Office of the First Lady-Ethiopia Profile Banner
Office of the First Lady-Ethiopia Profile
Office of the First Lady-Ethiopia

@FLEthiopia

Followers
194,324
Following
36
Media
159
Statuses
211

Official Twitter account of the Office of the First Lady of Ethiopia, H.E. Zinash Tayachew.

Ethiopia
Joined July 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
First Lady Zinash Tayachew's four major initiatives. 1.Promote Quality Education Through Nutrition Intervention 2.Women’s Economic Empowerment 3.Mental Health Awareness and Better Care, Service and Treatment 4. Protection of the most vulnerable
631
312
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
መልካም አዲስ አመት
Tweet media one
248
1K
6K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ያስገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ አስመርቋል በአ.አ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ6000 ካሬ ሜትር ላይ የተገነባው የዳቦ ፋብሪካ በቀን 1,000,000 ዳቦ የሚጋግር ነው 1/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
292
1K
4K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በአዲስ አበባ አለርት ሆስፒታል የስጋ ደዌ ተጠቂ የማህበረሰብ አባላት በብዛት በሚኖሩበት አካባቢ በመገኘት እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል ፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
81
768
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
217 ሚሊዮን ብር ወጭ የወጣበትና ለ450 ሰዎች የስራ እድል የሚፈጥረው የዳቦ ፋብሪካ በቀን 72 ቶን ዱቄት ያመርታል የዳቦ ፋብሪካውን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአ.አ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስረክበዋል 2/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
164
642
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በቀጣይ በ10 ከተሞች ለሚገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ግንባታ ሂደት ላይ ይገኛል በነዚህ ከተሞች የሚገነቡት ዳቦ ቤቶች እያንዳንዳቸው በቀን 400 ኩንታል ዱቄት የማምረትና 300,000 ዳቦ የመጋገር አቅም ይኖራቸዋል 3/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
84
603
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለ150 አይነስዉራን ኦርካም ማይ አይ የተሰኘ ዘመናዊ አጋዥ መሳሪያ ሰጠ መሳሪያዉ በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት አማካኝነት ከእስራኤል ሀገር ከመጡ ባለሙያች ጋር በመተባበር ለ150 አይነስዉራን ከስልጠና ጋር ተሰጥቷል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
104
596
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
217 ሚሊዮን ብር ወጭ የወጣበትና ለ450 ሰዎች የስራ እድል የሚፈጥረው የዳቦ ፋብሪካ በቀን 72 ቶን ዱቄትም ያመርታል ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዳቦ ፋብሪካውን ለአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስረክበዋል 2/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
63
510
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
13ኛውን ትምህርት ቤት ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸዉ በአፋር መረቁ፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በአፋር/ብ/ክ/መ በአዉሲ ራሱ ዱብቲ ወረዳ ያስገነባዉን ዱብቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬዉ እለት አስመርቋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
209
197
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
12ኛው ትምህርት ቤት ተመርቋል የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በኦ/ብ/ክ/መ በምእራብ ጉጂ ሱሮ ቡርጉዳ ወረዳ የገነባዉን ኢፋ ሱሮ ቡርጉዳ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው መርቀዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
220
207
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ 10 ከተሞች ለሚሰሩ የዳቦና ዱቄት ፋብሪካዎች ግንባታ የመግባቢያ ሰነድ ተፋራረሙ ፋብሪካዉ በቀን 400 ኩንታል ዱቄት የማምረት እና 300 000 ዳቦ የመጋገር አቅም ይኖረዋል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
71
558
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ከ4 ወራት በፊት ሊገነባ የተጀመረውና አምቦ የሚገኘው የኢፋ ሎሬት ፀጋየ ገ/መድህን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ 50 ከመቶ ደርሷል ፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
66
311
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ 14 ኛዉን ት/ቤት በደቡብ ክልል መረቁ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በደቡብ ክልል ከገነባቸዉ 3 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል አንዱ የሆነዉና ለምርቃት የበቃዉ በጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ በባንቆ ዳዳቱ ቀበሌ ይገኛል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
191
286
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸዉ ከመደመር መፅሀፍ ገቢ ለሚሰሩ ትምህርት ቤቶች መ��ረት ድንጋይ ማስቀመጥ ጀመሩ 1/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
153
167
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ለኢፋ ቦሮ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቀዳማዊት እመቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ ከመደመር መጽሀፍ ገቢ የሚገነባዉ ሁለተኛ ዙር ትምህርት ቤት ግንባታ ሁለተኛዉ የመሰረት ድንጋይ በአምቦ ተቀምጧል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
181
281
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
Tweet media one
115
197
2K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
1 year
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ! መልካም በአል
Tweet media one
263
199
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
የቀዳማዊ እመቤት ፅ/ቤት አይነስውራንን የሚረዳ የዘመኑ የቴክኖሎጂ ዉጤት የሆነ ኦርካም ማይ አይ የተሰኘ የማንበቢያ መነፅር ለ2000 አይነስውራን ሰጥቷል መነጽሩ አማርኛም ሆነ እንግሊዝኛ ያነባል የገንዘብ ኖቶችን ይነግራል ቀለም ይለያል 1/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
83
402
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ለተማሪዎች 2088 ጫማ እና 500 ቦርሳዎች ሰጠ:: ፅ/ቤቱ በአበሽጌ ወረዳ ማመዴ ቀበሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እየገነባ መሆኑ ይታወቃል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
99
354
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ክ/ከተማ በ3.3 ሄክታር መሬት ላይ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት እየተገነባ የሚገኘዉና 300 አይነስዉራንን የማስተናገድ አቅም ያለዉ ዘመናዊ የአይነስዉራን አዳሪ ትምህርት ቤት ያለበት የግንባታ ሂደት ይህን ይመስላል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
103
195
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ጽ/ቤቱ በ30 ሚሊዮን ብር 3 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በደቡብ ክልል ገንብቷል፡፡ግንባታቸዉ የተጠናቀቀዉን በደቡብ ክልል የሚገኙ ቀሪ ሁለት ትምህርት ቤቶች በቅርቡ ያስመርቃል 2/2
Tweet media one
120
220
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት እየተገነባ ያለዉ በደቡብ ወሎ ዞን አብልኮ ወረዳ የሚገኘዉ የጦሳ ብርሀን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ከ 85 በመቶ በላይ ደርሷል ፡፡ግንባታዉ በአንድ ወር ጊዜ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
112
66
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
1 year
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Tweet media one
122
182
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
1 year
እንኳን ለ 2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ መጪው አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆን እመኛለሁ፡፡ መልካም አዲስ አመት
Tweet media one
473
216
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
8 months
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
Tweet media one
207
171
1K
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፅ/ቤታቸዉ ያስገነባውን 300 ሺ ዳቦና 42 ቶን ዱቄት የሚያመርት ፋብሪካ በአጋሮ ከተማ መረቁ ግንባታው 7 ወራት ፈጅቷል ። በ10 ከተሞች ተመሳሳይ አቅም ያላቸው ዳቦና ዱቄት ፋብሪካዎች እየተገነቡ በመሆኑ በቅርቡ ይመረቃሉ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
42
323
973
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ ዞን አኮ ወረዳ ያስገነቡትን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት መረቁ። የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በሁለተኛ ዙር ከገነባቸው 7 ትምህርት ቤቶች አንዱ ነው ዛሬ የተመረቀው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
51
311
945
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
8ኛው ና 9ኛው ትምህርት ቤቶች በጅግጅጋ ተመረቁ በቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸዉ ጽ/ቤት በሶ/ክ/መ በጅግጅጋ ከተማ የተገነቡት ሁለት 2ኛ ደረጃ የተገነቡ ቤቶች በጅግጅጋ ከተማ በአመንጄ ዮጎል እና ገራድ መክተል ጣሂር ቀበሌዎች ነው የተገነቡት
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
112
86
926
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ የሚያስገነቡትን 300 000 ዳቦና 42 ቶን ዱቄት የሚያመርተውን ፋብሪካ የግንባታ ሂደትን ጎበኝተዋል።የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በ11 ከተሞች ከሚያስገባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ዛሬ የተጎበኘው አንዱ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
45
267
931
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ግንባታዉ ከተጀመረ 2 ወራትን ያስቆጠረዉ በኦ/ክ/መ ምእራብ አርሲ ዞን አሳሳ ወረዳ ሮጲ ከተማ የሚገነባዉ የኢፋ ሮጲ 2ኛደረጃ ት/ቤት የግንባታዉ ሂደት 30% ደርሷል ት/ቤቱ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በ2ኛ ዙር ከሚገነቡ ት/ቤቶች መካከል አንዱ ነዉ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
61
122
877
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በ2ኛ ዙር የገነባዉን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስመረቀ ጽ/ቤቱ በምእራብ አርሲ ዞን ሮጲ ከተማ የኢፋ ሮጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤትን በ7 ወር አጠናቆ አስመርቋል።በዚህ አመት የሚጠናቀቁ ሌሎች 7 ት/ቤቶችንም በመገንባት ላይ ነው
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
55
226
874
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
15ኛው ትምህርት ቤት በቤንሻንጉል ተመረቀ :: ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቤ/ብ/ክ/መ መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ዋላምባ ቀበሌ በፅህፈት ቤታቸው ያስገነቡትን ዋላምባ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ፡፡ 1/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
78
149
854
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
16 ኛው ትምህርት ቤት በሀዊ ጉዲና ተመረቀ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኦ/ብ/ክ/መ ሀዊ ጉዲና ወረዳ ዳሮ ቢሊቃ ቀበሌ በፅህፈት ቤታቸው ያስገነቡትን ኢፈ ቢሊቃ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ፡፡ 1/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
64
180
857
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
10ኛው ት/ ቤት በቤንሻንጉል ተመረቀ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በቤ/ብ/ክ/መ በአሶሳ ዞን አሶሳ ወረዳ ነባር ሆሚሽጋ ቀበሌ የገነባዉን ሆሚሽጋ ብርሀን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬዉ እለት አስመርቋል፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
110
67
858
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በምእራብ አርሲ ሮጲ ከተማ በመገንባት ላይ ያለው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 90 ከመቶ ተጠናቋል፡፡ግንባታው ከተጀመረ 5 ወራት ተቆጥረዋል ፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
30
196
848
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እያስገነቡ ያሉትን የአይነስውራን አዳሪ ት/ቤት ጎበኙ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በ400 ሚሊዮን ብር የሚያስገነባው ት/ቤት 320 አይነስውራንን ማስተናገድ የሚችል ሲሆን ለአይነስውራኑ በሚሆን መልኩ እየተገነባ ነው፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
75
202
858
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የፋሲካ በአልን ምክንያት በማድረግ ለ100 አይነ ስዉራን ማእድ አጋሩ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በመጣዉ ማእድ የማጋራት ጥሪ ለአካልጉዳተኞች ማእድ ማጋራቱ ይታወሳል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
73
156
843
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን በተገነባው ባንቆ ጣጣቱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በአረንጓዴ አሻራ 1500 ችግኞች በተማሪዎች ተተክሏል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
21
127
817
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነቡ አዲስ 8 ትምህርት ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ለርክክብና አገልግሎት ዝግጁ ሆኗል፡፡
92
41
810
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ለአረጋዊያን ለአካል ጉዳተኞች እና ጎዳና ተዳዳሪዎች ማዕድ አጋርተዋል::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
110
160
768
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ት/ት ላይ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅኦ የኢፌዴሪ የት/ት ሚኒስቴር የምስጋናና የእውቅና መርሃ ግብር አዘጋጀ፡፡በመርሃ ግብሩ የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ ቀዳማዊት ት/ት ላይ የሰሩትን ስራ አድንቀዋል 1/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
55
157
733
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
በሁለተኛው ዙር ከተገነቡት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ የሆነው በጉራጌ ዞን የተሰራው የረገ ኢያት 2ኛደረጃ ት/ቤትን ዛሬ ሰኔ 4፣2014 ዓ.ም ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መርቀዋል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
75
141
749
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የልዩ ፍላጎት 2ኛደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ አስጀምሩ፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ሊሰራበት ካስቀመጣቸዉ አቅጣጫዎች አንዱ የአይምሮ ጤና እንክብካቤና ደህንነት ነዉ፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
70
91
739
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ ያስገነቡትን ከ11ዱ የዳቦ ቤት ፕሮጀክቶች አምስተኛውን መረቁ::በቀን 300 ሺ ዳቦና 420 ኩንታል ዱቄት ያመርታል ፡፡ቀሪ 6 ዳቦ ቤቶች ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
144
166
732
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የገነባነውን የልዪ ፍላጎት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ መረቁ ለገጣፎ በሚገኘው ዲቦራ ፋውንዴሽን በ19 ሚሊየን ብርየተገነባው ት/ቤት የአይምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ታዳጊዎች አገልግሎት የሚሰጥ ነው 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
70
168
706
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የCOVID-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲያግዝ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለሰባሳቢ ኮሚቴው አስረክበዋል። በተጨማሪም ፍራሽ፣ አንሶላ፣ብርድልብስ ዊልቸር እና የህክምና እቃዎችን ለጤና ሚኒስትር በስጦታ አበርክተዋል ።
Tweet media one
Tweet media two
63
37
694
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
First Lady Zinash Tayachew launched home renovation works for leprosy vulnerable community members in Kolfe Keranio sub-city. The First Lady's Office is renovating six homes that will be completed before the rainy season. 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
124
160
657
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የፋሲካ በአልን በወ/ሮ ዘውዲቱ መሸሻ ብርሃን የህፃናት ማዕከል ከህፃናቱ እና ከማእከሉ ሰራተኞች ጋር አክብረዋል ፡፡ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳቹሁ መልእክትም አስተላልፈዋል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
32
99
618
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
የሁለተኛው ዙር ትምህርት ቤት ምርቃት ቀጥሎ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሲዳማ ክልል ኦዲ ቦኩ ከተማ ያስገነቡትን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሰኔ 11፣ 2014 ጠቅላይ ሚነስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት መርቀዋል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
123
135
619
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነባው ብርሃን የሕፃናት ማሳደጊያ ማዕከል ግንባታው ተጠናቅቆ ዛሬ መስከረም 22 ቀን 2012 ተመረቀ::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
47
49
614
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
First Lady Zinash Tayachew Delivered The Opening Remark on 27th OFLAD General assembly On "Closing Gaps and Empowering Women And communities".
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
42
130
611
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ዘነበ ወርቅ በኮ/ቀ/ክ/ከ ዘውዴ ሜዳ አካባቢ በ75 ቀናት ያስገነቡትን 20 መኖሪያና 15 ሱቆችን አስረከቡ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራዉና ለስጋ ደዌ ተጠቂዎችና አቅመ ደካሞች ነዉ ቤቱን አስገንብተዉ ያስረከቡት 1/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
28
155
589
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
First Lady Zinash Tayachew welcomed the First Ladies of African countries who had come to Addis Ababa to attend the 27th Ordinary General Assembly of the Organization of African First Ladies for Development at the Grand Palace.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
29
132
593
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በሮጲ ከተማ እየገነባ ላለው 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በአካባቢው የሚገኙ ተማሪዎች 2600 ችግኞችን ተከሉ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
19
82
552
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
17ኛው ትምህርት ቤት በሸካ ተመረቀ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተገኙበት የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በደቡብ ክልል ሸካ ዞን ማሻ ወረዳ ያስገነባውን ደገሌ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስመረቀ ፡፡ 1/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
39
92
564
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን በአልብኮ ወረዳ በጦሳ ፈላና ቀበሌ በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነባውን ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መስከረም 28/2013 ዓ.ም መርቀዋል፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
55
19
571
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአዲስ አበባ ከተማ ለተውጣጡ 72 አካል ጉዳተኞች የመንቀሳቀሻ ዊልቸሮችን ያበረከቱ ሲሆን በቀጣይነት በአዲስ አበባ እና በክልሎች ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
60
35
566
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
Update: በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በደቡብ ክልል የሚገነቡት ሶስት 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤቶች መካከል የጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ እና የደቡብ ኦሞ ዞን ሀመር ወረዳ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጀምሯል፡፡የሸካ ዞን ማሻ ወረዳ ግንባታ በ ቀናት ዉስጥ ይጀመራል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
35
32
548
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በኦሮሚያ ብ/ክ/መ ምስራቅ ሸዋ ዞን ሊበን ጭቋላ ወረዳ ያስገነባዉን ኢፋ ሊበን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬዉ እለት አስመረቀ ፡፡ 1/4
Tweet media one
Tweet media two
59
42
535
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው  የቀዳማዊት እመቤት  ፅ/ቤት ያስገነባውን 300ሺ ዳቦና 42 ቶን ዱቄት የሚያመርት ከ11ዱ የዳቦ ቤት ፕሮጀክት 2ኛው ፋብሪካ በወላይታ ሶዶ ከተማ መርቀዋል ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
51
142
537
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት ባዘጋጀው መርሃ ግብር በጅግጅጋ ባስገነባቸው ሁለት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች በት/ቤታቸውና በአካባቢያቸው ችግኞችን ተክለዋል፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
21
88
520
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት እየተገነባ ባለው 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ተማሪዎችና ማህበረሰቡ ችግኞችን ተከሉ በት/ቤቱ ዛሬ የተጀመረው ችግኝ ተከላ በመቀጠል በ3 ቀናት ውስጥ 12000 ችግኞችን በአካባቢውም ጭምር ይተከላል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
19
91
508
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት ከዚህ ቀደም የሚያደርገውን የት/ት ቁሳቁስ ድጋፍ በመቀጠል የቦርሳና ጫማ ስጦታዎችን ባስገነባቸው 2ኛደረጃ ት/ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎችና በአካባቢው ለሚገኙ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በስጦታ አበርክቷል። 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
23
90
509
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቦንጋ ከተማ ያስገነቡትን 6ኛውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። በቀን 300 ሺ ዳቦና 420 ኩንታል ዱቄት ያመርታል ከ150 በላይ ሰዎች የስራ እድል የፈጠረው ፕሮጀክት ግንባታው 11 ወራትን ወስዷል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
89
125
500
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማእከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደምብ ወረዳ ለሚገነባው 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ ፡፡በስነስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተገኝተዋል ፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
80
477
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለበአሉ በነፍስ ወከፍ ለ100 የስጋ ደዌ ተጠቂዎች 1000 ብር ድጋፍና የብርድ ልብስ ስጦታ አበርክተዋል፡፡አዲሱን አመት ስናከብር እረዳት የሌላቸዉ የተረሱ የማኅበረሰብ ክፍሎችን በማስታወስ ሊሆን ይገባል ብለዋል፡፡ 2/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
15
119
493
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በሃዋሳ እና አካባቢዉ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ስጦታዎችን አበረከቱ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ከሚሰራቸዉ ስራዎች አንዱ ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖች እንክብካቤ ማድረግ ነዉ፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
57
89
469
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
6ኛው ትምህርት ቤት ተመረቀ በቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸዉ ጽ/ቤት ከተገነቡት 20 ትምህርት ቤቶች 6ኛ የሆነው ደባርቅ ብርሀን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
28
27
472
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚማሩ ተማሪዎች 675 ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን በትምህርት ቤታቸው አሳርፈዋል ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
14
79
448
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
11ኛውን ት/ቤት በጋምቤላ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው መረቁ ፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በጋ/ብ/ክ/መ በጋምቤላ ከተማ 05 ቀበሌ ያስገነባዉን ጋምቤላ ብርሀን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስመርቋል፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
33
28
424
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በቤንሻንጉል ጉምዝ አሶሳ ዞን በተገነባው ኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች በትምህርት ቤታቸውና በአካባቢያቸው ችግኞችን ተከሉ፡፡ፅ/ቤቱ ባስተባበረው ችግኝ ተከላ የተሳተፉትን ሁሉ ያመሰግናል ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
69
417
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
1 year
Grateful for the honour Adama University gave to me today. Kindness of a virtue expected from all of us. We can eradicate poverty if we all provide a helping hand to one another. We and our nation profit from kindness, so let us unite in integrity.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
98
104
419
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
7ኛው ትምህርት ቤት ተመረቀ በቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸዉ ጽ/ቤት የተገነባዉ ሳህላ ብርሀን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአማራ ብ/ክ/መ በዋግህምራ ዞን ሳህላ ሰየምት ወረዳ ተመርቋል ፡፡ግንባታዉ 13.8 ሚሊዩን ብር ወጪ ተደርጎበታል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
28
24
412
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
1 year
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው 500ሚሊየን የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራን ላቭ ኤንድ ኬር ከተባለ የበጎ ፈቃድ ቡድን ጋር 1200 የአፕል ዛፎችን ተክለዋል፡፡የተተከሉትን ችግኞች ተንከባክቦ ለማሳደግ የጽ/ቤቱ ሰራተኞችና ተሳታፊዎች ቃል ገብተዋል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
26
122
414
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ፋብሪካዉ የሚገነባባቸዉ ከተሞች ሰመራ ጅግጅጋ ሀረር ነቀምት ጎንደር ደሴ አሶሳ ሀዋሳ ወላይታ ሶዶ ቦንጋ ናቸዉ፡፡ በአስሩም ከተሞች ሰርቶ ለማጠናቀቅ የ12 ወራት ጊዜና 800 ሚሊየን ብር ተመድቦለታል፡፡ 2/2
Tweet media one
Tweet media two
12
96
396
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
Update: #Education Surro Barguda High-school in West Guji Zone, #Oromia is at good progress and will accept the first students as of September 2019. 1/2 Similarly, Loza Mariam High-School in #Gonder is also on good progress for the same starting date. 2/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
87
31
408
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች አካል ጉዳተኞች በሚገኙበት ስፍራ ድረስ ዊልቸሮችን በማድረስ ተንቀሳቅሰው ለመስራት እንዲችሉ እያገዘ ይገኛል ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
21
18
395
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሃዋሳ ከተማ ከ11ዱ የዳቦ ቤት ፕሮጀክቶች 3ኛውን መርቀዋል። የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርት ግዙፍ ፋብሪካ ጨምሮ 4 ዳቦ ቤቶች አስመርቋል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
53
114
402
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
በሎዛ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚማሩ ተማሪዎች 2500 ችግኞችን ተከሉ፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በጎንደር ከተማ ባስገነባው ሎዛ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች ፅ/ቤቱ ባስተባበረው የአረንጓዴ አሻራ በመሳተፋቸው ያመሰግናል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
12
58
382
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
በ 10 ሚሊየን ብር የተገነባው ት/ቤት 10 የመማሪያ ክፍሎች የአስተዳደር ህንፃ 2 ላብራቶሪ 1 ላይብራሪ ክሊኒክና የመፀዳጃ ቤቶችን ያሟላ ነው የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በመጀመሪያ ዙር የተገነቡትንና ዛሬ የተመረቀው ጨምሮ 22 ት/ቤቶችን ገንብቷል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
48
63
370
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ ለ48 አካል ጉዳተኞች ዊልቸሮችን እንዲሁም ለ 5 አይነስዉራን የዪኒቨርስቲ ተማሪዎች የብሬል ላፕቶፖችን አበርክተዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
27
21
343
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በጋምቤላ ባስገነባው ጋምቤላ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች ፅ/ቤቱ ባስተባበረው የችግኝ ተከላ በትምህርት ቤታቸው ቅጥር ጊቢና በአካባቢው 1500 ችግኞችን ተክለዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
57
339
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከ መደመር መፅሀፍ ሽያጭ የተገኘዉን 110,671,025.72 ብር ለትምህርት ቤቶች ግንባታ ይውል ዘንድ ለቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት አበርክተዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
25
6
343
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ኦርካም ማይ አይ የተሰኘዉ መሳሪያ መጽኀፍትን ጋዜጣ ወይም መጽሄት የመንገድ ምልክቶችን ሞባይል እንዲሁም ስክሪን ላይ የተጻፉ ነገሮችን ያነባል በሱፐር ማርኬት ዉስጥ ተጠቃሚዉ በቀላሉ እንዲገበያይ ይረዳዋል በርካታ ሌሎች አገልግሎቶችን ይሰጣል 2/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
72
346
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
First Lady Zinash Tayachew has donated wheelchair to Kirubel Tigabu 5 years old boy around Hanna Mariam in Addis Abeba . #FLEthiopia
Tweet media one
57
13
339
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
85 ከመቶ ግንባታው በተጠናቀቀውና የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በጅማ ዞን አኮ ከተማ በሚያስገነባው ት/ቤት 5000 ችግኞች ተተከሉ፡፡ የአካባቢው ነዋሪ መምህራንና ተማሪዎች በጋራ የፍራፍሬ ችግኞችን ሰኔ 6፣2014 ዓ.ም ተክለዋል 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
50
51
339
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ከመደመር መፅሀፍ ገቢ ከሚገነቡት 8 የሁለተኛ ዙር የትምህርት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት መካከል የሆነው ይህ ትምህርት ቤት እስከ 2013 ዓ.ም መጨረሻ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል ፡፡ 2/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
9
59
323
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነባው ሎዛ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ ጥቅምት 06፥ቀን 2012 ተመረቀ::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
14
19
315
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
ከ2ኛው ዙር ት/ቤቶች ግንባታ መካከል የሆነው በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን የትውልድ ስፍራ ቦሩ ጎረምቲ ቀበሌ የሚገነባው ይህ ት/ቤት ከመደመር መፅሐፍ ገቢ ከሚሰሩት ከ 8ቱ አንዱ ነዉ፡፡ 2/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
49
315
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
First Lady Zinash Tayachew has visited the construction progress of Kuskuam Children Care center . The children care center is on the completion stage and will be handover to the Wro Zewde Children care center after landscape work completed soon.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
40
20
304
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ግንባታው የሚደረገው ለገጣፎ በሚገኘው ዲቦራ ፋዉንዴሽን ማእከል ውስጥ ነው ፡፡ቀዳማዊት እመቤት የመሰረት ድንጋይ ከጣሉ እና ግንባታ የማስጀመር ስነስርዓት ካከናወኑ በኋላ በማእከሉ ችግኝ ተክለዋል፡፡ 2/2
Tweet media one
10
35
298
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
Update: #Protection Actual Project Progress of Kuskuam Children Center. Project completion date will be end of this month (August 2019)
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
60
29
305
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
4 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ 14 ኛዉን ት/ቤት በደቡብ ክልል መረቁ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በደቡብ ክልል ከገነባቸዉ 3 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል አንዱ የሆነዉ�� ለምርቃት የበቃዉ በጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ በባንቆ ዳዳቱ ቀበሌ ይገኛል፡፡ 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
22
52
287
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በመጀመሪያ ዙር በሁሉም ክልሎች ካስገነባቸው 20 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል የሆነው ዋላምባ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታውን ለመጨረስ 13.8 ሚሊየን ብር ወጪ ተደርጎበታል፡፡ 2/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
10
53
298
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት ስለ ምስጋና እና እውቅና መርሃ ግብሩ የኢፌድሪ ትምህርት ሚንስቴርን ያመሰግናል ፡፡ 3/3
Tweet media one
16
44
277
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
1 year
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐረር ከተማ ያስገነቡትን 7ኛውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ከሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሚስራ አብደላ ጋር በመሆን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
16
75
282
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
3 years
የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በመጀመሪያ ዙር በሁሉም ክልሎች ካስገነባቸው 20 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል የሆነው ዋላምባ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታውን ለመጨረስ 13.8 ሚሊየን ብር ወጪ ተደርጎበታል፡፡ 2/3
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
40
268
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
5 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከተለያዩ ህፃናት ማሳደጊያ ለመጡ 650 ለሚጠጉ ልጆች በጠቅላይ ሚንስትር ቅጥር ጊቢ የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጅት አደረጉ ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
37
19
279
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
በ11 ሚሊየን ብር ባጀትየተገነባው ትምህርት ቤት 12 የመማሪያ ክፍሎች የአስተዳደር ህንፃ፣ 2 ላብራቶሪ ፣ 1 ላይብራሪ እና 10 የመጸዳጃ ክፍሎችን ያሟላ ነው የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የዛሬውን ጨምሮ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን አስመርቋል 2/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
83
46
280
@FLEthiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
2 years
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ ከተማ በማሪየት ሆቴሎች ስር የሆነውን የፎር ፓይንትስ ባይ ሸራተን ሆቴል ጅማ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል ። የፕሮጀክቱ ባለቤት ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ነው ። 120 ክፍሎች ይኖሩታል ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
30
57
267