Kiflu Hussain Profile
Kiflu Hussain

@HussainKiflu

Followers
9,476
Following
338
Media
270
Statuses
11,111

A denizen from Ethiopia who is a U.S citizen now keeping in mind T. Paine's: the world is my country, all mankind are my brethren, to do good is my religion.

Dallas, Texas
Joined July 2011
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
"ከንቱ የሚቀር መስዋዕትነት የለም! የጀመረውን ዳር የሚያደርስ ኃይል ነው ያለው።" ታደሰ ወረደ በሌላ አነጋገር እንዳንተ የሻዕቢያ አተላ ተሸካሚ ኮተት ሰራዊት ሆኖ ደመከልብ ሆኖ የሚቀር አይደለም።
106
202
591
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
"ጦርነቱ ከአብይ አቅም በላይ ነው። አዛዦቹ ኤርትራና ኢሳያስ ናቸው። እሱ ሊያስቆመው አይችልም።" በጄ! እንዲያ ከሆነ ታዲያ ለምን "አልቻልኩም" ብሎ እንደ ሀይለማርያም ደሳለኝ ወንበሩን አይለቅም?
353
145
502
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
"ብዓፋር ዘአተወ ሰራዊት ኤርትራ ተኾስቲሩ!" ይኸልዎ የማታ የማታ በ"እነዚህ የተረገሙ" ዥግኖች የተነሳ የትግሬ አፍ ልለምድ ነው😍😍😍
77
85
488
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
የኦባሶንጆን "ሽምግልና" የአፍሪቃ ህብረት ተብዬውን "ገለልተኛ አደራዳሪነት" የሚታዘብ ሶስተኛ አለማቀፍ ወገን ባለበት ለመደራደር በአስቸኳይ ተኩስ ለማቆም ዝግጁ ነን ማለታቸው በጦር ሜዳ ያሳዩትን ጀግንነት በዲፕሎማሲ ብልሃት ያጀበ ጥበብ ነው። 1/2
115
146
471
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
If #TDF manages to launch counteroffensive and knocks down the genocidal regime of #Isaias_Afwerki , I am pretty sure the domino effect will kick in immediately whereby #Abiy_Ahmed 's puny government won't last long. The law of nature or warfare dictates that a gallant force 1/2
125
233
453
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ሁሌም ጃሌ ባጫ ወዲ ደበሌ ሲሰጥ መግለጫ ገልብጠህ ሰምተህ ብሎም አዳምጠህ እቅጩን ትደርስበታለህ ማን እንደተደመሰሰ ብሎም አፈር እንደላሰ😄😄😄
55
100
406
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Folks! It's more a "do or die" war for #Isaias_Afwerki of #Eritrea than the valiant #Tigrayans . If he loses this war, then my prediction that " #Tigray will be his graveyard" will come to pass. Therefore, don't be surprised if he lashes out with his last ounce of genocidal force.
57
425
423
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
ዥግኖቹ ገባ ወጣ የመጫወት መብታቸው የተጠበቀ ነው! The gallants reserve the right of entering and withdrawing game.😍😍😍
184
107
430
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
While I am happy for the #Ukrainians kicking the invading #Russian ass, still when it comes to military prowess there is none like the #Tigrayans valor. Unlike the Ukrainians, the Tigrayans with no one supplying them with weapons, and despite being blockaded from 1/2
77
208
391
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Petition for Free Satellite (StarLink) Internet for Tigray Region of Ethiopia - Sign the Petition! via @Change
76
491
386
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
The only snag for #TDF in its heroic defense of #Tigrayans is how to disable the drones. Otherwise it's emasculating the genocidal forces of #Abiy_Ahmed and #Isaias_Afwerki successfully. Hence rather than the hashtag "disarm ENDF" better to focus on how to disable the drones. 1/2
109
233
381
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ቱዊት ተማረጌ በፊት "በስማዓም! ቢስሚላህ!" ብያለሁ ካሳዬ ጨመዳ ላይ የሰፈረበት አጋንንት አጠገቤ ድርሽ እንዳይል😄😄😄 ለዘበናት እንዲህ ያለውን የተቆዘረ ቀፎና እንደበቅሎ የተንቆጠቆጠን ወታደር፣ መኮንን ብለን አለቅጥ ብንኮታኮት ምን ያስገርማል?
24
55
359
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Not only #Abiy but the entire opportunist #Habesha elites and fake #Ethiopian patriots delude themselves that #Isaias_Afwerki is there for them more than their "Savior of the world."
Tweet media one
111
349
365
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
If you're serious about peace in the #HoA , then disarm the so-called #PFDJ . Better still, dislodge #Isaias_Afwerki & Co. from the #Eritrean palace. Period!
99
168
348
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
እውነት ነው የአዲስ አበባ ወጣት ክተት ያወጀችውን አዳነች አቤቤን "መጀመሪያ የ24 ዓመት ጎረምሳሺን ማግጂ!" አላት የሚባለው?
18
94
332
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Those who used to claim to be victims of indiscriminate air bombardment of #Massawa by Derg's Migs in 1990, today cheer a far worse indiscriminate bombardment of #Tigrayans by Migs their "liberator" #Isaias_Afwerki scrambles. Hence, if anything develops or improves in 1)2
41
263
342
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
ሀይሌ ገብረስላሴ ዝም ብሎ ከሚለፋደድ ምከሩት wisdom ከደራርቱ ቱሉ እንዲለምድ😍😍😍
56
38
347
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
በሻዕቢያ ታዝለን እስከ ቅዳሜ ወያኔን ደምስሰን መቀሌ እንገባለን "እንወራረድ!" ያለኝን የሻዕቢያ አተላ ተሸካሚ "እነሆ! ይኸውልህ ሻዕቢያ ከቅዳሜ በፊት ገባልህ እንኳን ደስ አለህ!" ልበለው?😍😍😍
60
100
339
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
When hate speech is practiced by a so-called leader of a nation such as #Abiy_Ahmed , it becomes deadly. By singling out a certain group of people as "cancerous" among others using twitter as platform, he is aggravating the ethnically polarized #Ethiopians who r at daggers drawn.
22
207
311
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
4 years
#Abiy_Ahmed_Ali who has spent all his life as lackey of #TPLF and who has been unduly praised as a reformist and awarded Nobel Prize is now confirmed to be commander-in-chief of a gang rapist battalion.
10
180
283
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Heroine having a helluva time between የኢሳያስ/አብይን ጥምር ጦር አጣምሮ የማስፈሳት operation በኋላ. Enjoy!
@beingtigrayan_
Being Tigrayan🌏
2 years
ዋዕሮ ተጋዳሊት ኩሉ ትኽእሎ♥️💛 TDF members✊🏽
0
107
460
62
101
308
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Has #David_Beastly , forgive me, Beasley expressed his outrage on the drone attack on #WFP truck by #Yilma_Merdasa 's Air Farce like he ranted on #TPLF on account of alleged oil theft?
38
230
307
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
The frequency of indiscriminate drone attack by #Yilma_Merdasa 's Air Farce & the mass mobilization including conscription of elderlies in #Eritrea tells you how the joint genocidal forces of #Abiy_Ahmed & #Isaias_Afwerki took a heavy beating on the ground by #Tigrayan forces. 1/2
90
263
302
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
The #Tibor_Nagy 's of this world gets furious when #Putin 's #Russia fires a barrage of missiles on #Ukraine . When #Isaias_Afwerki of #Eritrea with #Abiy_Ahmed of #Ethiopia bombard #Tigrayans with drone, heavy artillery, they arrogantly preach peace talk to the "rebel" #TPLF .
70
246
300
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ቂጡን ገልቦ ከገረፈው የኢሳያስ አፈወርቂ ሻዕቢያ ጋር እየተላላሰ ራሱን የሞራል ከፍታ ላይ አስቀምጦ እነሱ ከኦነጉ ሸኔ ጃል መሮ ጋር ተቃቀፉ ይልሃል ማለቂያ በሌለው የራስን ቂጥ ያለማየት የጅንጀሮ ቦተሊክ!
19
68
283
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
ሊክዱት በማይቻል ሙት እና ቁስለኛ ሲጥለቀለቁ እዚያ ሰፈር ያሉት ልሂቃን ምን ማቀንቀን ጀምረዋል? "ብልጽግና እና ህዋሃት፣ አብይ እና ደብረጽዮን እየተናበቡ ነው አማራውንና ትግሬውን የሚያጫርሱት!" ትናንት ጁንታውን ይደመስስልኛል ብለህ 1/2
46
83
305
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
"ህዝባችን ለመሰዋዕትነት ይዘጋጅ!" ይላል የኢሳቱ ፈርስ መሳይ መኮንን ዋሺንግቶን ዲሲ ተደላድሎ ተቀምጦ አሜሪካንን ባስጠነቀቀበት ደብዳቤ😄😄😄
18
60
283
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
በሻዕቢያ ትክሻ ሆኖ ይፏልል የነበረው ፏኖ ሻዕቢያ ሰተት ብሎ ከገባባት ድምፁን ሳያሰማ እየቀረቀበ መውጣት ሲጀምር "ፋኖ ነኝ" ባዩና ለአማራ እቆረቆራለሁ የሚለው የሻዕቢያ አተላ ተሸካሚ ሁላ መነፍረቁን ተያይዟታል😍😍😍
23
61
295
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
1. The price that #Tigrayans are paying with immense suffering and epic sacrifice today is because of the failure of switching daylights from #Isaias_Afwerki & Co., after launching "operation sunset" with alacrity during the 1998-2000 #Badme war.
66
214
290
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ኢሳት፣ ግንቦት ሰባት የፈለፈላቸው የሆኑ የጥላቻ ቋት ለትግሬ መዓት እየጠሩ ለወሎ ትኩረት ይላሉ አንዳች ሳያፍሩ!
9
71
276
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
ጋዜጠኛ ተብዬዎቹ ደረጄ ሀይሌ፣ ስሜነህ ባይፈርስ ወዘተ ፋሺዝማችንን እያዳነክ ቱዊት ካላደረክ ምን ሰርተህ ልትበላ ነው በሚል ቀጭን ሻዕቢያዊ ትዕዛዝ ደርሰው መዛላበድ እንደጀመሩ ለማወቅ አያዳግትም። ወዲያውም ለመጣው ሁሉ እያጎበጎቡ መኖርን 1/2
67
93
289
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
#Isaias_Afwerki who "liberated" #Eritreans from #Amhara_Ethiopian "colonizers" is also fighting to "liberate" #Tigrayans from Tigrayans by allying with Amharas/Ethiopians. Any other way to describe the current genocidal mess in the seat of #African_Union 1/2
97
213
284
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
"በአማራ ቀልድ የለም" የሚል ንቅሳት ክንድህ ላይ ለመነቀስ የተሟላ መብት ቢኖርህም "ደደቢት ድረስ ጁንታ ልትቀብር መምጣትህ ግን ጅልነት ነው ያውም ጅላንፎነት" የተባለበትን ትዕይንት አሁን አይቼ ጨረስኩት😍😍😍
50
89
275
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Folks! Please, do not spell my name like the repulsive hireling #Redwan_Hussien . Mine is spelt #Kiflu_Hussain . Thank you all😍😍😍
61
29
272
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
አላርማችሁ ብሎ አሁንም ተንጋግታችሁ መጣችሁ? በበኩሌ "እነዚህ የተረገሙ" አሁንም ፈሳችሁን እንደሚያስረጭኋችሁ አፍታም አልጠራጠርም!
49
61
271
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
መላኩ ተፈራን መልዓክ የሚያስመስል ፋሺስት በጌምድር እያፈራች ነው! አገሪቱ "ከፍታ" ላይ ስለመሆኗ ቴህ የበለጠ አስረጂ ተዬት ይምጣልህ?
13
82
246
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
ቆቦ በድሮን ስለሚፈጀው አማራ እቆረቆርለታለሁ በሚለው ሃሳዊ መሲህ አንድም አይወራ ስለምን? ለትግራይ ሕዝብ ያለው ጥላቻ ስለሚያመዝን "የሱን አይኖች አጥፋልኝ እንጂ የኔን አንዷን ብትደርግማትም ቅርም አይለኝ" ስለሆነ አቋሙ በጥላቻ የሚነዝርበቱ።
55
93
254
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ኢትዮጵያ የወደቀች አገር መሆኗን ለማስረዳት ናላህን መበጥበጥ አይጠበቅብህም። አብይ አህመድን የሚተካው የለም መባሉ በራሱ አገሪቷ ምን ያህል እንደወደቀች አስረጂ ነው። Standby for the English version
24
72
240
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Time and again, I said, mostly on #Reyot_Media , that #Tigray will b z graveyard of #Isaias_Afwerki . Will I b a seer surpassing Sheik Hussein Jibril or Nostradamus? Whatever z case, Tigrayans will not b conquered & subjugated even if z mighty 4ces of #Moscow & #Washington combined
82
151
248
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
"የሰሜን እዝ ታረደ!" ብሎ ሲያላዝን፣ የአዞ እንባ ሲያነባ የነበረው ሁሉ ራሱ አሁን "መከላከያ ሰራዊታችን" እያለ ሲያቆላምጠው የነበረው ግንባሩ እየተነደለ ሲጣልለት እያጨበጨበ ነው። ቴህ የበለጠ ያልተቀደሰ ጋብቻ፤ የእነ ፈሶ ማህበር ምናለ?
8
70
227
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
As innumerable sorties of air bombardment did not save the #US army from ignominious defeat in #Vietnam : or #USSR in #Afghanistan : and better still and closer to "home" as Derg's repetitive bombardment in #Eritrea and #Tigray did not save #Mengistu_Hailemariam from fleeing, 1/2
31
184
239
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ገሎ የማይፎክረውን የዝጌርን ሚና በመጫወት የቀድሞ የአብይ አህመድና ኩባንያው ጌቶች ወደ1ሺ ምርኮኞች በመልቀቅ "መማገድ የማይሰለቻችሁ፤ውርደት ቀለባችሁ የሆናችሁ አስኮናኝ ብትሆኑም ይኸው ለቀንላችኋል" በማለት ውርጋጦቹን የሸኙበትን ክሊፕ አየሁ።
10
75
223
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
የጉርሻው ፎቶ የፎቶ ሽቀላ (photoshop) ሆነም አልሆነም የትግራይ ተፋላሚዎች ልክ እንደ ውጊያ ብቃታቸው ጀግንነት የምርኮኛ አያያዛቸው ሰብዓዊነትም የአብይ አህመድና ኩባንያውን አረመኔነት በእጅጉ ያስከነዳል። Let's get that straight!
15
55
215
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ታምራት ነገራ በበቀል በመታሰሩ የሚቆረቆሩ ሀበሾች የትግራይ ተወላጆችም በበቀል የተነሳ ሻዕቢያ በአጋርነት ተይዞ "በህግ ማስከበር" ስም፣ በ"ህልውና ዘመቻ" ስም በ"ኢትዮጵያ አትፈርስም" ቀረርቶ እንደሚጋዙ፣ እንደሚፈጁ ቢገነዘቡ እንዴት ጥሩ ነበር!
19
63
231
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ጭፍራ! ጭፍራ! እያልሽ በአብይ አህመድ የማያልቅ የፕሮፖጋንዳ አታሞ ስትነዥሪ፣ ስትጨፍሪ ደብረብርሃን ላይ ተንጨፍርረሽ እንዳትቀሪ ኋላ "ክፍሉ አልነገረኝም!" ብለሽ ስሞታ እንዳታመጪ፣ እንዳታማሪሪ😄😄😄
15
32
219
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Indeed "blood is thicker than water." Proof? When the #Tibor_Nagy 's of this world call out the "Czar Putin" of this world, they take a clear stand. But when it comes to #Abiy_Ahmed of #Africa , they suddenly don their "diplomatic balance" and castigate both the victim & villain.
26
126
226
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ታምራት ነገራ እስኪታሰር ድረስ ጊዜው አሸወይና የሆነላቸው፤ እሱ ከታሰረ በኋላ "መጪው ጊዜ አስፈሪ" የሆነባቸው "ንቁ የማህበረሰብ አንቂ" እንጉልፋቶዎችን በብዛት እያየን ነው😄😄😄
16
32
219
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
We shall see how the #drone_republic_of_Ethiopia firmly sets its foot over the conquest of #Tigray .
43
87
202
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
አዝናለሁ በጣሙን የሄርኩለሱ ዋና አብራሪ (Pilot in command) ማንነትን በመረዳቴ። ከሞቱ ይልቅ ጮርቃ ለሚመራው አገዛዝ መስዋዕት ሆኖ ደመ ከልብ በመሆኑ ነው ይበልጥ ማዘኔ!
32
59
209
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
While #Iranian women are rising up against their repressive regime, #Eritrean men are marching like a herd to be cannon Fodders for their regime, thus telling you emancipation of the minds, not gender difference that matters.
41
95
211
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
The word "neutered" is key. እንኳን በእንግሊዝ አፍ በገዛ ራሱ አፍ መፍቻዬ በሚለው አፍታቶ ለማይገነዘበው የአብይ/ኢሳያስ ጀሌ ብትን አድርጎ ማስረዳት ስለሚያስፈልግ "መኮላሸት" ማለት እንደሆነ እናክልበታለን። 1/2
@reda_getachew
Getachew K Reda
2 years
What was #Isaias thinking when he sent 5 divisions fully equipped with mechanized support to attack Tigray positions from Berahle? Whatever their intention, Divisions 22,30,38,61&67 have been successfully neutered with many senior commanders killed/captured. #TigrayWillPrevail !
1K
4K
4K
54
68
219
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
ድንገት ካጣችሁኝ የጎዣም ደብተራ "እፀ መሰውር" እንዳሰረለት እንደዛ "አርበኛ ፋኖ" ተሰውጬ ("ተሰውሬ" እንደማለት) እንዳይመስላችሁ! እኔ የአርበኝነት ቅብጠት ስለሌለብኝ ወዲያውኑ ለቴክሳስ ፎሊስ አሳውቃችሁ AMBER Alert አስነፉልኝ አደራ!😍😍😍
22
30
211
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
ግድቡ "በአስር ዓመትም አያልቅ" ብሎ እንዳላሟረተበት ግድቡን አልሞና አቅዶ እንዳስጀመረው እና እንዳስጨረሰው አርጎ ደሰኮረበት ማፈር ያልፈጠረበት! ግን ለምንስ ይፈር? ዳር እስከ ዳር ከመሃይም እስከተብዬ ምሁር እያጨበጨበለት ደግሞ እየተንጋጋለት😍
27
46
212
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Tweet media one
34
6
211
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
አይ በጌምድር! ወልቃይት የተባለውን ምድር ከወያኔ አስጥል ብሎ ከሻዕቢያ በማበር መሃል ጎንደር ላይ ሻዕቢያ ይገፈው ይዘርፈው ጀመር አሉ ወሬ አይደበቅ ነገር!
18
25
199
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
In less than 48 hrs b4 #Abiy_Ahmed 's envoy is done denying z existence of civil war in #Tigray , z resistance fighters downed a #C130_Hercules carrying #Abiy 's 400 grunts. #Henok_Teferra if this is not civil war, as you argued on #France_24 , what then is it? Volleyball match?
8
102
186
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
እጅግ በርካታ አማሪኛ የማይረዳ "አማራ" እና ማንበብና መጻፍ የማይችል ከ"ሁለተኛ ደረጃ" እስከ "ዩኒቨርሲቲ" ምሩቅ እያየን "ከፍታው"ን እፁብ ድንቅ እያልን እያዳነቅን ነው😄😄😄
13
32
194
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
እናንተ መጀመሪያ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተባበራችሁ። እነሱ ደሞ አሁን ከጃል መሮ ጋር ተባበሩ። You allied with #Isaias_Afwerki first. Now they allied with #Jaal_Mero .
32
50
191
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
The #Eritrean "liberator" working his ass off to "liberate" #Ethiopia from #TPLF .
Tweet media one
105
87
200
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
As one #Ethiopian intellectual said before he abdicated his intellectualism to #Abiy_Ahmed , we have to be disappointed in ourselves for "believing in the #American ideals more than the American officials do." So instead of trying to appeal to the non-existent sense of justice 1/2
21
199
203
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
My grandpa from the maternal side who lived in #Mekelle for 46 years in z good old days, used to ask whenever he comes across with a foolish gangling fellow like this dude "hasn't his father made him drink from z waters of a certain stream around Mekelle?"
@NebiyuSihulM
Nebiyu Sihul Mikael 🇪🇹
2 years
The gallant and national pride ENDF!!
Tweet media one
410
502
2K
67
54
192
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
እንደምታቅራሩት መቀሌ ልትገቡ ከሆነ፣እንደምትለፍፉት ጦርነታችሁን የአማራው ገበሬ ደግፎ እየተማገደላችሁ ከሆነ ጎበዜ ሲሳይን ለምን አፈናችሁት?እንደተለመደው "ዱቄት ካደረጋችሁ" በኋላ እሱን ፊት ለፊት አስቀምጣችሁ በማቅራራት አታሳፍሩትም ነበር?
43
66
201
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
ትግራይ ላይ ይዘጋበት ብለህ ያጨበጭክለት ፋሽዚም አንተም አዲስ አበባ ዝር እንዳትል ሲዘጋብህ "ተመስገን" ነው ማለት ያለብህ ስለምን?ይዘጋባቸው እንዳልካቸው ትግሬዎች/ተጋሩዎች አንተንም በቀዬህ ዘግቶ ስለሚችል ሊፈጅህ በሰጠኸው mandate በገዛ እጅህ😍
28
42
196
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
Once again, I say it's hate driven famine. There is no blinking the ugly fact of the genocidal blockade imposed by #Abiy_Ahmed & Co., as "man made famine."
9
103
178
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
#David_Beasley trying hard 2 sound like z moronic officials of #Abiy_Ahmed by accusing victims of genocidal siege who have every right of using every means 2 defend & break out of siege of "fuel theft?" Wonder if he ever dared 2 criticize z bestiality of the #Ethiopian govt. 1/2
13
184
183
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
"ኢትዮጵያ በአብይ አህመድ አማካይነት ከኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራ ጋር ማደዝደዝ ከጀመረች ጀምሮ ከዳር እዳር ሳዋ ሆናለች! ኢኮኖሚው ተረስቷል!" ልደቱ አያሌውን ርዕዮት ሚዲያ ላይ live እያየሁ paraphrase እንዳደረኩት
4
47
172
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ኦሮማራ በድጋሚ ወልዲያ ላይ አራ! ተጣምሬ ጁንታ ልዘነጣጥል ብሎ ወርዶ እራሱ አለ ዝንጥልጥል! አበው ሲገልጹት እንዲህ ያለውን ትብብር ይሉት ነበር የእነ ፈሶ ማህበር ኢትዮጵያ የተባለው ምድር ግን የውርጋጥ መጫዎቻ ሆኖ ይቅር!
16
47
181
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
As one diplomat indicated as if locking up #Tigrayans elsewhere in #Ethiopia is not enough, the genocidaire duo from #Asmara and #Addis are also planning to intern Tigrayan youth in the areas they occupied in Tigray just like #US interned #Japanese_Americans during WWII. 1/2
65
224
187
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Why does a society that's expressing bravado by saying "I stand with ENDF" loot stores in far away towns such as #Mersa not yet affected by #TDF 's revisit? #Habesha 's endless pride with its endless fall😍😍😍
35
79
181
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
The same #Habesha "journalists" and activists who used to pretend espousing freedom of the press and used to badmouth #Meles_Zenawi for locking up journalists are actively and tacitly encouraging #Abiy_Ahmed to keep locking up young journalists of #Ethio_Forum and #Awlo_Media .
9
82
173
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
When I was a teenager in the late 70s, I was forced to march to Bole Airport to receive #Fidel_Castro of #Cuba in an ungodly hours under a downpour of rain. Hours and hours later, we were told his flight got delayed. 1/2
Tweet media one
90
137
186
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
"ፋኖ ይሞታታል እንጂ እጅ አይሰጥም!" ሲል vicariously ቀረርቱ የነፋውና በሰላማዊ ምንገድ ለአዲስ አበቤ cosmopolitan ጥቅም እታገላላሁ ሲል የነበረው እስክንድር ነጋ "ፋኖ አንድባንድ እየተለቀመ እየታሰረብኝ ነው" ሲል እዬዬውን እያቀለጠው ይገኛል😍😍😍
24
33
187
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ተው እዚያም ቤት እሳት አለ!
16
29
183
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Does #Jawar_Mohammed say #Oromos who are being bombarded by drone and aircraft like #Tigrayans should be grateful to #Abiy_Ahmed , "the first Oromo leader" in #Ethiopia ?
0
151
184
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
such as #Tigrayans that keep on heroically defending its very existence, take back the fighting to the aggressor's domain and dispatch it to the dustbins of history. END
19
59
183
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Who's having the last laugh now? Where are your ጀግኖች ranging from #Abiy_Ahmed who bragged we turned #TPLF to powder blown by the wind to #Tefera_Mamo who bragged there is no history of being captured in my ancestry, etc?😍😍😍
Tweet media one
Tweet media two
40
39
181
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Thanks to their "liberator" #Isaias_Afwerki & Co., #Eritrea 's official calendar is Gregorian. Yet innumerable Eritreans celebrate the #Ethiopian New Year today as per the Julian Calendar. It seems somebody has to liberate Eritreans again from their fake liberator😍😍😍
53
54
178
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
ስር የሰደደ ድንቁርናና "ካፈርኩ አይመልሰኝ" መገለጫው የሆነው ያኛው ወገን ግን እንደተለመደው በታዬ ደንደና አማካይነት ጭቃውን የለደፈ ሲሆን በይፋ ደሞ የጌታውን የኢሳያስ አፈወርቂን ፊት ተከትሎ መልስ ይሰጣል ወይም ይሞጣሞጣል ተብሎ ይጠበቃል።
26
46
180
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
If #Tigray is still barricaded by #Eritrean henchmen in front of the so-called defunct #ENDF and no humanitarian aid is flowing, where did this news of food price going down in Tigray coming from? 1/2
63
108
179
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Going by their menacing body language, the cohorts who accompanied #Ahmed_Shedei would have killed this brave #Tigrayan lady too. Yet they couldn't because this is America! Still shame on #America and shame on #World_Bank for hosting these blood thirsty vultures!
@AklilStudios
Aklil Studios
2 years
Brave Tigrayan woman Eleni Abrha confronts @MoF_Ethiopia Ahmed Shide at @WorldBank as he awaits to beg for more money to purchase more weapons for the continuation of genocidal campaign on #Tigray . Eleni's father was killed in the ongoing #TigrayGenocide 💔
478
2K
2K
25
96
181
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Demilitarize the genocidaire regimes of #Eritrea and #Ethiopia . Impose immediate and effective arms embargo on the duo in #Addis_Ababa and #Asmara who cowardly and stupidly arm the gallant warriors in #Tigray then idiotically hashtag and holler "disarm TPLF!"
63
103
174
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
War of attrition envisaged on #Eritreans to defeat #EPLF by an #Ethiopian General who hailed from Eritrea himself & named #Mesfin_Gebrekal , according to a memoir written by his own buddy #Berhanu_Bayeh , is now ironically being implemented by z genocidaire duo in #Asmara & #Addis .
23
244
175
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Without any mention of the withdrawal of #Isaias_Afwerki 's henchmen from #Tigray , there is talk of "gradual disarmament." I am very, very curious to see the details of this "cessation of hostility" agreement.
94
76
170
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ፈንጠዚያውንና ሽለላውን አይታ ስታበቃ ቲቢቱ ድሮን ምናለች? ድሮ ገና "የአማራ ጉራ፣ የሀማሴን ውሸት ኢትዮጵያን እንደሚያጠፋት" በዓሉ ግርማ ጨርሶታል አለች😄😄😄
19
46
166
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
"የኑሮ ውድነት ተጭኖታል የሚባለው ህዝብ ጥጋብ ፈንቅሎት ወይም ጥጋብ እንደፈነቀለው ጎረምሳ ካልተዋጋሁ እያለ ሲገለገል ነው የምናየው" ብለው አንድ የአለም ባንክ ሊቅ እቅጩን በመናገራቸው ብሄር ብሔረሰቦች ህዝቦችን ተሰዳቡ ሲሉ ሰልፍ ሊወጡ ነው!
18
37
162
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
If #TPLF is this cancerous and poisonous weed, how come #Habesha elites such as #Neamin_Zeleke continue to worship #Abiy_Ahmed who is nurtured by TPLF from childhood to "manhood?"
14
35
155
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
የአፋር ኃጢያቱ ሳያፍር ከሻዕቢያ ጋ መተኛቱ ሆኖ ሳለ አንድ ዋሺንግቶን የተዘፈዘፈች ደንቆሮ ዳያስፖራ ምን አለች? "የአፋር ኃጢያቱ ኢትዮጵያን ማለቱ"😍😍😍
18
33
164
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
"ሂሴን ውጫለሁ ብለህ አብዮቱን ተቀላቀል አልያ ቀይ ሽብር ይፋፋምብሃል!" በተባለው መሰረት ዲሽታ ጊና ሂሱን ውጦ ማምሻም ቢሆን የእነዚህን አረመኔ ፋሺስቶችን ካራ ሽል ብሎ ያመለጠበትን ዘዴ እንረዳለን።😄😄😄
16
30
162
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Calculating in cold-blooded geopolitics as usual, the so-called international community which is the West at the behest of Washington has already written off Tigrayans as a not worthy partner to invest. That's why we see all these hullabaloo from David Beasley to 1/2
17
133
167
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
The little English you know will completely desert you when you're devoid of logic to begin with as shown on #CNN by z stuttering @seleshi_b_a so-called engineer and PhD who replaced @fitsumaregaa as ambassador in #Washington . He's just as mediocre as Fitsum except a little older
18
59
167
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Because there is only pomp and pageantry in the West rather than decisive leadership, a dictator such as #Vladimir_Putin from z nuclear republic of #Russia and a dictator such as #Isaias_Afwerki of #Eritrea from z banana republic respectively have a field day in #Kiev and #Shire .
76
152
164
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
Once again we ask the IC at the behest of #Washington as to why it's ostensibly cowardly to take a clear stand on the #Tigray_Genocide by taking a firm action on #Abiy_Ahmed 's #Ethiopia including #Isaias_Afwerki 's #Eritrea as it did on #Vladimir_Putin 's #Russia ?
46
103
166
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ሚሌ ላይ የተዘፈዘፈው የተዋጊ ሄሊኮፕተር ፓይለት እና ተኳሹ (Gunner) ተርፈው ልክ እንደ መንጋ እየተነዳ እንደሚማረከው እግረኛ ስታሊን ገረስላሴ ሾው ላይ ቀርበው እናቶቻቸውን እፎይ ቢያሰኙ😄😄😄 (ርዕስ ነው)
14
24
154
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
"እዚያም ቤት እሳት አለ!" የሚለውን የገዛ ተረታችሁን ብናስታውሳችሁ እምቢ አላችሁን😄😄😄
13
29
152
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
2 years
It's not only gallant resistance that emerges from gross injustice. But also poignant and searing music of resistance such as this #Tegaru 's music with #Amharic subtitle. I thank @NatyYifru immensely for bringing this to my attention.
22
98
161
@HussainKiflu
Kiflu Hussain
3 years
ወልዲያ እንደወደቀችባችሁ "ደ"ን በደሴ ደንብ ድብን እያደረገ ከሚናገር ወሎዬ ወዳጄ አሁን ሰማሁ። ቴህ ኧዴም ወልቃይት ላይ ስታፈጥ በወልዲያ በኩል ቂጥክን ቦተረፉልህ ብል እኔ ያቸነፍኩህ ይመስል መዓቱን አውርደህብኝ ነበር።
21
37
157