Ephrem Madebo Profile Banner
Ephrem Madebo Profile
Ephrem Madebo

@GTWTW_Now

Followers
50,269
Following
876
Media
1,169
Statuses
25,261

Born in Yirgalem & raised in Awassa -Schools: SIM, Comboni School, EEC (Debre Zeith) AAU and GMU- justice, liberty, equality and democracy are my values

USA
Joined October 2009
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ኦሮሞውን፣አማራውን፣ሲዳማውን፣ ሱማሌውን፣ትግሬውን ወዘተ ያገሬልጆች ብዬ እንድጠራ ያስቻለኝን ኢትዮጵያዊ ማንነቴን ከሌሎች ማንነቶቼ ሁሉ አብልጬ እወደዋለሁ።ለዚህ ታላቅና ክቡር ማንነት የማልሆነው ምንም ነገር የለም - ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ይኑር!
106
128
603
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
I’m a US citizen who currently is in Addis. I feel much, I mean safer in Addis than in St. Louis, Detroit and Baltimore.
50
1K
2K
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
9 ክልሎች ውስጥ በሰላም ተጀምሮ በሰላም ያለቀው ሃይማኖታዊ የጥምቀት በአላችን ለምንድነው ኦሮሚያ ውስጥ ቅዱስ ታቦት የሚሸኙ ምዕመናንን በመግደል የሚቋጨው? ለምንድነው ኦሮሚያ ክልል መቻቻልንና መከባበርን ከሶማሌ ክልል የማይማረው? ለምን? ለምን?
178
524
2K
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
በዕድሜዬ ለመጀመሪያ ግዜ አገር ውስጥ ያለ ተቋም የመንግስትን ማስጠንቀቂያ በግልፅ አልቀበልም ብሎ መንግስትን in its strongest termsሲኮንን ሰማሁ! ለዚህ ያበቃኝን አምላክ አመሰግናለሁ!ሰቪክ ድርጅቶቻችንና ደነዞች የፖለቲካ ፓርቲዎቻችን ከዚህ ተማሩ!
59
251
1K
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
TPLF ከመቀሌ ሸዋሮቢት ድረስ በመቶ ሺዎች የትግራይ ወጣት ሲያስጨርስ፣ የትግራይ ህዝብ በረሃብ ሲቆላ፣ትግራይ ውስጥ inflation 300% ሲሆንና ትግራይ ከአመት በላይ ጨለማ ስትሆን ህወሓቶችን በቃችሁ የሚል አንድ አዋቂ ድፍን ትግራይ ውስጥ እንዴት ይጠፋል?
180
334
1K
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
የመንግስት ሜዲያዎች የሰሞኑን በቤተክርስቲያን ላይ የተሰረውን ሴራ በፍጹም አልዘገቡም።ይህንን አገራችንን ለ5 ቀን ሰቅዞ የያዘውን ዜና ያልዘገቡ ሜዲያዎች በፍጹም የኢትዮጵያ ሜዲያ ተብለው መጠራት የለባቸውም! እነዚህ ሜዲያ ሳይሆኑ የቤት ዕቃ ናቸው
145
286
1K
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
4ኪሎ አፅመርሰታችን ነው የምትሉ የአማራ ፅንፈኞችና 4ኪሎ የኛ ብቻነው የምትሉ የኦሮሞ ጨለምተኞች ኢትዮጵያ ከናንተ ውጭ ከ50ሚሊዮን በላይ ህዝብ አላትና ይህንን የሚሸት አፋችሁን ዝጉና Justice,liberty,equality &democracy የሰፈነበት አገር ለመፍጠር ምሩን
195
191
906
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ህወሓቶች ወልዲያ፣ ቆቦ፣ ደሴና ኮምቦልቻ እያሉ ወደኛ እንደሚመጡ ሁሉ ካሁን በኋላ እኛም በአንድ ብቻ ሳይሆን በሁለትና በሶሰት የተለያዩ ግንባሮች ጦርነቱን ወደ አድዋ፣ ማይጮ፣ ሽሬና መቀሌ መወሰድ አለብን። ያኔ ነው ጦርነቱን የምናሸንፈው!
45
295
889
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ኢትዮጵያ ከአገር ቤት ፍጆታ በላይ ስንዴ አምርታ ወደውጭ መላክ መጀመሯን የማምነው በየሜዲያው ስከተሰበከ ሳይሆን የስንዴው ምርት አገር ውስጥ በየቀኑ የሚያድገውን የዳቦ ዋጋ ሲያረጋጋና ሰማይ የወጣውን የዳቦ ዋጋ ሲቀንስ ነው
Tweet media one
78
167
848
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ENDF የሲቪሊያንን ደህንነት ለመከላከል በሚል ጦርነቱ ወደ አፋርና አማራክልል ዘልቆ እንዲገባ መፍቀድ የለበትም! አማራና አፋር መክፈል የማይገባቸውን መስዋዕትነት ከፍለዋል!ካሁን በኋላ ጦርነቱ በጦርነቱ ጀማሪዎች ምድር መደምደም አለበት Period!
92
337
840
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ከምኒልክ ከብርቅዬ ታሪካቸው ጋር የታጣሉ የታሪክ ጅሎችን ለማስደሰት ሲባል የአድዋ በአል ከታሪካዊ ቦታው ውጭ እንዲከበር የሚደረገውን መንግስታዊ ጥረት አጥብቄ እቃወማለሁ! እኔና ቤቴ ግን አድዋን ሚኒልክ ሃውልት ስር እናከብራለን! እናንተስ?
36
211
811
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
በይቅርታ በጣም የማምን ሰው ነኝ፣ ይቅርታ ማለት ግን ወንጀለኛ ከፍርድ በፊት ይፈታ ማለት አይደለም!ሊያጠፉን ጫካ የገቡ ሰዎች ስለተማረኩ ብቻ በፍጹም ይቅር ሊባሉ አይገባም-እጃችን የገቡትን የምንፈታ ከሆነ ለምንድነው ጫካ ካሉት ጋር የማንደራደረው?
62
170
782
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
የሌለ ችግር እኛው ፈጥረን እንፍታ ብንል ዋናውና የሚያምሰን ችግር ይብሳል እንጂ አይፈታም! የኦሮሞ ሃይሎች EOTC ውስጥ የፈጠሩት ችግር ሁሉም ነገር በኛ ስር መሆን አለበት ከሚል ዕብጠት የመጣ እንጂ ከቋንቋ ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም!
58
241
767
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
4 years
If Eritrean troops are in Ethiopia,and if they’re here in agreement with the Ethiopian gov, why is the US bullying us? Didn’t the US attack Libya,Syria,Afghanistan and build coalition to kill Sadam Hussein? The US can attack anywhere, but Ethiopia can’t clean its own house?
58
432
672
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
የጀግኖቹን የእሼንና የልጁን ገድል መኖሪያ ቤታቸው ሄጄ ከእናቱ፣ከባለቤቱና ከይታገስ እህት ሰማሁ።ይህንን ያደረኩበት ቀን በልቤ ውስጥ ታትሞ ይኖራል።ሰው "ሰው"ሲሆን ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችና ለአገሩ እንደሚኖር እሼቴና ልጁ ምስክሮች ናቸው
9
174
696
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
6 years
Two brothers, Dr. Messeret & Ephrem Madebo, separated by brutality met after 32 years @ Asmara airport today. Can you imagine me & my older brother did not see each other for the most part of our lives? Praise God today we did. . . የ32 አመት ናፍቆት ግን ገና ብዙ ይቀረዋል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
44
166
705
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
"ህወሓትን ማጥፋት መሞከር የዘር ማጥፋት መፈፀም ነው" ልደቱ አያሌው ልደቱ አያሌው ምንም በሉት ምን ከምርጫ 97 በኋላ ዜግነቱን ወደ ህወሓትነት የለወጠና በገንዘብም በሽጉጥም የሀወሓትን ድጋፍ እያገኘ የኖረ የፖለቲካ ተጧሪ ነው
73
196
680
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
የትግራይ ሽማግሌዎች፣ ልህቃን፣ሴቶች፣ወጣቶች፣ምሁራንና የሃይማኖት መሪዎች ለምንድነው ትግራይ ህወሓት በከፈተው ጦርነት ስትወድም ቁጭ ብላችሁ የምታዩት?ለምንድነው በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች በጦርነት የሚያልቁት?እባካችሁ ትግራይን አድኑ
87
284
641
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
እኔንና ግንቦት 7ትን ሽብርተኞች ብላ ዕድሜ ልክና 25 አመት የፈረደችብኝ ሂዊ ዛሬ እሷ እራሷ ሽብርተኛ ተብላ እንደፊኛ እያስተነፈስናት እንደ ገብስ እየወቀጥናት እንደኳስ እየለጋናት ነው። ይህንን ያሰየኸኝ አምላክ ስምህ ብሩክ ይሁን!
15
128
645
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
የትኛውም የአማራና የአፋር ከተማ ተያዘ ሲባል መስማት የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ የለም! እነሱ ለጦርነት ሲዘጋጁ እኛ በድርድሩ ላይ ብቻ ነበር እንዴ ሁሉንም ነገር የጣልነው? ካሁን በኋላ የምጠብቀው አዲግራት፣ውቅሮ፣ አክሱም መቀሌ ተያዙ ሲባል መስማት ነው
71
209
638
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
1 year
Dissent, opposition and ‘enough is enough’ should come from different parts of society. People of art are the most expressive and powerful. They reach far when they speak. I adore this girl no matter what. She has spoken far much louder than most of our ever mute intellectuals
Tweet media one
31
306
641
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጎንበስ ቀና ከሚሉ ባንዳዎች ጋር እኩል ኢትዮጵያዊ በመሆኔ አፍራለሁ። አገሬ አትፈርስም ብሎ ህጻናት ልጆቹን ጥሎ በአንድ ጥሪ ከጎንደር ዘሎ በማግስቱ ቆቦን ነፃ ከሚያወጣ ጀግና ጋር አገር በመጋራቴ በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ
10
233
608
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
4 years
When Fascist Italy invaded Ethiopia, and Emperor Haile Selassie made that historical speech in Geneva, Russia was one of the only five countries that denounced Italy's occupation. 77 years latter this week, it’s Russia again that stood with us. I love Russia!!!
41
203
587
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
በእግዚአብሔር ስም፣ በኢትዮጵያ ስም፣ በቤተክርስቲያን ስም እንለምናችኋለን Please ይህን ህዝብ ተውት! ብፁዕ አቡነ ጼጥሮስ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
56
267
620
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
የኢትዮጵያን Flag አውርዶ የራሱን ቡቱቱ ሲሰቅል ግራዚያኒን የቀጡ ጀግኖች የልጅ ለጆች ባሉበት Cityውስጥ ተመሳሳይ ይቅርታ የማያሰጥ አገራዊ ወንጀል መፈፀም እንደ ግራዚያኒ ያስቀጣል ዛሬም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሞገስ አስገዶምና አብርሃም ደቦጮች አሉኮ
77
191
611
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
የTPLF መግለጫ"የአዲስ አመት ትልቅ ዜና ነው"ኤርሚያስ ለገሰ ይህንን ያለው ሮቦቶቹ ብሩክ ይባስና ሃብታሙ አያለው አፋቸውን ዘግተው እየሰሙት ነው። መንግስት ሰላም ሲል ውሸት ነው ያለው ኤርሚያስ ህወሓት ሲል ትልቅ ዜና ነው አለ። ውሻ በበላበት ይጮሃል!
50
232
597
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ኦሮሞ ከሌሎቻችን ጋር እኩል ሆኖ እንጂ የበላይ በሆነባት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አልፈልግም!እንደሱ አይነት ኢትዮጵያ እንዳትመጣ እታገላለሁ!ልታስሩኝ ወይም ልትገሉኝ ትችላላችሁ፣ነገርግን የነፃነትና የእኩልነት ፍላጎቴን በፌጹም አታስሩትም በፍጹም!
61
129
593
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ኢትዮጵያን ለመውጋት ከገባበት ጉድጓድ ተጎትቶ የወጣውን ስብሐት ነጋን ከእስር ፈትተሽና አሜሪካ ልከሽ ለአገሩ የተዋደቀውን ጀኔራል ተፈራን ለህክምና አትሄድም ያልሽ ኢትዮጵያ ዕዳሽን ማን ይከፍለው ይሆን? ድሮም ዛሬም የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
Tweet media one
110
241
599
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ በ1888 ወረኢሉ ጠብቀኝ ተባልክ ገብተህ ጠበካቸው የጥቁር ህዝብ አርማ አሰኙህ፣ በ1969 ታጠቅ ጦር ሰፈር ግባ ተባልክ ገብተህ እንደካራማራ አሰኘኸን። የዚህ ዘመን ጀግና ዘምቻለሁ ተከተለኝ እያለህ ነው። ሆ ብዬ እመጣለሁ በለው!
10
199
569
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
TPLF ባለበት ሞት አለ፣TPLF በሄደበት ሰቆቃና አስገድዶ መድፈር አለ፣ TPLF በመሸገበት ቦታ ሁሉ የጅምላ መቃብር አለ።ይህንን የወንጀለኞች ጥርቅም ከአፍሪካ ቀንድ ማስወገድ ማንም ሊያቆመው የማይችል የኢትዮጵያና የኤርትራ ታሪካዊ ሃላፊነት ነው PERIOD!
54
335
567
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ኦነግ ስለገደለው አማራው አያልቅም! የRegrouping ጉዳይ ነው እንጂ አማራ በሚገደልባት ኢትዮጵያ አሮሞ አንገቱን ቀና አድርገ መሄድ አይአችልም። ኦሮሞ ሙሉ መብቱ ተከብሮ በነፃነት የሚኖረው የአማራውን ነፃነት ሳይሸራረፍ ሲያከብር ነው No more, no less!
32
149
570
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
I’m a US citizen living in Addis. I see no security threats, and no reason to register. I don’t think I have to bother myself to avoid a non existent danger. Thank you for the heads up, but my answer to the call is . . . Thank you, but no thank you.
@USEmbassyAddis
U.S. Embassy Addis
3 years
U.S. citizens still in Ethiopia should enroll in the Smart Traveler Enrollment Program (STEP) to receive security updates and to ensure you can be located in an emergency. Please visit our website for the most up-to-date security advisory.
Tweet media one
581
133
278
39
308
541
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
I haven’t seen a single historical fact that says Wolkite Tsegede is part of Tigray. 500 yrs of Ethiopian history (authored by Ethiopians &Europeans) unambiguously, and in a very similar language says the Tekeze River is the natural border between Tigre and Amhara. Guys stop it!
48
163
525
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ሊሴ ውስጥ የፈረንሳይ National Anthem በፈረንሳይኛ ይዘመራል? በፍጹም አይዘመርም። English School ውስጥስ በእንግሊዝኛ ይዘመራል? በፍጹም! ሁለቱም ት/ቤቶች international ት/ቤቶች ናቸው። Its a very poor and misguiding example in front of national audience
115
152
558
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
Congratulations to #UN #US #EU #Samantha #Blinken & everyone who was demanding unfettered humanitarian access for Tigray. The Ethiopian gov has opened many doors to Tigray that were closed by the TPLF. Now it’s clear who was blocking humanitarian access to the people of Tigray
31
380
544
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
መረራጉዲና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዕዳ እየሆነ ነው፣ህወሓት እራሱ በጀመረው ጦርነት ትግራይ ውስጥ ለደረሰውችግር መንግስትን ተጠያቂ አደርጎ ህወሓቶች አማራና አፋር ውስጥ ስላደረሱት ግድያና ጭፍጭፋ አፉን ዘግቶዝም ማለቱ የፖለቲካ ጭቃነቱን ያረጋግጣል
65
127
540
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ንጹሃንን የገደሉ ፖሊሶችም ትዕዛዝ የሰጡ ባለሥልጣኖችም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።ታቦት አስቁሞ ሰው መግደል? እንኳን ኦሮሚያ ክልል ፌዴራሉ መንግስትም ዜጎች አደባባይ ላይ ምን አይነት ቀለም ያለው አርማ ይዘው አደባባይ እንደሚወጡ መወሰን አይችልም
22
172
531
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ህወሓቶች ሲፈጠሩም አዲሰ አበባ መጥተው ሲገዙንም ፀረ አማራ ነበሩ። አሁንም ጉድጓድ በመግቢያቸው ፀረ አማራ ጥምረት ለመፍጠር ብድግ ቀና እያሉ ነው። No more! እማራን ስትገድሉ እኔን ነው የመትገድሉት እኔን ስትገድሉም አማራን ነው የምትገድሉት
21
155
514
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
እኔ AAU ስማር Addis የክፍለሀገር ሰው የሚታይባት መርካቶ ብቻ ነበር።ዛሬ ጎጄው፣ ኦሮሞው፣ ሲዳማው፣ወላይታው፣ሃዲያው፣ ከምባታው፣አኝዋኩ ወዘተ በየቦታው ይታያል። አማርኛ ባይኖር ይህ ህዝብ በምን ነበር የሚግባባው? This’s how important Amharic is to us
60
92
528
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
አንድ ዜጋ ከመንገድ ላይ እንደ ቆሻሻ ታፍሶ አይወሰድም፣ አባት ከልጁ ላይ በግድ አይቀማም፣ ወደቤቱ የሚሄድ ሰው ታፍኖ ወደማይፈልገው ቦታ አይወሰድም። ታየ ቦጋለን በአስቸኳይ ፍቱት፣ አፋኞቹ ለፍርድ ይቀረቡ!
Tweet media one
29
215
519
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ወልቃይት ጠገዴን ከትግራይ ውጭ ካሰብን ኢትዮጵያ ትፈርሳለች - ጌታቸው ረዳ የጌታቸው ረዳና የጓደኞቹ ጭንቅላት ይፈርሳል እንጂ ኢትዮጵያ አትፈርስም - ኤፍሬም ማዴቦ
64
126
520
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ሰሞኑን ህወሓቶች የመጨረሻቸው እንደደረሰ እያወቁ ነው መሰለኝ አይናቸውን የጨፈኑ ደጋፊዎቻችን ለማጽናናት helicopter ጣልን፣ ሚሌን ልንይዝ ነው፣ የውጭ ኃይሎች ተጠንቀቁ የሚል የቂል ፈጠራ ወሬ እየፈጠሩ ማሰራጨት ጀምረዋል። ለሁሉም ቶሎ ጥፉልን
20
161
503
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እንዲጠበቅ ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጎን ትቆማለች- በተመድ የሩሲያ አምባሳደር ለሩሲያ ትልቅ ክብር አለኝ
8
105
486
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን መከፋፈል ብቻ ሳይሆን የተቋሙን መዳከም አጥብቆ የሚፈልግ Institutional powerያለው የተደራጀ አካል እንዳለ ግልፅ እየሆነ ነው።ይህ አካል እገሌ ነው ማለት ባልችልም ከየት አቅጣጫ እንደመጣ ግን ስራው ይናገራል
60
123
498
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ምዕመኑን በእምነት ቦታው በSniper እየገደሉ፣Church ለሚሰብር ድጋፍ እየሰጡ አትስበሩ የሚለውን እያሰሩ፣ጳጳስ ነኝ ባዩን ወፈፌ እያሞካሹ አባቶችን እያዋረዱ ተነጋገሩ ይላሉ።ካላጠፋሁህ ሞቼ እገኛለሁ ከሚለኝ ዕብድ ጋር Kill me gently ብዬ ነው የማወራው?
27
164
488
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ያባርሩታል፣ እልፍ ብሎ ጀግናውን ያከብራል፣ ደሞ ያባርሩታል፣ ህዝብ ተስፋ አይቆርጥም አሁንም እልፍ እያለ በነጭ ቅኝ ገዢዎች ሳይገዛ ለዚህ ቀን ያበቁትን የጥቁር እንቁዎች ያወድሳል! Long live the memory of Emperor Minlik and እቴጌ ጣይቱ!
23
164
482
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
በአዲስ አበባና በዙሪያዋ በህግ ማስከበር ስም የተጀመረውን ቤት የማፍረስ ዘመቻ አጥብቄ እቃወማለሁ! ህግ ማስከበር በምንም አይነት በሺዎች የሚቆጠሩ infants,mothers & students homeless አያደርግም! የህግ ሂደት ውጤቱ Injustice ከሆነ ህጉ unjust ነው
41
194
486
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
የኢትዮጵያ ጦር ትግራይ ገብቶ በሚቆጣጠራቸው ቦታዎች ሁሉ እ��ኳን መጣችሁልን የሚያሰኝ ስራ መስራት አለበት። 2015 የትግራይ ህዝብ የተቋረጡበትን አገልግሎቶች ሁሉ የሚያገኝበትና ኢትዮጵያ ህወሓት ከሚባል ፋሺስት ድርጅት የምትፀዳበት አመት ይሁን
44
160
477
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ሻሸመኔ ውስጥ አንድ ወጣት በፀጥታ ኃይሎች ቤተክርስቲያን በራፍ ላይ ተገድሏል። ለእምነቴ እሞታለሁ ያለን ህዝብ በመግደል መንግስት የፈለገውን አያገኝም፣ አስቆማለሁ የሚለውን ኩነትም አያስቆምም! የሚበጀው ህገወጦችንና ጋጠወጦችን ማስቆም ብቻ ነው
34
158
479
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
Ethiopia imports Boeing from the US, Airbus from EU and petroleum from Middle East. Transitional or traditional, Ethiopia doesn’t import a government. It never did, it will never do.
7
154
461
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
Ambassador Linda Thomas-Greenfield is nothing but the older version of Susan Rice. They shared the same seat in the UN, and they also share similar views towards fascist TPLF. Their infatuation to the TPLF makes them more Catholics than the Pope. The Twin lovers of TPLF
Tweet media one
Tweet media two
61
346
473
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
አዲስ አበባ ውስጥ በተመረጡ ት/ቤቶች የኦሮሞ ተማሪዎች የኦሮሚያ ክልልን ኦሮሞ ያልሆኑ ተማሪዎች ደሞ የኢትዮጵያን ህዝብ መዝሙር እየዘመሩ የየራሳቸውን ባንዲራ እንደሚሰቅሉ እስክንድር ለፋና ቲቪ ተናግሯል፣ይሀ አገር ከማፍረስ ተለይቶ አይታይም
90
109
465
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ላይ ፅንፈኛ የኦሮሞ ኃይሎች የሚያደርሱትን በደል ለመቃወምና ከቤተክርስቲያኗ ጋር ለመቆም ኦርቶዶክስ መሆን አያስፈልግም. . . . ሰው መሆን በቂ ነው! ሰው ነህ? ሰው ነሽ?
Tweet media one
33
186
467
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ኢትዮጵያ እንዴት ያደገች አገር እንደምትሆን አይገባኝም። Invest ለማድረግ ጉቦ፣ ንግድ ፈቃድ ለማውጣት ጉቦ፣ ከባንክ ብር ለመበደር ጉቦ፣ መንግስት መ/ቤት ጉዳይ ለማስፈፀም ጉቦ፣ የግንባታ ፈቃድ ለማውጣት ጉቦ. . . . ካለጉቦ የሚሰራ ስራ የለም!
64
97
460
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ምንም ጥርጥር የለኝም ነብሰገዳዩን የህወሓት ቡድን አሸንፈን፣አሜሪካ መራሹን የምዕራቡን አለም አሳፍረን በአባቶቻችን ዘመን እንዳልተደፈርን ሁሉ በኛ በልጆቻቸው ዘመንም የማንደፈር መሆኑን ለወዳጆቻችንም ለጠላቶቻችንም እናረጋግጣለን! እናሸንፋለን
10
109
450
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ይህንን ትውልደ ኢትዮጵያዊ Yellow Card ለማግኘት መሙላት ያለበትን ፎርም ተመልከቱ፣ ዜግነት ብሎ የቀድሞና አሁን ይልና እንደገና የትውልድ ዘር ይላል- ከዚህ በላይ አስቀያሚ ጥያቄ የሚኖር አይመስለኝም! ምን ማለት ነው የትውልድ ዘር ማለት? ዝቅጠት!!!
Tweet media one
234
167
445
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
From today onአዲስ ሲኖዶስ" እያሉ የሚጮሁና በየትኛውም ሜዲያ መግለጫ የሚሰጡ ነውረኞችን መንግስት ማስቆም አለዛም አስሮ ለፍርድ ማቅረብ አለበት!ይህ የማይሆን ከሆነ ዘመቻው በኢትዮጵያዊነት ላይ መሆኑግልፅ ይሆናል we’ve seen the drama, enough is enough!
37
132
447
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ደብረሲና'፣ጣርማበር፣ ሸዋሮቢት፣አጣዬ፣ከሚሴ፣ኮምቦልቻ፣ ደሴ፣ጢጣ፣ ባቲ፣ አሳጊታና ጭፍራ የጀግኖቹን ሰፈር ጎብኝቼ መጣሁ።ወሎ ውስጥ የደረሰውን ውድመት በአይን ማየት እንጂ በቃላት መናገር በፍጹም አይቻልም። ወሎ ወድሟል!!!
20
143
425
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
The Diaspora must know that sending money to Ethiopia outside the banking system is helping those who want destroy us to actually destroy us. Let’s be wiser, send every dollar to Ethiopia through the banking system and deny those who want to destroy us the means to destroy us
20
194
414
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ቲዊተርና ፌስቡክ አፋችንን ለማዘጋት አንድላይ በቆሙበት ዘመን የጀፍሪ ፊልትማን ኢሳት ላይ ቀርቦ እንደዚያ አይነት ቃለ መጠይቅ መስጠቱ የኢትዮጵያ ጀግኖችና አንበሶች የሰሞኑ ጀግንነትና መስዋዕትነት ውጤት ነው።አሸናፊ ሁሌም ይከበራል።Good Job ESAT
4
105
423
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
የሰሞኑ ወሬ ወሬ ሚኒልክና ጣይቱ ሆዋል። እኔ ሚኒልክ ያለበትንT-shirt ለብሼ አድዋን ሳከብር የሚከፋው ካለ መከፋት አይደለም ይከርፋው ጉዳዬ አይደለም!Someone ይከፋዋል ተብሎ ጀግናዬን ማወደስ አትችልም የሚለኝን ምንም አይነት ምድራዊ ሃይል አልሰማም!
24
96
433
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
Pope Francis begging South Sudanese officials to give peace a priority. I haven’t seen such humbleness in years, and this is exactly what the world, particularly what our country Ethiopia lacks
Tweet media one
62
134
427
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
In December when z TPLF was advancing to Addis,the US was urging everybody to leave Addis.Last week when z ENDF made a strategic retreat from the city of Kobo,the US watched happily. Now z ENDF is advancing to Mekele,the US wants emergency Security Council meeting to save z TPLF
62
270
425
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ሰበር ዜና እንደመደበኛ ዜና የማይነገርባት፣ ልጆቿ በሸኔና በህወሓት ነብሰገዳዮች የማይገደሉባት፣ ዜጎቿ የቋንቋ፣የባህልና የሃይማኖት ማንነታቸው ተከብሮ ኢትዮጵያዊ ነኘ . . . . ኢትዮጵያውያን ነን ብለው ድህነታችንን ቻው የምንልበት ቀን ናፍቆኛል
17
83
418
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ቤቱን አፍርሰህበት ቤት አልባ ያደረከው ሰው፣ ሸኔ እናትና አባቱን የገደለበት ልጅ፣ ተፈናቅሎ ለማኝ የሆነ ሰውና ከት/ቤት መጥቶ ባዶ ሆዱን የሚያድረው ተማሪ ኢትዮጵያን በአፍሪካ 5ኛ ኤኮኖሚ አደረግናት ስትለው እንኳን ልቡን ፊቱንም አይሰጥህም
39
129
417
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ኦነግ ሸኔ ነቀምቴ City ገባ ይባላል፣ ኦሮሚያ ክልል ያሰለጠነው ያ ሁሉ ልዩ ኃይል የማንን ጎፈሬ እያበጠረ ነው ሸኔ ክልሉን እንዳሰኘው የሚያምሰው?የሸኔንጥቃት ሲያስቆም የማይታየው የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል ቁጭ ብሎ ከሚቀለብdisbanded ቢሆን ይሸላል
78
99
412
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ህወሓት የዛሬ 47 አመት የነበረበት ቦታ ላይ ዛሬም አለ። ይህ ድርጅት ድንጋይ እንጂ ሰው የለበትም። ክምር ድንጋይ ለቦታ ሳይሆን ለህወሓት መሰጠት የነበረበት ስም ነው።
31
119
411
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
4 years
የኢትዮጵያ ዋና ጠላት አውቃለሁ ባዩ ምሁር ነው! ሻለቃ ዳዊት አማራ ወለጋን ማስመለስ አለበት ይላል ህዝቅኤል ጋቢሳ ኦሮሞ ወሎን ማስመለስ አለበት ይላል! ወለጋና ኦሮሞን ጣሊያን ነው ግብፅ የወሰዳቸው? ሁለታችሁም የበላችሁት ይመለስ! ሌላ ምን ይባላል?
54
75
403
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ነገ ከየካ ምኒልክ ሃውልት ድረስ በእግሬ ሄጄ ጁሰፔ ማዴቦ ከመባል ያዳኑኝንና ኢትዮጵያዊ ተብዬ በትልቅ አገር ውስጥ ላኖሩኝ ትልቅ አፍሪካዊ ጀግና ምስጋና እሰጣለሁ። በማሪያም ይዤሃለሁ ነገ ወስልተህ ከምኒልክ አደባባይ የቀረህ አንተን አያርገኝ
12
67
402
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ቢሾፍቱ መግቢያ ላይ የሚገኙ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል መሪዎች ኢሳት ኢሬቻን እንዳይዘግብ ከመከልከላቸው ባሻገር የመኪና ይለፋቸውን ቀምተውና አሸማቀው መልሰዋቸዋል- መንግስት እንዲህ አይነት የጠገቡ የህወሓት ርዝራዦች ባለጌዎችን አደብ ማስገዛት አለበት
45
106
393
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ዛሬስ ህወሓቶችን ላደንቅ ነው፣ በተለይ የCoble Stone ጥበባቸው . . . . አገሩን ሁላ ድንጋይ በድንጋይ አይደል እንዴ ያደረጉት
51
67
403
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ፣PHD አለኝ የገነት ዘውዴ ምናምን እያለች Ministry of Education is my place ያለችው MP ፓርላማችን አሁንም sub-standard ሰዎች እንዳሉበት ያሳያል�� ለhighschool President የምትወዳደር ልጅ እንኳን እንደዚህ ተራ ንግግር አትናገርም
72
71
394
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
በ2009 አማራው የሚፈሰው የኦሮሞ ደም ደሜ ነው አለ፣በ2013 የኦሮሞ ልዩ ኃይል አማራው ወንድሜን አትንኩት ብሎ ዘመተ።ህወኃት የገነባው የዘር ግድግዳ ፈረሰ። በፍቅር የምወዳት አገሬ ኢትዮጵያ በ2013 ህወኃት ከሚባል የጥቁር ፈሺስቶች ደርጅት ትገላገላለች
16
90
375
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
This’s one of the two young men we lost today in ሻሸመኔ- ይህንን ወጣት የገደሉት የኦሮሚያ ክልል ፀጥታ ኃይል አባላት ናቸው. . . . ይህንን የምናገረው በEOTC ላይ የኦሮሞ ጽንፈኞች እያደረሱ ባለው ጥፋት የመንግስት እጅ የለበትም ለምትሉ የቁም በድኖች ነው
Tweet media one
32
182
401
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
4 years
ወደNursing Home የተለወጡት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ወደቀድሞ ቦታቸው ካልተመለሱ በዲፕሎማሲ መሸነፋችን ይቅጥላል-ኢትዮጵያን የAU,UN,EU ማዕከል ማድረግ የቻሉ ዲፕሎማቶች የነበሯት አገር ዛሬ ለህልውናዋ የሚናገር ይጥፋ
34
153
371
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ህወሓት የሚባል ነቀርሳ እስካለ ድረስ አገራችን ኢትዮጵያ የሰላም አየር መተንፈስ አትችልም። ነቀርሳ ተቆርጦ እንደሚጣል ህወሓትም ነቀርሳ ነውና ተቆርጦ መጣል አለበት፣ ይህን የ30 አመት ካንሰር እየነቀለልን ላለው የመከላከያ ሠራዊታችን ክብር ይሁን
48
167
379
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
11 months
The US Embassy in Ethiopia must officially and immediately apologize for meddling in the internal politics of Ethiopia. How can an embassy uses two different names in two different languages for the same city it exists? Who told the US embassy that the name of Addis is Finfine?
@USEmbassyAddis
U.S. Embassy Addis
1 year
Kutaan Qoonsilaa Imbaasii Ameerikaa Finfinneetti argamuu tajaajila adda addaa kenna. Odeeffannoo dabalataa tajaajila barbaachisaa ta'e argachuuf hidhata marsariitii armaan gadii kana tuqaa. Tajaajila Lammiilee Ameerikaa ACS Viizzaa godaantotaa
510
169
530
98
196
390
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
The voterምርጫ ካርድ እንዲወስድ ማንም ያስገደደው የለም ዛሬም እንዲህ በነቂስ እንዲወጣ ማንም አላስገደደውም!ይህንን ህዝብ ውስጥ ሆኜ በአይኔ አይቻለሁና ምንም ሳላፍር በሙሉልቤ እመስክራለሁ-ውጭም አገር ቤትም ያለን ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ ያለን
9
74
364
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
የትግራይ ህዝብ ፈለገው አልፈለገው ሌላው ኢትዮጰያዊ ከሃዲ የህወሓት ነብሰገዳዮችን በአይኑ ማየት አይፈልግም። አባት፣ ልጀ፣ እህትና ወንድም አንድ ላይ ዘምተው አንድ ላይ የሚሞቱት ህወሓት ስልጣን እንዳይዝ ብቻ አይደለም፣ እንዳይኖር ጨምር ነው
9
112
359
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
መይሳው አደባባይ Right now
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
24
51
367
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ኢትዮጵያዊ ሆኖ መፈጠር ኩራትም ውርደትም ነው! ኩራታችንን ለማክበር ስንሄድ የውርደት ልኮች አዋርደው ይመልሱናል። ለወትሮው ጠጠር መጣያ የሌለውን ምኒልክ አደባባይን እንዲህ ባዶ አድርገውታል.። እሞታለሁ እንጂ ዛሬ መስቀል አደባባይ ዝር አልልም
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
45
77
366
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
በባንዲራ፣ በመዝሙር፣ በቋንቋና በአዲስ አበባ ባለቤትነት የሚደረገው ቆሻሻ ሽኩቻ አሁን በድፍረት ቤ/ክ ውስጥ እየገባ ነው- ይህ ድፍረት ጎስጉሰው ጎስጉሰው የተኛውን በሬ በገዛ አገሩ አደረጉት አውሬ መሆኑ እንደማይቀር የኦሮሞ ሊህቃን ማወቅ አለባቸው
44
106
372
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ድርድሩ ላይ የህወሓቶች ዋና ጥያቄ ጦርነቱ ይቁም የሚል ነው።መከላከያ መቀሌን ከተቆጣጠረ በኋላ ተኩስ የማቆሙ ዕዳ የህወሓቶች ነው። USA ይጩህ አወሮፓ ህብረት ይጩህ እሱ የራሳቸው ጉዳይ ነው፣ የኛ # 1 Priority መቀሌን ተቆጣጥረን አፋቸውን ማዘጋት ነው
27
136
366
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
@AlamuSimeopp ህዝብ ሲንጫጫ ምክንያት አለው፣ የሚያንጫጫው ደሞ መንግስት ነው። ህዝብ አለምክንያት ሲንጫጫ አይተህ ታውቃለህ? ያንተ ስራ ምክንያቱን አውቀህ መልስ መስጠት ነው እንጂ እንዲህ አይነት አጉራዘለል ንግግር ካንተ አይጠበቅም!
29
44
366
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
AAU ውስጥ "እገሌ ላይ እርምጃ ካልወሰዳችሁ የራሳችንን እርምጃ እንወስዳለን" የሚሉ ጋጠወጦች ግቢውን ሲያምሱ ለምንድነው ተለቅመው የማይታሰሩት? ታቦት የሚሸኙ ክርስቲያኖችን ለመግደል ያልሳሳ ጸጥታ አስከባሪ ምነው የካምፓሱን ህገወጥ ማሰር ተሳነው?
35
92
357
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ከመቀሌና ከሌሎቹም ትልልቅ Cities በየቀኑ የሚሰማው የደስታ ዜና ነው፣ የሶሻል ሜዲያው ሸቃጭና የጥይት ድምፅ የማይሰማው ደነዙ የትግራይ ዳያስፖራ ግን የትጥቅ አንፈታም እሪታ ነው የሚያሰማው።የትግራይ ህዝብ የሚፈልገውን ከተቃወሙ ለማነው የቆሙት?
53
149
362
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
አዲስ አበባ Cosmopolitan Cityነው፣ Addisውስጥ ከየቦታው የመጣ ዘረኛ ሊኖር ይችላል፣Addisግን ዘረኛ ከተማ አይደለችም! ልትሆንም አትችልም!አዲስ አቤቤ የሁሉም ድብልቅ ነውና አሮሞ ጠል፣ ትግሬ ጠል፣ሌላ ጠል ሊሆን አይችልም። ነው የሚሉ ታማሚዎቹ ናቸው
41
76
367
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
US Embasy warned its citizen, international agencies told their stuff to pile up groceries, Western media predicted doomsday.The Ethiopian people said what’s all this shit?Yesterday was Monday, it’s Tuesday today. I’m sure Wednesday will come &go the same way it did for millennia
17
74
349
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
Cross ሳይሆን Gun የያዙት ጳጳስ ነን ባዮች የኦሮሚያና የብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ እያሉ ቢወሸክቱም ባለጠመንጃዎቹ ስብረን ካልገባን እያሉ ያሚያስቸግሩትና ሰላማዊ ዜጎችን የሚገድሉት ኦሮሚያና አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ ነው Thé 10 States are healthy
29
109
364
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
1 year
እንዲህ አይነት ግፍ የሚፈጸመው አንቺ ከንቲባ በሆንሽበትና የምንወደውና የመረጠን ህዝብ በምትይበት በተለይ ደሞ "ሰው ተኮር" ስራ በምትሰሪበት በአዲስ ከተማ ውስጥ ነው። 510 ሚሊዮን ብሩም የተሰበሰበው ከዚህ ምሰኪን ህዝብ ነው!
Tweet media one
@AdanechAbiebie
Adanech Abiebie
1 year
ዛሬ የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም የሚያግዝ የ510 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አስረክበናል። “ሰላምን እናፅና !” ብለን በትግራይ ባደረግነው ጉብኝት የወገኖቻችንን ችግር በመካፋል የጎደለውን ሞልተን ከችግሮቻቸው ማዶ ያለውን ብሩህ ተስፋ አሻግረው 1/4
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
227
189
704
44
163
358
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ዜጎች for yesrs የኖሩበትን ቤት እላያቸው ላይ በማፍረስ ከተማን ያንድ በሔር መኖሪያ ለማድረግ የሚሰራውን ፍጹምunjust የሆነና ሌሎችን በጠላትነት የፈረጀ ዘመቻ ህግ ማስከበር ነው የምትሉ ድንዙዞች ይህንን የReporter ዘገባ አንብቡ!
20
205
352
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
4 years
ህወሓቶች በድለውናል አቁስለውናል እኛንም አገራችንንም ገድለዋል!ይህም ሁሉ ሆኖ ግን ከጭካኔ ከቂምና በቀል ተላቀን እጃችን ውስጥ የገቡትን የTPLFሰዎች መግደል ወይምማዋረድ ሳይሆን አክብረን ለፍትህ ስናስረክባቸው ብቻ ነው ከነሱ መሻላችን የሚታወቀው
44
23
334
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
አንተ ስድ ባለጌ ምሩፅን ለቀቅ አድርገው። እሱ በኢትዮጵያዊነቱ አምኖ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ዛሬ ኢትዮጵያ የሆነ ሰው ነው። የህወሓት ባለጌ ዘረኞች ሞስኮ ኢትዮጵያን ወክሎ እንዳይሄድ እኛጋ ና ሲሉት አይናችሁ ይጥፋ ያለ የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያዊ ነው ምሩፅዬ
@Brinnium
Berhane Negussie
3 years
ምሩፅ ይፍጠር በሞስኮ ኦሎምፒክ 2 የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸንፎ ሪከርድ ሲሰባብር ነበር ሃይሌ ገ/ስላሴ ገጠር ሆኖ የድል ዜናውን በሬድዮ ሰምቶ ለሩጫ የተነሳሳው! ዛሬ የምሩፅን ዘር ካላጠፋሁ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል! ዌል እንግዲክ… ሂሳቡን ያገኛል!
0
45
236
39
67
341
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ወደድንም ጠላን የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከኦሮሞነት ብቻ፣ከአማራነት ብቻና ከትግሬነት ብቻ አላቀን የሁላችንም ካላደርግነው ከችግር አንላቀቅም።ሌሎቹ ዝም ያሉት ባህሩ ተስማምቷቸው አይደለም፣አሳ ነባሪዎቹ ስላስቸገሯቸው ነው።ባህሩ የሁላችንም ነው!
33
77
349
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
አድዋ ላይ ብንሸነፍ ኖሮ ዛሬ ኦርቶዶክስ ክርስትና፣እስልምና፣ዋቄፈና፣ኦሮሞ፣ አማራ፣ትግሬ፣ ሲዳማ፣ከምባታ ወዘተ ተጨፍልቆ ይጠፉ ነበር።ዛሬ ያዳኗቸው ሰዎች ይጠሏቸዋል እንጂ አፄ ምኒልክ ብዝሃነትንdéfendአድርገው ከዚህ ጉድ ነው ያዳኑን! Thank you
16
69
344
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
2 years
ጦርነት ልጆቹን እየጨረሰ፣ እየተራበ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተሰደደና እየሞተ "ትግራይ ትስእር" የሚል ደንቆሮ ልህቅ የተፈጠረው ትግራይ ምድር ላይ ብቻ ነው!
29
116
339
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ኢትዮጵያ ከገባሁ አድዋ 3ቴ ተከብሯል፣ በዚህ ታሪካዊ የጥቁር ህዝብ በአል ላይ ለየምናምኑ የሚሮጡት ባለስልጣኖቻችን አንዴም አልተገኙም!ዘንድሮስ ከዚህ ታሪካዊ ስህተታቸው አይማሩም?እነሱ መጡም አልመጡ ከነገወዲያ እዚያ Majesticሃውልት ፊተ እቆማለሁ
Tweet media one
13
90
340
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
1 year
ትግራይ እንደ ሲዳማ፣አፋርና ጋምቤላ የፌዴሬሺኑ አባል የሆነ አንድ ክልል ነው፣ no more and less! ከሰሞኑ ወደ ትግራይ የሚደረገው የአምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ጉዞ ምንሼ ነው? በፌዴራሊዝም የውጭ ግኑኘነት የሚደረገው በCentral Gov በኩል አይደለም እንዴ?
121
63
341
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
4 years
Those who committed the Maykadra massacre are trying to wash their hands off the crime & blame it on others. They may have duped the already gullible West,but we Ethiopians know that the TPLF &its messengers’er responsible for life of more than 1000 ruthlessly massacred civilians
10
205
324
@GTWTW_Now
Ephrem Madebo
3 years
ምርጫ ሳይሆን ህዝብ ቆጠራ በሚመስሉ የህወሓት ምርጫዎች ላይ የተሳተፈው መረራጉዲና የነገውን ምርጫ በጆሴፍ ስታሊን ስር ከተደረጉ ምርጫዎች ጋር ማወዳደሩ ሰውየው የተማረው የፓለቲካ ሳይንስ ሳይሆን ሙዚቃ አልባ የፖለቲካ ዳንስ መሆኑን በግልፅ ይሳያል
43
58
310