MuferihatA Profile Banner
Muferihat Kamil Ahmed Profile
Muferihat Kamil Ahmed

@MuferihatA

Followers
12K
Following
30
Statuses
75

Muferihat Kamil is an Ethiopian politician who was the Speaker of the House of People's Representatives and is currently the Minister of Labor & Skills in FDRE.

Addis Abeba, Ethiopia
Joined June 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
2 months
RT @EmmanuelMacron: ኢትዮጵያ ለሰው ልጅ መገኛነት የመጀመሪያ አሻራ ያላት ሃገር ናት:: በሁለቱ ሃገሮች መካከል ያለው ግንኙነት በታሪክ ሂደትና በትላልቅ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ የተመሰረተ ነው።. እ.ኤ.አ. በ…
0
807
0
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
1 year
Ethiopia's 60 years of misery has been reshaped by a transformative new reality ! Kudos!
Tweet media one
Tweet media two
34
35
188
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
2 years
500 Million seedlings in one day !! #GreenLegacy #Ethiopia
Tweet media one
9
25
50
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
2 years
ዘመኑን የዋጅ ቴክኖሎጂ ለተወዳዳሪነት ... ከአርቲፊሻል ኢንተለጅንስ ኢኒስቲትዩት ጋር በሰው ሀብትና ቴክኖሎጂ ልማት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ እና በሙያ ደህንነትና ጤንነት ጉዳዮች ላይ በቅንጅት ለመስራት የሁለትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል::
Tweet media one
23
20
92
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
Delighted @BankAwash signed an agreement of 1.5 Billion Birr with nine Microfinance Institutions in benefitting 110,000 enterprises engaged in different sectors. @FirstConsultEth @BridgesEthiopia @MastercardFdn
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
14
9
53
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
@BankAwash ከዘጠኝ ማይክሮ ፋይናንሶች ጋር 110,000 ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ1.5 ቢሊዮን ብር ከመያዣ ውጪ የሚከፈል የብድር ስምምነት በመፈራርሙ ልባዊ ደስታ ተሰምቶኛል። @FirstConsultEth @BridgesEthiopia @MastercardFdn
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
0
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
ከባንኩ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ዮሃንስ አያሌው እና የባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ከሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ጋር በጋራ ልንሰራባቸው በሚችሉ መስኮች ልየታ ላይ ምክክር አድርገናል፡፡
Tweet media one
2
10
33
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
@_AfricanUnion in collaboration @IOMEthiopia, @ILOEthiopia & @ECA_Official developed a Joint Labour Migration Program (#JLMP_Action) to be implemented in five African countries (Ethiopia, Cameroon, Morocco, Cote d’Ivoire & Malawi) to improve labour migration management in Africa.
Tweet media one
Tweet media two
1
2
20
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
የአፍሪካ ህብረት የሠራተኞች ፍልሰት አስተዳደርን ለማሻሻል በአምስት የአፍሪካ ሀገራት (ኢትዮጵያ፣ ካሜሮን፣ ሞሮኮ፣ ኮትዲቯርና ማላዊ) የሚተገበር የጋራ መርሃ ግብር አዘጋጅቷል፡፡ በኢትዮጵያ የሚተገበረውን ፕሮግራም ዛሬ በይፋ አስጀምረናል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
16
45
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
ድንቅ የህብረት ስራ! እነሆ ዛሬም ኢትዮጵያውያን ተባብረው፣ ተመካክረው በወርቅ ከፍ አድርገውናል። ኢትዮጵያውያን የበላይ ሆነው አጠናቀዋል! እንኳን ደስ ያለን!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
22
51
327
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ክቡር አልሰታየል ማክፌል ጋር ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተቋቋመ ጀምሮ ላለፉት ዘጠኝ ወራት ገደማ አየተገበራቸው ባሉ የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ተወያይተና። የታቀዱ ተግባራት ላይም በትብብር ለመስራት ተስማምተናል::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
0
21
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
ይህ ድል ባለብዙ ትርጉም ነው! ድል ከብዙ ፈተና በኋላ ሲገኝ ስሜቱ ይለያል። ኢትዮጵያ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ያገኘችው ይህ ድል ታሪካዊ ነው። በአለም የስፖርት መድረክ ዛሬም በጀግኖች ልጆቿ ደምቃለች፤ ነገም ትደምቃለች! እንኳን ደስ ያለን!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
14
46
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
I am grateful to all the young people who sent us questions through @awaqiethiopia
Tweet media one
0
3
17
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
@BridgesEthiopia ፕሮግራምን እየተገበረ ከሚገኘው @FirstConsultEth ጋር የተመረጡ የስራና ክህሎት ልማት ጉዳዮች ላይ ለመስራት ዛሬ የመግባቢያ ሰነድ ፈርመናል፣ አዋቂንም @awakiethiopia በይፋ መርቀናል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
22
52
@MuferihatA
Muferihat Kamil Ahmed
3 years
በሀገራችን ሰፊ እንቅስቀሴ እና የካበተ ልምድ ካለው የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር ተጨማሪ የስራ እድል መፍጠር ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ሰፊ ምክክር አድርገናል:: በቀጣይም ተቋማዊ ወደሆነ አሰራር ለመሸጋገር መግባባት ላይ ደርሰናል::
0
4
8