet media one
6
3
191
@Sosenadee
Curly
2 years
የክርስቶስን ልደት ሰበብ አድርጎ ጠጥቶ መስከር is not fair ቢያንስ ምክንያቱን ቀይሩት እስኪ
15
2
195
@Sosenadee
Curly
1 year
ሲያምኑት ሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ።
3
14
192
@Sosenadee
Curly
5 months
ይኸው
Tweet media one
@Adeday000
︎ ⁶𓅓
5 months
11. Quote this with a picture of you in white
2
2
30
20
5
195
@Sosenadee
Curly
2 years
"ጫማሽ ተፈቷል" ሲሉኝ ለከፋ መስሎኝ ሳላየው በአፍጢሜ ልደፋ ነበር 😭😭
30
1
188
@Sosenadee
Curly
2 years
ሁሌ ህፃን እየመሰለኝ ተቸገርኩ እኮ😂 I love him though.
Tweet media one
7
0
190
@Sosenadee
Curly
2 years
ሰርግ ሄዳችሁ "ባልሽ ያስጠላል" "ሚስትህ አፍንጫዋ ረዘመ" እንደማንለው ሁሉ ይህም የነውር ነውር ነው!!!
5
9
187
@Sosenadee
Curly
2 years
Got an amazing job!😊💃 Thank God!🙏
25
2
188
@Sosenadee
Curly
2 years
It's crazy how I always assume that all Ethiopian Twitter users live in Addis Ababa.
14
3
191
@Sosenadee
Curly
2 years
ሴት ልጅ ብቻዋን cafe ገብታ መብላት መብቷ ነው እኮ!!ፈጣጣ ሁላ!! 😭😭
17
4
187
@Sosenadee
Curly
1 year
No one: Me: ምን ፈልጌ ነበር ስልኬን የከፈትኩት?
Tweet media one
2
8
183
@Sosenadee
Curly
2 years
እግዚአብሔርን መፍራት ሞኝነት በሚመስልበት ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ከእርሱ ዘንድ ታላቅ ዋጋ አለው🙏
2
9
186
@Sosenadee
Curly
10 months
Y’all እናትና አባቴ ከተጋቡ 26 አመት ሞላቸው 🥰 እግዚአብሔር ይመስገን! ኑሩልኝ❤️
8
0
181
@Sosenadee
Curly
1 year
I knew you guys would care enough to pray that’s why i came here even when I couldn’t call any of my friends to be there for me. She is doing so much better. Praise God! And thank you for your prayers y’all💕💕
@Sosenadee
Curly
1 year
እናቴን አመመብኝ🥹
227
5
201
17
1
187
@Sosenadee
Curly
2 years
How are you an Ethiopian and hate kitfo????
37
11
181
@Sosenadee
Curly
2 years
ያደለው ሊፍት ይሰጣል ይሄ አይን አይኑን እያየሁት ጎርፍ ረጭቶኝ ሄደ 😭
15
0
180
@Sosenadee
Curly
2 years
ልብስ መግዛት አማረኝ እና ከኤድና ሞል እስከ ጎላጉል walk አረኩ 😊
19
3
180
@Sosenadee
Curly
2 years
We are slowly loosing our beautiful ባህል እና ወግ and its so scary!!!
16
4
172
@Sosenadee
Curly
1 year
I did it 💃
Tweet media one
Tweet media two
@Sosenadee
Curly
1 year
Saw this and decided to dye my hair it actually changes how you look besmam 🔥🤌🏽
Tweet media one
11
1
60
9
4
170
@Sosenadee
Curly
2 years
ከስራ መግቢያ ሰዓት በፊት ገብቶ ስራ ጨርሶ ሚጠብቅ እንደኔ አይነቷን ይስጣችሁ😊😁
Tweet media one
26
1
177
@Sosenadee
Curly
2 years
አድዋ 💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
2
6
172