🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 Profile Banner
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 Profile
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹

@Semibintjemal3

Followers
6,041
Following
987
Media
17,802
Statuses
29,615

#ኢትዮጵያዊትነኝ #ኢትዮጵያዊነቴ #ህይወቴ_ማንነቴ_ክብሬ_ነው♥️ 🇪🇹🇸🇩🇵🇸

Addis Ababa Ethiopia
Joined August 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ይሄ የምትመለከቱት ዩክሬን ወይም ሩስያ ሳይሆን አሜርካንን ያስቆጣው ኢትዮጵያ ኢራሷን በምግብ መቻሏን የሚገልጽ የኢትዮጵያ ከፍታ የሚያሳይ የኛው ኒኩሌር የሆነው ስንዴሃችን ነው #EthiopiaPrevails
51
680
1K
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ወዳጅንት እንዲህ ነው የአረብ ኤምሬቱ የኢትዮጵያ ወዳጅ ለመላሁ ኢትዮጵያዊያን በአማርኛ መልካም አዲስ አመት ብሎናል እኛ شكرًا لك እንላለን @Sultan_Abagissa @NeaminZeleke @NatnaelMekonne7 @yadessatemam00 @Mohamme40437732 @salma1siddig
22
431
949
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
23
379
702
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ዝምብለህ ተደመም በኦሮምያ ሰማይ ስር ታሪክ እየተሰራ ነው ኢትዮጵያኮእናታችን ደምስራችን ናት🇪🇹🇪🇹🫶🫶🇪🇹🇪🇹 #SayNoMore #DisarmTPLF @NeaminZeleke @ButaDubi @iyoba4u @unityForafrica @MuktarKAbdu1 @yadessatemam00 @BaalliiGadaa @LindaGR20 @TesfayeAbiot @Tseday24859157
10
332
623
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ዶ/ር #አብይ_ይቅርታ_እና የፍር አባት ናቸው #አብቹ ሺ አመት ኑርልን♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
86
94
624
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
ከፈጣሪ በታች አለኝታችን መከላከያየ♥🇪🇹🙏 ሰራዊታችን ችግር የማይበግረው፤ ፈተና ከኢትዮጵያዊነቱ ፈቀቅ የማያደርገው ከህዝብ ወጥቶ ለህዝብ የሚኖር ዕንቁ የሀገር ሀብት ነው፡፡ #UnityForEthiopia @NeaminZeleke @iyoba4u @dejene_2011
Tweet media one
13
335
609
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
እነዚህ ጀግኖች እንደኛ ቤተሰብ አላቸው ነገር ግን ለሀገራቸው ሲሉ ነብሳቸውን ሁለመናቸውን መስዋት እየከፈሉያሉት ለኛነው ክብር ለጅግናው መከላካያ ሰራዊታችን @Sultan_Abagissa @NeaminZeleke @JimmaPress @GuteBule @yadessatemam00 @yacob_marta @FuadMustefaAli
12
245
573
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
#ታደለ ሮባ ፡ አረጋኸኝ ወራሽ ፡ ፀጋዬ እሸቱ ፡ ማዲንጎ አፈወርቅ ፡ ግርማ ተፈራ ፡ ጌታቸው ሃ/ማርያም ፡ የቀረ አርቲስት የለም ። በማሰልጠኛ ጣቢያ ተገኝተው ዝግቶቻቸውን አቅርበዋል @Kememit @AfizeJ @iyoba4u @GigiHailemicael @ayalewniguse @abdibateno31
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
18
205
567
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
አሜሪካ tplf ለማዳን እየሮጠች ነውአንቶኒ ብሊንካን ኬንያን ሳዑ አረቢያን ካናዳንና ሁሉንም የኢትዮጵያ አጋር የሆኑ ሀገራትን በመጥራት ዲፕሎማሲያዊ ስራእየሰሩ ነውይህንን የአሜሪካንን ሴራበሚዲያ በማጋለጥ አሜሪካ አሁንምህውሓትን ለማዳን እየሮጠች
Tweet media one
19
427
478
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
የሞቀ ሶፋ ላይ ቁጭ ብልህ ጀግናውንው የኢትዬጲያ መከላከያ ሰራዊትን ለማንቋሸሽ የምትሞክሩ በራሳቹ እፈሩ! ሰራዊታችን ክቡር አንድ ህይወቱን የሚሰዋው ለእኔና ለእናንተ በህይወት መኖርና ለኢትዬጲያ ክብር ነውሰራዊታችን ዘላለማዊ ክብር ይገባዋል
14
181
449
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የሀወሓት ፕሮፓጋንዲስቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን በፍፁም አይሹም! የሚሰሩትም፣ የሚፅፉትም ኢትዮጵያ ሰላም እንዳትሆን ነው! ምክንያቱም ኢትዮጵያ ሰላም ከሆነች እነሱ ስራ ይፈታሉ፣
Tweet media one
39
340
395
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
#ለኢትዮጵያ መልካም #የሚያስቡ ለኢትዮጵያ መልካም #የሚተጉ ሰዎች እንኳን ደስ አላችሁ አመርቂ ውጤት እየመጣ ስለሆነበኢትዮጵያ እድገት ውጤት #የሚያዝኑ ሰዎች ምንም ማድረግ አንችልም ከስዴው እናካፍላቸዋለን @AbiyAhmedAli #DisarmTPLF #TPLFisTheCause
18
203
377
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
እስኪ እኩል ፈታ እንበል ድላችን ተቃርቦ አይደል ከጌች ጋር የተደረገ ድንቃድንቅ🤣🤣🤣 @NatnaelMekonne7 @NeaminZeleke @Sultan_Abagissa @TesfayeAbiot @DanielsonKassa1 @UnityForEthio @iyoba4u @Tseday24859157 @Adamu17454372 @Mohamme40437732 @yadessatemam00 @yacob_marta
29
201
355
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
WANTED BY INTERPOL ለአመታት ስንወተዉተዉ የነበረዉ አሁን እዉን ሊሆን ነዉ። ማንም አይነካኝም ብሎ #ዘር ከዘር ሲያባላ #በፕሮፓጋንዳዉ ሲያስጨፈጭፍ የነበረዉ #ሀብታሙ_አያሌዉ #በኢንተርፖል ሀገር በማሸበር ክስ እየተፈለገ ነዉ። #ህግ_ይከበራል
Tweet media one
196
133
331
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
👉#አለም አቢቹን መፍራት የጀመረው ኢትዮጵያ የሚለዉን ስም ይዞ ወደ መድረክ ሲመጣ ነው። #UnityForEthiopia @NeaminZeleke @iyoba4u @AbiyAhmedAli @KremlinRussia @Demeke @_AfricanUnion @Natnael_Ethio @ArayaTesfamari1 @BisratLKabeta @SisgirG @jeffpropulsion @afitz3105 @mfa
Tweet media one
1
209
315
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
በውሻ ጩሃት አንበሳ አይደናገጥም ለውሻ ጩሃት አመሉ ነው
Tweet media one
60
77
324
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
14
93
284
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
መከላከያ ከወያኔና ሸኔ ጋር ሲዋጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሆኖ፣ ��ከላከያ አማራ ክልል ህግ ሲያስከብር የሆነ መንደር ሰራዊት ሊሆን አይችልም፤ ነዉር ነው ። #ሲሳይ አጌና
Tweet media one
54
132
326
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው የምትሉ ሰዎች መልስ ዜናዊ ዛሬም የኢትዬጵያ መሪ ነው ብትባሉ ደስ ይላችዋል? እሱምኮ ጀብድ ሰርቷል በጣልያን የተዘረፈውን የአክሱም አውልት ከጣልያን መልሶል ህዳሴን የደፈረ ጀግናም አይደል?
Tweet media one
Tweet media two
173
23
307
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
እንኳን ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ቀን አደረሳችሁ አደረሰን
Tweet media one
5
135
298
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
እናት ሀገርህ የከፈልከው መስዋት ነው የከፈልክላትን ታላቅ ዋጋ በክብር ትመልስልሀለች. በጀግናትህ እንከተልሀለን. #ኢትዮጵያ_ታሸንፋ
Tweet media one
6
146
288
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ጥቅምት 24 ብሄራዊ የሀዘንቀን ተደርጎሰንደቅ ዓላማ ዝቅ ተደርጎ የሰሜን እዝ ሰማእታትቀን መዘከር አለበት ለሃገራችን ለኢትዮጽያ የሚዋደቁትን መከላከያን ማክበር አለብን ይህ ተግባራዊ እደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ መቼም ከኢትዮጵያን ልብ ውስጥ
Tweet media one
5
189
288
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
8
292
282
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
መቶ አለቃ አይዳ ከ34 ጊዜበላይ በፓራሹት ዘላለችበዚህም የመጀመሪያዋ ሴት በመሆኗ ዛሬ ጥቅምት1 2015 የአርአያ ሰውሽልማትን ተቀብላለች በስነ ስርዓቱ ለይም እንዲህ አለች! ኢትዮጵያ ከብሄር በላይ ነች
10
112
268
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
የፈራ ይመለስ እኔ ዛሬም እንደ ትላንቱ ከሰውዬው ጋር ነኝ እናንተስ? አብቹ አብቹ ነው
Tweet media one
61
83
268
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ኳታር ከአለም ዋንጫ የእግር ኳስ ጨዋታ ያገኘችውን ገቢ ሙሉ በሙሉ በቱርክ በርእደ መሬት አደጋ ለደረሰባቸው ተጎጂዎች ለግሳለች ‼️ የኔ ወርቅ አላህ ይቀበልህ 🙏❤
Tweet media one
6
57
274
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
እንዴት ነው አለባበሷ
Tweet media one
42
13
251
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
ዜጎቻችን ከሰዉዲ አረብያ በሰላም መመለስ ጀምረዋል እንኳን ደስ አላችሁ #ጉዞ_ከፈተና_ወደ_ልዕልና
Tweet media one
Tweet media two
29
56
243
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
Tweet media one
3
83
253
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
United and prosperous #Kenya and #Ethiopia ! President Dr. William Samoei Ruto and PM Dr. Abiy Ahmed Ali 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪 #SayNoMore #TPLFisaTerroristGroup #TPLFisTheCause
4
116
239
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ኦሮሞን መግደልና መዝረፍ እንዲሁም ለጠላቱ መላላክ እንጂ ሸኔ ለኦሮሞ ቆሞ አያውቅም‼️ ሸኔ ኦሮሞ አንገቱን እንዲደፋ የሚሰራ ቡድን ነው ስለዚህ በምንም ተዓምር ለኦሮሞ ሊቆም አይችለም😔 ሸኔ የመንደር ዱርዬዎች ስብስብ
Tweet media one
13
116
230
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ብታምኑ ባታምኑም ይሄ የምትመለከቱት ጀግናዉ የኢትዮጵያ ሰራዊት!! ለህውሃት ሳይሆን የተዘጋጀው ኢትዮጵያን ከውጪ ጣልቃ ገቦች ለመታድግ ነው #EthiopiaPrevails
4
125
220
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ይህሄንንም ጊዜ በጥበብ ትወጣዋላህ
Tweet media one
71
60
230
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
#ሰበር_ዜና! የኦሮሚያ ልዩ ሀይል በመንግስት በተቀመጠዉ አቅጣጫ መሰረት ወደ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ እና የክልሉ ፖሊስ ለመግባት #ቅፅ መሙላት የጀመሩ ሲሆን በተቀመጠዉ ጊዜ ገደብ መሰረት የልዩ ሃይሉ መፍረስ ይጠናቀቃ ል ተብሎ ይጠበቃል!
Tweet media one
209
67
230
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ጠላት እርርርርርር ብል ኳሷ ዛሬም በአሸናፊው #የኢትዮጵያ ጅግናው #መሪያችን እጅ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም
Tweet media one
33
57
227
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
እናመስግናለን
Tweet media one
3
121
222
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ድርቅ ተከስቶ ብዙ ጉዳቶችን ማድረሱ ይታወቃል አላህ ዝናብ እንዲዘንብ ለመለመን በጅግጅጋ ህዝበ እስታዲየም የክልሉ አመራሮች ያካተተ ዱሃ ተደርጎ ዛሬ ደግሞበክልሉ ውስጥ ዝናብዘንቧል አልሀምዱሊላህ♥🙏
Tweet media one
21
27
224
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል። ዛሬ ያለችን ሀገር ምንም ባይመስለንምነገ እንደ ሶርያ አርገናት እንዳንቆጨን ዛሬ ከመሪያችን ጎን ቆመን እንገንባት @NeaminZeleke @afizejem @yonast98 @samay1214 @KiyaEthiopia @Leolilyaa @UnityForEthio @kelemua_balcha
Tweet media one
17
82
221
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
21 days
ተነጣጥሯል ተፈጥሮአዊ ድንበራችን ቀይ ባህር ነው ፤ የቀይ ባህር ቀጠና አለቃ ነን ስንል እንዲሁ ለመናገር አይደለም። በቅርብም በሩቅም የተጠራሩ Scavengers ምላጭ በሳቡ ቅጽበት ወደ ታሪክ ገጽ የመቀየር አቅሙና ብቃቱ ስላለን እንጂ
83
63
230
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
#በህግ አምላክ እሸቱ የነገ ተስፋ የሆኑትን ህፃናት ሽፋን ለማድረግ የሚሰራው የፖለቲካ ስራ ለማንም አይጠቅምም:: In fact ሀገርንና ነጭ ወረቀት የሆኑትን መመረዝ እንጂ:: እሸቱ መለሰ ከዚህ እኩይ ተግባሩ ተቆጥቦ የአሽሙር ፖለቲካውን ማቆም አለበት::
Tweet media one
234
74
216
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ሰበር መረጃ በክርስቲን ታደሰ አካውንት ከ 74 ሚሊዬን በላይ እንዳለ ዮኒ ማኛ መረጃ አጋልጧል ክርስ ወደ ስልጣን ከመጣ ገና 2 አመቱ ነው ይህንን ሁሉ ብር ምን ሰርቶ ነው ያገኛው እኛም እንድንሰራ ሹክ ይበለን እስኪ
Tweet media one
Tweet media two
586
81
208
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
ጀግኒት እናመሰግናለን👏 በአፍሪካ ምድር ድሮም ክብሯን በወራሪ ሳታስደፍር የኖረችው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጮቹን ዳግም ድል እንደምታደርግ አምናለሁ ስትል አፍሪካዊቱ የቴሌቪዥን ሾው አዘጋጅ @DrMumbiSeraki ገለፀች። #nomore @UnityForEthio @NeaminZeleke #Africa
Tweet media one
Tweet media two
5
140
209
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ሰውዬው #ፊልድ_መርሻል ነው ከምንም ተነስቶ ምዕራባዊያንን እጅ ያሰጠ ጀግና ነው‼️💪 #EthiopiaPrevails
Tweet media one
7
77
204
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
የሳይበር አርበኛችን ጀግናው የኢትዮጵያ ዋርካ እና ማገር @Sultan_Abagissa እንኳን ደስ አለክ ይገባሃል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
76
196
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
6 months
እንዲ ዋጋ እየተከፈለልን ነው እዚህ የደረስነው🇪🇹 #ዐብይ_አህመድ #መከላከያችን_መከታችን  #ከእዳ_ወደ_ምንዳ
28
58
199
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
ሰዉዬዉ ችግኝ መትከል ብቻ ሳይሆን አረሙንም መንቀል ይችልበታል #NoMore #EthiopiaPrevails
Tweet media one
3
80
190
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
ነገ የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ልደት ነው Happy Birthday እንኳን ተወለድክድክልን❤️❤️🌹🌹 🎁🎉🎊🎊 የትውልድ ቀን :- በፈረንጆች August 15 , 1976 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነሀሴ 9, 1968
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
71
62
202
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
የሀገር #ፍቅር እንዲህ ያደርጋል ያለ ምክንያት #በእናት አልተሰየመችም እምዬ እናት ሀገሬ #ኢትዮጲያሄ የኔ ፍቅር የደስታዬ ምንጭ #አላህ ሰላምሽንም ደስታሽንም ያብዛው
0
72
186
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
ለፅንፈኞች ተላላኪ እሸቱ መለሰ #ኦሮሞ በቀየው አኖረህ አብልቶ #አሳደገህ እንጂ ምን አደረገህ? እንዳንተ ውለታ ቢስ ነውረኛ ሰው ገጥሞኝም አያውቅም! ለማንኛውም የኦሮሞን ህዝብ #ይቅርታ እንድትጠይቅ እና እራስህን እንድታስተካክል #የመጨረሻ
Tweet media one
229
46
196
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ተመልከቱት የሚሊዮኖች አባት የሆነው መራዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @AbiyAhmedAli #EthiopiaPrevails
16
73
194
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
142
190
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
"lአየር መቃወሚያ ይዘን እየጠበቅናቸው ነበር ግን ጀቶቹ ሰማይ ላይ ሆነው ከፍ ብለው ነው ሚደበድቡን" @reda_getachew On @BBC 😳🤣👇 #TPLFSURRENDERNOW @iyoba4u @NeaminZeleke @SheabiaForever @DerejeGerefa @FK_MA9 @BlenMamoDT @HermelaBrook @Derragodo
35
115
185
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
የማንነቴ መለኪያ ኩራቴ መመኪያዬ ክብሬ💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እማማ አንቺ እናት አለም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 💪💪💪💪
Tweet media one
4
58
170
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
#በአማራ እና በኦሮሞ ህዝቦች መካከል ያለውን #ጠንካራ ግንኙነት ለማላላትና #ግጭት ውስጥ ለማስገባት የሚደረገው የሴረኞች ጥረት መቼም የማይሳካ የቁም ቅዠት ነው።
Tweet media one
41
65
185
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
✅♦#የዘመኔ አንበሳ እድሜ ያልበገራቻዉ ታሪክ ሰሪ የኢትዮጵያኖች በለ ዉለታ በለ ሽርጡ ጀራል ሐሰን♥💪
Tweet media one
Tweet media two
2
73
182
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
✅ታዋቂው የኦሮሚኛ ድምፃዊ ጫላ ቡልቱሜ መከላከያ ወደ ቀድሞ ስራዉ ሰራዊትን በመቀላቀል አለውልሽ ሃገሬ ብሏል✌ 👏ምስጋና ይድረስህ!!👏 #ThankYouENDF @iyoba4u @DerejeGerefa @dejene_2011 @gutema_jimma @BZion5 @HermelaBrook @Kememit @NeaminZelek #UnityForEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
71
182
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
11 days
የጀዊሳው መድሃኒቷ ወንድማችን @Getnet_Almaw በወላጋ ባህል እንዲህ ለእሬቻ አሸብርቋልህ🖤❤️🤍🇪🇹👌
Tweet media one
26
46
194
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
የጀግናው አርዕስት #ሀጫሉ ሁንዴሳ ባለቤትና ልጆቹ ትግሉን ተቀላቅለዋል
Tweet media one
36
31
183
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
የሀገር #መከላከያ_ሰራዊታችን ሳትደግፍ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብትል አልሰማህም #ኢትዮጵያን ሳይደግፉ #ኢትዮጵያዊ መሆን አይቻልም👊👊 #ክብር_ለጀግናው_መከላከያ_ሰራዊታችን
Tweet media one
67
72
180
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ቲፍኖ የቆየ ራያ አላማጣ ህዝብ ከጁንታው ነፃ ከወጣች ከሳምንታት በኃላ ዛሬ ህዝቡ ነፃነቱን አደባባይ ወጥቶ እያጣጣመ ነው:: #DisarmTPLF #TPLFMustGo
1
113
183
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 month
የዕለቱ ምርጥ ፎቶ!! @AbiyAhmedAli @AdanechAbie
Tweet media one
9
49
190
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
#ሰበር የአረመኔዋ ህወሓት ሁነኛ ሰው አዲ ጎሹ ከወደ ኮረም ገቢ ሆኗል💪 ይሄ ነው ጥምር ጦራችን!💪 ወደ ��ላ የለም ይቀጥላል..... መልቀም ነው የቀረን ፤ እንለቅማለን✊
Tweet media one
2
83
171
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
የዶንኪዎች ፖለቲካ Donkey donkey እያለ የዶክንኪ #ፖለቲካ እየሰራደ ያለው እሸቱ መለሰ በብዙዎች ተወዳጅነት ያገኘውን ታዳጊ መንሱርን በመጠቀም #የአሽሙር_ፖለቲካውን ተያዪዞታል።
Tweet media one
191
62
178
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም በፓርላማ ፈተናን አስመልክቶ የተናገሩት
3
85
171
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
የመደመር ትውልድ መፅሀፍ አንዱን በ50 ሺህ ዮሮ (54ሺህ ዶላር ) ገዝተዋል ። ገበሬዋ እናመሰግናለን 🙏❗ ❗ ❗
Tweet media one
31
36
172
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
#አለም ለክብሩ እንዲህ ዝቅ #ሲልለት እኛ ደግሞ ዝቅ ልናደርገው እንጋጋጣላን አባቴ ይገባሃል
Tweet media one
72
48
167
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ አሚና አህመድ 🏆🥇🏆 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይ ከሴት ተማሪዎች እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች 3.995 ውጤት በማምጣት ከፋርማሲ ትምህርት ክፍል የሁለት ድርብ ዋንጫ ተሸላሚ የሆነችው አሚና አህመድ🥇🏆🏆
Tweet media one
8
41
169
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
እኔም እደግመዋለው የኢትዮጵያ ህዝብ ማንንም ሊዘርፍ ወንዝ አልተሻገርም ሰራዊቱም ስነምግባሩ አስደናቂ ለመሆኑ ድፍን አፍሪካ ህያው ምስክር ነው🙏❤️🇪🇹 #TPLFMustGo ! #TPLFISAGRESSOR #UnityForEthiopia #DisarmTPLF #TPLFisTheCause @SFRCdem
4
92
162
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
በክልል ያልታጠረ ኢትዮጵያን እያሰበ ለሀገር ከፍታ የሚሰራ ለክልል አመራሮች ምሳሌ መሆን የሚችል መሪ‼ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ
Tweet media one
136
37
167
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ዶ/ር አብይን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነዉ ‼️
Tweet media one
79
47
170
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ኢንጂነር ታከለ ኡማ❤
Tweet media one
28
37
165
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
9 months
#ኢትዮጵያዬ ስትስቅ🥰🥰🇪🇹🙏 ሁሌም እንዲህ ፊክት በይልኝ ሀጌሬ
Tweet media one
10
62
165
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ሰውዬው ሃሳብ አለው ብታግዘው ታተርፋለህ‼️
Tweet media one
44
46
165
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
እኩልነትን እንደ በደል የሚያዪ ጥቂት ቆሞ ቀሮች የኢትዮጵያን የሀገረ መንግስት ግንባታ ታራካዊ ዳራን ያላገናዘቡ አሮጌ ትርክቶችን በማፀባረቅ ዛሬም እንደ ትላንቱ እኔ ካልወሰንኩልህ በማለት ለራሳቸዉ የሰፉትን ጥብቆ ሁሉንም ማልበስ ይቃጣቸዋል
Tweet media one
64
34
163
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 months
አብቹ ይለያል #ዐብይ_አህመድ #ከእዳ_ወደ_ምንዳ
13
48
165
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
6 months
#ኦሮሞውም ተነስ #አማራዉም ተነስ #ትግሬውም ተነስ #ጉራጌውም ትንሽ🇪🇹🇪🇹🥰🥰👌👌
5
66
170
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
#ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ 🇪🇹🇪🇹🫶🇪🇹🇪🇹የምር ሀገራችሁን የምትወዱ #ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አለን! #አብቹ እንኳን ደስ አለህ💪 #ጀግናችን አንተ ዝም ብለህ ታርክ ስራ ሀቢቢ #አብቹ @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke @NatnaelMekonne7 #EthiopiaPrevails
4
63
129
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
@AbiyAhmedAli Ethiopia. #NoMore ❤️🙏🏾
Tweet media one
2
67
163
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
9 months
9
52
161
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ማንም ቢሆን በሀገሩ ላይ የሊቢያን የአፍጋኒስታን ፣የሶሪያን እጣ ከልፈለገ ይህንን የክፋት መንፈስ በጋራ መታገል የውዴታ ግዴታው ነው አሊያማ የቅኝ አዙሩ አዙሪት ቀማሪ ደጋፊ መሆኑ ነው።🙏🇪🇹 #ቅድሚያ ለሀገር credit @ Samai Margiya. #SayNoMore #DisarmTPLF
Tweet media one
1
150
149
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
በድሮን "ጄኖሳይድ ደረሰባት" ነው የምትለን? ትግራይ tv 🙄 በቴስታ ሚማታ ድሮንም አለንዴ ? 🤔
Tweet media one
36
54
155
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ይጮሃሉ እንጂህ አይነክሱትም @AbiyAhmedAli #EthiopiaPrevails
Tweet media one
51
48
160
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ሰውዬው #ከአፍሪካውያን ወንድሞቹ መሪዎች ጋር ለአንዲት ጠንካራ አፍሪካ ጠንካራ መሪ ያስፈልጋታል
Tweet media one
2
59
151
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
ህዝብንእያሸበሩ የትም መደበቅ አይቻልም አሸባሪ ዘመድኩን በቀለ እና ሌሎች በአውሮፓ ያሉትን ጽንፈኛ የአሸባሪዎች ስብስብ አስሮ ለማምጣት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከጀርመን የመረጃና ደህንነት ተቋማትጋር በጋራ እየሰራ እንዳለ ታውቋል
Tweet media one
91
56
160
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
የድሆች አባት ለኢትይጵያንች እናት ጣሪ ልጅ የሆነ ድንቅ መሪ ትሁት ሁሉን አክባሪ ፍቅር የሆነ የሰውኛ ውሃ ልክ የመልካም ስራ አረያ ውዱ መሪያችን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
71
57
155
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ሲኖ ትራክ በሙዝ ልጣጭ አይወድቅም
Tweet media one
37
49
157
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
አብቹ በተገኘበት በወዳጅነት ፓርክ ምዕራፍ ሁለት የተካሄደው የሠርግ ሥነ ስርዓት!!! @AbiyAhmedAli #EthiopiaPrevails
0
58
156
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
26 days
እውነታው ይህ ነው! ይበቃል! ሻብያ ላይ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል! #NoMorePatience #Ethiopia_prevails
119
60
163
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
3 years
በሰዉዲ አረብያ እየተሰቃያችሁ ላለችሁ ውዱ ወገኖቼ አላህ ይድረስላችሁ 😢💔
Tweet media one
Tweet media two
12
69
156
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 years
ሌብነትን ከትምህርት ቤት የማጥፋት ዘመቻዉ የመጀመሪያ ዙር በድል ተጠናቋል፡፡ #NoMore_ ኩረጃ
11
32
158
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
9 months
የተባበሩት አረብ ኤምሬትሱ የአየር ሃይል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ኢብራሂም ናስር አል አላዊ ለኢትዮጵያ የአየር ሃይል አዛዥ ሊውተናንት ጀነራል ይልማ መርዳሳ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስን መንግስትን ወክለው የሜዳሊያ ሽልማት አበረከቱላቸው
Tweet media one
13
56
154
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
2 months
የአፍሪካዊያን ኩራት በአፍሪካ ብቻኛ መትክያ ያሌለው እንደኛ የኢትዮጵያ አየር መንገዳችን ስሙ በቲክቶክ ለማኝ ስሙ አይጠፋም
5
56
163
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
27 days
የአፍሪ ቀንድ የሰላም ነቀርሳ የሆነውን የኢሳያስ አፈወርቂ ስርአትን ማስወገድ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው‼️
Tweet media one
70
38
159
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
እንኳን ተወለድክልን የኛ ጀግና
31
66
158
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 month
ይቺን ሶማሌላንዲትን ስወዳት 🥰🥰🥰
0
35
160
@Semibintjemal3
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
1 year
ታላቅ #መሪ! ሰውየው የሚመጥነውን ክብር አለም ያውቀዋል! ትከሻውን ይዘው የሚያወሩት በፍቅር የሚያከብሩት ሰው! ዐብ�� አህመድ አሊ!
Tweet media one
23
52
152