![Mogesie Shiferaw Profile](https://pbs.twimg.com/profile_images/1847738910513807360/1uLr4sd3_x96.jpg)
Mogesie Shiferaw
@MogesieShifera
Followers
6K
Following
193
Statuses
276
እጅግ ልብ ይሰብራል!! የጅማ ዩኒቨርሲቲው የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ የቀዶ ጥገናው ስፔሻሊስት ፣ መምህሩና ተመራማሪው ዶ/ር አንዷለም ዳኜ በአገዛዙ መከላከያ ተረሸነ። ትሁቱ ፣ የሰው ልክ ፣ ቅን ፣ በርካቶችን ከውጭ ሃገር ህክምና የገላገለ ፣ የብዙዎች መድኃኒት ፣ ዕንቁ ተመራማሪና በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ የቆሽት እና የሃሞት መስመር ሰብ ስፔሻሊት ሃኪም፣ ተመራማሪ እና መምህር ፤ በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና አገ���ግሎት ክፍ�� ዳይሬክተር በብልፅግናው መንግስት ወታደሮች ከስራ መልስ ከመኪናው አስወርደው በጥይት ደብድበው ገለውታል። ዶክተር አንዷለም በባህርዳር ጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲሰራ አምሽቶ ወደ ፈለገ ህይወት ሆስፒታል ተጉዞ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት በማሰብ ወደተጠቀሰው ሆስፒታል በማሽከርከር ላይ ሳለ ቆሼ የተባለ ሰፈር ሲደርስ ወታደሮቹ አ ስቁመው ያለርህራሄ የገደሉት። ይህ ስርዓት አንድ በአንድ ሁላችንንም ይጨርሰናል ፤ አሁንም ቢሆን መፍትሄው እንደህዝብ ሊያጠፋን የመጣውን አረመኔ አገዛዝ እንደህዝብ መክቶ ማስወገድ ብቻ ነው።
52
135
241
የሆነውም ፣ እየሆነ ያለውም ይህ ነው:: ቀድሞም ያላውቁት ከእነሱ ���ተከለለና የተጋረደ እውነት አልነበረምና:: 👇 "ማርኮም ይሄድና ሶልደውም ያልቅና እንዳንተዛዘብ ይህ ቀን ያልፍና። ሶልዶውም /ዶላሩም ያልቃል። እስኬውም ሲያምሰን ከርሞ ነገ ሹልክ ይላል። ያኔ እንተዛዘባለን። ��ሚደብረው የምንታዘበው ወንድሞቻችን ነው። ወንድምን መታዘብ ትልቅ ህመም አለው። የአምስት አመቱ ፀረ-ጣሊያን ወረራ የአርበኞች ተጋድሎ ወደ ማብቂያው ተጠጋ፤ ወራሪው ተሸነፈ። ባንዳ አንገቱን ደፋ። የአርበኞች ድል አድራጊ ደረት በኩራት ተነፋ ። ኢትዮጵያ አሸነፈች ። በዚህ ግዜ ባለቅኔ አርበኞቻችን "እንዲህ ቀን ሊወጣ ሊጠረግ መንገዱ ስንት ወንድሞቻችን በጨለማ ሄዱ" እያሉ በትካዜ ተቀኙ። ቀን መውጣቱ ላይቀር፣ ትውልድ ማሸነፉ ላይቀር፣ ይህ ትውልድ የሚገባውን ቦታ መውሰዱ ላይቀር አንዳንድ ወንድሞቻችን በጨለማ ሂዱ አዝናለሁ። " አርበኛ ዘመነ ካሴ
7
3
36
ለመረጃ ቲቪ ቤተሰቦችና ተከታታዮች፣ የቴሌቪዥን ጣቢያው ለኢትዮጵያ ሕዝብ እያቀረበ ያለውን የመረጃ አገልግሎትና በተለይም የአብይ አህመድ አገዛዝ ጦርነት የከፈተበት የዐማራ ሕዝብ እያካሄደ ባለው የወቅቱ የህልውና ትግል የሚዲያውን ድርሻ ለመገምገምና ቀጣዩን ጉዞ ለመቀየስ የፅሞና ጊዜ እንደሚያስፈልግ ስላመንበት ከዛሬ ጥር 1 / 2017 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀና��� ከትምህርት ፕሮግራሞች በስተቀር ሌሎች ፕሮግራሞችን እንደማይተላለፉ እያሳወ���ን የሕብረተሰባችን ድጋፍ እስካልተለየን ድረስ በአዲስና በተጠናከረ ሁኔታ እንደምንመለስ እናሳውቃለን። መረጃ ቴሌቪዥን
29
12
87