MinistryofMine_ Profile Banner
Ministry Of Mines, Ethiopia Profile
Ministry Of Mines, Ethiopia

@MinistryofMine_

Followers
143
Following
29
Statuses
126

To achieve sustainable growth, we are in charge of developing Ethiopia's mineral resources. We invite both domestic and foreign businesses to join us.

2RFG+R53, Addis Ababa,Ethiopia
Joined May 2023
Don't wanna be here? Send us removal request.
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
2 days
RT @AbiyAhmedAli: As #Ethiopia welcomes you to the 38th African Union Summit, I encourage all participants to extend their stay and experie…
0
483
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
16 days
RT @PMEthiopia: Since 2014, Ethiopia’s cement industry relied entirely on imported coal to meet its energy needs. However, starting in 2020…
0
82
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
1 month
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
Tweet media one
0
0
1
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
2 months
ኢትዮጵያ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ ማድረጓ ለማዕድን ዘርፉ ማንሰራራት አይነተኛ እድል ይዞ መጥቷል - ሀብታሙ ተገኝ(ኢ/ር) #ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ
0
0
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
2 months
የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኘ በድሬደዋ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በኢንጂነር ሀብታሙ ተገኘ የተመራ ልዑክ በድሬዳዋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
1
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
2 months
ዋይ ኤም ጂ ጎልድ ማይኒንግ ተመረቀ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ዋይ ኤም ጂ ጎልድ ማይኒንግ ተርቆ ወደ ስራ ገብቷል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
3 months
4ኛ ቀኑን ያስቆጠረው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ በማዕድን ሚ/ር እና በሁለቱ ተጠሪ ተቋማት አዘጋጅነት ከህዳር 14/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ሲከናወን የቆየው 3ኛው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
3 months
Tweet media one
0
0
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
3 months
ከኤክስፖው ጎን ለጎን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ የተለያዩ የዓለም ዓቀፍ ተቋማት የዘርፉ ምሁራን፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምሁራን፣ የውጭ አገር ዜጎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
3 months
3ተኛው የማዕድንና ቴክኖሎጂ 2024 በሁለተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተጎበኘ ነው፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
3 months
የማዕድን ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በጋራ ያዘጋጁት 3ተኛው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2024 በዘርፉ እየተደረጉ ያሉት ውይይቶች እንደቀጠለ ነው፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
1
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
3 months
Opening ceremony of mintex2024
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
1
1
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
3 months
ፕሬዚዳንት ታዬ አስቀስላሴ ሶስተኛውን ዓለም አቀፍ የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖን ከፈቱ። በኤክስፖው ወርቅ፣ የድንጋይ ከሰል፣ የከበሩ ማእድናት፣ ጌጣጌጦችና የኢንዱስትሪ ማዕድን ቀርበዋል።ኤክስፖው ለተከታታይ አራት ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
3 months
RT @AbiyAhmedAli: ETNO Mining, a subsidiary of Akobo Minerals, is a Scandinavian-based gold exploration and mining company operating in par…
0
336
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
3 months
ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ ትስስር ይፍጠሩ፡፡
Tweet media one
0
0
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
4 months
የማዕድን ዘርፉን በጥናት ማዘመንና ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ የማዕድን ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የማዕድን ዘርፉን በጥናት ማዘመንና ማሳደግ የሚያስችል የስምምነት ከሁለት ከፍተኛ የመንግስት ትምህርት ተቋማት ጋር ተፈራርመዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
1
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
4 months
RT @AbiyAhmedAli: My appreciation to President Vladimir Putin for our in-depth discussions during our bilateral meeting. Anchored in our hi…
0
578
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
4 months
Register now Secure your booth to attend #MINTEX Expo 2024 event Working day: Monday- Friday @ministry of mines 2nd Floor. Website:
Tweet media one
0
0
0
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
4 months
17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን የማዕድን ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች አከበሩ፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ ሐሳብ በመላ ሃገሪቱ እየተከበረ ይገኛል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
0
1
@MinistryofMine_
Ministry Of Mines, Ethiopia
4 months
# What? Investing in Ethiopia in Mining See Mintext Expo 2024 www.
Tweet media one
0
0
0