Bethlehem Negash Profile Banner
Bethlehem Negash Profile
Bethlehem Negash

@BethlehemNeg

Followers
8,183
Following
812
Media
803
Statuses
14,295
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
7 months
“My mission in life is not merely to survive, but to thrive; and to do so with some passion, some compassion, some humor, and some style.” ― Maya Angelou
2
1
13
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ከ9 ዓመት በፊት በዛሬዋ እለት ከጧቱ 2:35- ይህን አመለ ሸጋ አገኘን! ኢዛናዬ ☀️ My biggest break in life! እንኳን ተወለድክ! it baffles me how I was trusted with your beautiful soul 😍🥰
Tweet media one
31
0
529
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
#childmarriagealert የሀይማኖት መምህር የአዲስ አበባ ኗሪ የ31 ዓመቱ ሰው በግንደወይን ወረዳ ማርያም ቤተክርስቲያን በተክሊል ጋብቻ 12 ዓመት ህጻን ጋር ጋብቻ ፈጽሟል -ጉርሻ ገጽ እንዳጋራው። በዚህ ወንጀል የተሳተፉት ሊጠየቁ ይገባል pls share!
Tweet media one
123
178
461
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
Update:- የልጅቷ እናትና 'አግቢው' እንዲሁም ተባባሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል! የህክምና ምርመራ አለመደፈሯን አረጋግጧል! የግንደወይን ከተማ ከንቲባ ፣ ሴቶች ጉዳይ ጽ/ቤትና የወረዳው አስተዳዳሪ አፋጣኝ እርምጃ ስለወሰዱ ያስመሰግናቸዋል!
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
#childmarriagealert የሀይማኖት መምህር የአዲስ አበባ ኗሪ የ31 ዓመቱ ሰው በግንደወይን ወረዳ ማርያም ቤተክርስቲያን በተክሊል ጋብቻ 12 ዓመት ህጻን ጋር ጋብቻ ፈጽሟል -ጉርሻ ገጽ እንዳጋራው። በዚህ ወንጀል የተሳተፉት ሊጠየቁ ይገባል pls share!
Tweet media one
123
178
461
61
47
441
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
የኔ ልጅ ኢዛና ዛሬ የተወለደበት ቀን ነው 11 ዓመት 😍 To say he changed my life is understatement 🤩
Tweet media one
45
0
403
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
13 days
ባለፉት 18 ዓመታት አማራጭ ካላጣሁ ( ወይም የአውሮፓና የአሜሪካ ሎካል ፍላይት ካልሆነ አልያ የጉዞዬን አንዱን ክፍል ራሱ በኮድ ሼር ከሚሻረካቸው ጋር ሲያደርግ) @flyethiopian ተቀዳሚ ምርጫዬ ነው። ከበረርኩባቸው መካከል Emirates, Austrian, Norwegian,
Tweet media one
3
43
401
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
3 years
ከተራ በሐረር ቃል ፒክቸርስ በየዓመቱ ለምታጋሯቸው ፎቶዎች እናመሰግናለን!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
57
370
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
የሐረር ወጣቶች! በፈተናና በረብሻ በመገፋት ውስጥም እንዲህ አንፀባርቀው ነበር! #Harer #beautyoftimket
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
12
29
362
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ከተራ በልዑል ራስ መኮንን ከተማ -ሐረር 😍የአምናውን ጥይትና ለቅሶ ላሰበ- ተመስገን ከተማችን እምር ድምቅ ከልጆቿጋ 🤩 photo credit @PAshenafi
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
23
356
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
የዛሬ አስራ ምናምን ዓመት አዲስ አበባ ዘመድ ቤት ተቀምጦ ሥራ መፈለግ መሮኝ የማላውቃት ባህርዳር ሄድኩ 😊 ዛሬ፥ በአዲሷ ለሚኩራ አዲስ የራሴ ቤት ቁጥር ኖረኝ 😍 I am my gransmothers' wildest dream 🤩
44
1
341
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ፕሮፌሰር ፈትየን ዓባይ በዛሬው ዕለት የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆንው ተሹመዋል:: ፕሮፌሰር ፈትየን የዕፅዋትና አዝርዕት ሳይንቲስት ሲሆኑ፤ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ አስቀድሞ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች አገልግሎት ሰጥተዋል።
Tweet media one
21
18
331
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ኮሮና ቫይረስ ያልገባው በእግዜር ጥበቃ ብቻ ነው! የጓደኛዬ ቤተሰብ ልጅ ከነጓደኞቿ ከቻይና በታይላንድ በኩል አድርገው በቦሌ ሲገቡ ቼክ እንኳን አልተደረጉም። ለቤተሰብና ለህፃናት ሲሉ ራሳቸውን ገስት ሃውስ በመግባት ኳረንታይን አድርገዋል።
46
38
315
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ሐረር ዛሬ ገበያውም ሥራውም ትምህርቱም ተከፍተው ወደ መደበኛ ህይወታቸው ተመልሰው መዋላቸውን ከቤተሰብ ሰምተናል። ተመስገን ነው። ባለህብረ ቀለሟ ከተማዬ አሁንም ክፉ አይሰማብሽ!
13
19
313
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
My Face My books
Tweet media one
Tweet media two
21
4
279
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
3 years
ሳያችሁ ዳያስፖራ ገባ አልገባ ስትሉ በድሬ አድርጌ ሐረር ገባሗ! Surprising my mom was epic!
Tweet media one
Tweet media two
17
8
261
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ስለ ኑሮ ውድነትና መሠረታዊ ሸቀጦች ዋጋ መናርና አቅርቦት እጥረት ግን የሚወተውት ይጥፋ? በሌሊት ( በክረምት ዝናብ ሳይቀር) በሸማች ሱቆች ልጆቻቸውን ይዘው የሚሰለፉ እናቶችን ማየት ልብ ይሰብራል!በእለት የሚጨምረውን ዋጋስ ብዙኃኑን እንዴት ቻለው?
14
24
259
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
can you imagine የሴትን value ከወንድ ጋር በመተኛት/አለመተኛት or getting a male attention መመዘን? ለዛውም እንደ ትምኒት ያለችን overachiever?
Tweet media one
68
16
257
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ደቡብ ክልል ሃድያ ፣ ከንባታና ሃላባ የሚዋሰኑበት ቦታ ላይ የቀበሌው ህዝብ ጥያቄውን በቋሚ መፈክር አስቀምጧል
Tweet media one
3
33
234
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
3 years
ዛሬ ከትግራይ በቀይመስቀል በኩል በሰው በሰው የእናቱን ሞት የተረዳ ሰውጋ ለቅሶ ነበረብን እናትን አለመቅበር አስባችሁታል? ከዛ ኦሮምኛ ካልተናገራችሁ አናስተናግድም የሚል የክፍለ ከተማ ሰራተኛ ና ባር እዚሁ አዲስ አበባ! This makes me hopeless 😥
4
43
231
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
"ጥቁር ለብሳችሁ አትገቡም ትገባላችሁ ትንቅንቅ ይዘዋል" - አዲስ አበባ ትራፊክ ጽ/ቤት መንጃ ፈቃድ ልታመጣ የሄደች ጓደኛዬ እንደነገረችኝ። ታምኑታላችሁ? ፖሊሶቹ "ከባንክ በስተቀር የትም አያስገቡም" "ኢህአዴግ ጸብ አይንቅም" አለ አለማየሁ ገላጋይ!
Tweet media one
14
45
232
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ሐረር አሁንም በየሰፈሩ ሜንጫ ይዘው በሚዞሩ ወጣቶች ተሞልታለች። ያለው አየር ጥሩ አይደለም እየተባለ ነው። ነገ ደግሞ የከተማው ነዋሪ ሰልፍ ያደርጋል ተብሏል። ዘመዶቼ እንግዲህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። :-(
37
55
227
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ምንጯ ከጎንደር ለሆነው - ለቅድመ አያቴ መታሰቢያ
Tweet media one
Tweet media two
16
3
222
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
3 years
ውቢቱ ሐረር
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
16
211
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ለሞጣ ወገኖቼ ይህቺ ትንሽ ድጋፍ፣ በምወዳት አክስቴ ዘምዘም ዳውድ ( አሰለፈች) ልጅነቴን ባደመቁት ልጆቿ አብዱልቃድር፣ ፈትሂ፣መሐመድ ፣ ፎዚያ ፣ ኢድሪስ እና አብዱልዋሂድ (ነፍስኄር) አህመድ ሥም ትቆጠርልኝ #ሞጣ #ለወገንድጋፍ
Tweet media one
16
9
206
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ስፒኪንግ ኦፍ ማንቸስተር ዩናይትድ - በቀደም ፒሲ ሳፀዳዳ - ከግራጁዌት ስኩል ዘበን የኦልትራፎርድ ፎቶ አገኘሁ። ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ እንደማለት ተለጠፈ
Tweet media one
14
5
202
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ትምህርት ቤት የቻለው ጉድ! ምሳ ጋብዤ ፣ የጠየቁትን ገዝቼ በምን ምክንያት እንደሆን ሳላቅ " ሁለታችንም ተጣልተንሻል" አላሉም?! የራሳችሁ ጉዳይ! አልኳ! brats!
17
4
192
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
ሐሴት - የኔ ደስታ - ዛሬ 7 ዓመት ሞላት so thankful that I call her mine 😍🤩😇
21
2
192
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
Good Morning Folks! That time in 1956 when Ethiopia donated money to support refugees fleeing Hungary. 👏✊
Tweet media one
15
29
186
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ሐረር ታቦት ሸኝኚዎች እየተተኮሰባቸው ነው ከሌሎች አካባቢዎች በመጡ ታጣቂዎች ሻሽ ጋራጅጋ ታቦቱ ብቻውን ቆሟል እየተባለ ነው በስልክ የእናቴን ለቅሶ መስማት አልቻልኩም ተኩሱ በስልክ እየተሰማኝ ነው! @AbiyAhmedAli የሚሰማ መንግስት ካለ!
40
65
171
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
1 year
ነዳጅ ጨመረ ሲባል ባለመኪና ይጭነቀው ( ሸቀጥና ዘይት ከጅቡቲ እየተጫነ የሚመጣው በአህያ ይመስል)፥ ፕሮፐርቲ ታክስ ሲባል ቤት ያለው ይጭነቀው የምትሉ ሰዎች ታስቁኛላችሁ። ለማንኛውም ኑሮ የሚከፋው ዝቅተኛ ላይ ላለው ሸማችና ተከራይ ነው አትርሱት!
14
17
180
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
11 months
መስቀል በሐረር 💚💛❤️
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
31
180
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
ልጄ : ስዊሚንግ ፑል ያለው ቤት የሚኖረን መቼ ነው? 🙄 እኔ ፡ እሱን አንቺ አድገሽ ለራሽስ ትገዣለሽ 🤣🤣 ክሬቲቭ ባንሆንኮ እነኝህ brats ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቸው
26
4
169
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
#ለቦረና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር ስታዲያም የዓይነት ልገሳ መሰብሰብ ተጀምሯል √ የበቆሎ / ፉርኖ ዱቄት/ ሩዝ/ መኮረኒ/ ዘይት √ የህፃናት ወተቶች/አልሚ ምግቦች/ብስኩቶች √ ሳሙና ደረቅ #የሰብአዊ_ድጋፍ_ጥምረት #የኢትዮጵያ_ቀይ_መስቀል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
5
40
166
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
#ሐረር ግርማዊነታቸውንና ሌሎች ብዙ ብዙ iconic ኢትዮጲያውያንን አፍርታለች ለማለት ነው አመጣጤ አመሰግናለሁ!
@messiassefa
Mesenbet Assefa
4 years
So Graceful! Happy Birthday Janehoy💚💛❤
Tweet media one
0
3
73
6
5
157
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ሐሙስ ከሥራ መልስ ከባንቢስ መገናኛ ላንዲት እናትና ሶስት ጎረምሶች ሊፍት በመስጠት ያተረፍኩት። አንዱ ጎረምሳ ቴፕ መስሎት ኋላ ወንበር ያለውን ስክሪን አንጀቱን አውጥቶት ሄደ! እርም ሊፍት!
Tweet media one
Tweet media two
54
13
160
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ደራርቱዬ ! ለኮሮና መከላከል 400 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጋለች አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለህዳሴ ግድብና የኮሮና መከላከል 2 ሚሊዮን ብር ሰጥቷል ።
Tweet media one
13
8
144
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
መልካም ቀን ! ይሄንን ሐተታ የፃፍኩት በፌሚኒዝም ላይ የነበረውን አታካች የማይጠቅም ምልልስ ማለፍ ተገቢ ስላልሆነ ፣ ፌሚኒስቶች ለዚህ አገር ሴቶች ያደረጉትን አስተዋጽኦ ለማስታወስ ነው። በፃፍኩት አለመስማማት መብት ነው! @kefira_dechatu @PomiAyalew
32
26
143
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
ማማጥ አቅቷቸው ከገጠር እስኪመጡ ጽንሱ ሞቶ እየተቆራረጠ የወጣላቸው ህጻናት ስላየሁ አካብዳለሁ፤ አዲስ አበባ መቀሌና ባህርዳር የተከፈተ ፊስቱላ ሆስፒታልን የሚያውቅ የልጆች ጋብቻ 1 ምክንያትመሆኑን የሚረዳ የህጻናት ጋብቻን romanticize አያረግም!
8
12
137
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
Some good news በመንግሥት ትምህርት ቤቶች በ በነፃ እንዲሰጥ በጀት ተይዞለታል፤ ለሁሉም ገዢ ቀረጡ በጣም ተቀንሷል ተብሏል፤ በቀጣይ ከቀረጥ ነፃ ቢደረግ ጥሩ ነው Via @aragaw_meron
Tweet media one
10
19
134
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
3 years
ባህር ዳር 😍🥰🤩
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
5
10
133
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
ከተራ ሐረር 💚💛❤ 📸 Kal Pictures, Harer
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
14
133
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ባለፈው ሳምንት የነበረውን ጅምላ ግድያ የሰማ፣ አዲስ አበባ የነበረችበትን ጭንቅ ያየ የሰላም ዋጋ ይገባዋል! በህይወቴ የታጠቁ ጎረቤቶች ስለነበሩኝ አመሰግናለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም! we should never take peace and normalcy for granted!
11
5
130
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ትናንት በህፃናትና በሴቶች ጥቃት ላይ ከሚሠራ የፖሊስ ባልደረባ የሰማሁት። ሴት ታካሚዎችን ማደንዘዣ መርፌ እየወጉ መድፈር ተበራክቷል። እሱ በሚሠራበት ክፍለ ከተማ ብቻ ባለፈው አመት 6 ኬዞች ፍርድ ቤት ቀርበው እልባት አግኝተዋል።
49
44
125
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
This Statue Leul Ras Mekonnen, among notable icons of Harer city was dismantled last week. What is absurd ? People who destroyed it thought it was Emperor Menelik's and regretted dismantling it 😧😧 moreover, they just learned Ras Mekonnen, was actually an Oromo
Tweet media one
Tweet media two
31
22
121
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
Google Maps የግድቡ location ስም " በላባችንና በገንዘባችን የገነባነው ግድብ" #itsmydam #Ethiopia
Tweet media one
2
20
120
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
አንጋፋዋ የበጎ አድራጎት እናት ዶ/ር ጀምበር ተፈራ አረፉ "ህንደኬ ጽኑዎቹ የኢትዮጲያ ሴቶች" ለተሰኘው መፅሐፍ ታሪካቸውን ለመጻፍ እድል ነበረኝ። በደርግ ታስረው በማረሚያ ቤት መደበኛ ትምህርት ቤትና ክሊኒክ እንዲከፈት ያደረጉ ብርቱ ሴት ነበሩ 1/3
Tweet media one
3
9
123
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
የፌሚኒስቶች ጩኸት ውጤት! 'የወር አበባ የንፅህና መጠበቂያ ምርት የህክምና ቁሳቁስ አካል ሆኖ በEFDA የክትትል ዝርዝር ውስጥ መካተቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ' በት/ቤት በነፃ ለመስጠት እየተሠራ ነው! @amirabiy Thank you!
4
15
122
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ሐረር ቀላዳንባ ቁ 1ና2 ት ቤቶች ጩጬዎችን ለ40 ዓመት አስተምራ፣ ከብዙ ምስጉን መምህር ሽልማቶች በኋላ እናቴ መሠረት ዘውዴ ከየካቲት ጀምሮ በጡረታ ተሰናብታለች:: ከነ ጓደኞቿ በአዲሱ የፐብሊክ ሰርቪስ ህግ መሠረት ሙሉ ደመወዛቸውን ይዘው ይወጣሉ
1
2
119
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
የልጆቼ ት/ቤት 12ኛ ክፍል ውጤት 104 ተማሪዎችን አስፈትኖ 97 ቱን አሳልፏል። ከፍተኛ ውጤ ካስመዘገቡት 21 ተማሪዎች 11ዱ ሴቶች ናቸው!
Tweet media one
17
6
121
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
የፈረንጆቹን አስርት ስንጀምር የፊቱን ነበርን። ከፈረንጅ አገር ትምህርት መልስ አዲስ ሥራ። ከዛ ጥሩ የሥራ አለም ጉዞ! 6ተኛ ሥራዬ ላይ፣ ከሁለት ቆጃንጅዬ ልጆች በኋላ! ይመስገን! ግን እንዴት ነኝ?
Tweet media one
Tweet media two
14
1
115
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
Brace Yourselves Ethiopians! Your PM is a Nobel Peace Prize Winner BBC News - Ethiopia's Abiy Ahmed wins Nobel Peace Prize
1
10
116
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
ዲሞክራሲያዊ መሆኔን የምትረዱት ልጁ ይሄንን ጀርሲ ነው የምፈልገው ሲል በማምጣቴ ነው #arsenalfan
Tweet media one
18
0
114
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
3 years
ልጄ 10 ዓመት ሞላው ! 😍🥰🤩 ሁለት ዲጂት 🤗አንቱ በሉኝ 😜 So grateful for my blessings!
Tweet media one
Tweet media two
18
0
117
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ከላል- ይበላ ሰማያዊ ሰማይ ሥር ከፍቅርና ከአክብሮት ጋር። አዲስ አብቤ በጭስ ተደብቆ ሰማይ መች አል?!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
14
1
114
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 months
It is strange that after paying road fund, movement permit (Bolo) , you are going to be restricted from driving a car that you paid 250% tax on!
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 months
በከተማዋ ጠዋትና ማታ የሚታየውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ የኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በፈረቃ እንዲቀሳቀሱ ሊደረግ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለሸገር ተናግሯል፡፡ በ2እና በ3 ወር ውስጥ ተግባራዊ ይሆናል።
Tweet media one
23
2
33
14
6
117
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
ምስጋና የሐረርን ጥምቀት ሰላም ላስጠበቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት! 💚💛❤ የዛሬ ሶስት ዓመትን የሚያስታውስ የምንለው ይገባዋል!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
5
111
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ባህርዳርዬ! የመጀመሪያ ፍቅሬ። በልምላሜና በንጽህና የሚወዳደር ሌላ ከተማ ካለን ጠቁሙኝ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
3
109
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ራሷ በ"አልችልም" ታስራ ( እንደስሟ ሴት ነች ብዬ በማመን) የሌላዋን ሴት ተረከዝ ይዛ ለመጎተት የምትጥር ናት ይህቺ። ራሷን የገደበች ያሳነሰች ሰነፍ! ወንዳዊው ሥርአት የሚቀጥለው በዚች አይነቷ ጭምር ነው🙄
Tweet media one
31
2
112
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
እውነት ለመናገር ከትምህርት በኋላ ወደ አገሬ መመለሴ እንዲቆጨኝ ከሚያደርጉኝ ነገሮች አንዱ ይሄ ነው። መቶ በመቶ ለከፈለ ቅድሚያ ተብሎ አዝነን ሳለ ይሄ መጣ? ለሃቀኛ ለተርታ ዜጋ አትሆንም ይቺ ሃገር!
@FrehiwotNG
ፍሬሕይወት ነጋሽ Frehiwot Negash
4 years
Condominiums (20/80 or 40/60 ) has been transferred to close friends who weren’t registered and registered. Got this information from close friends who were given this unfair advantage . Where is the accountability? @TakeleUma #Ethiopia 🤔🤦🏿‍♀️
41
43
208
12
8
107
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
1 year
My little girl made it to the top 10 whole class thing 🙌 They made the የልጅ ማሳደግ ትግልና ውጣ ውረድ worth it 👌
Tweet media one
Tweet media two
12
1
114
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
" የሴት ወንድ ናት ሸዋረገድ ገድሌ" ተብሎ የተገጠመላቸው የ5 ዓመቱ የጣልያን ወረራ ወቅት ጠላትን ያስጨነቁ አርበኛ አርበኞችን አስተባብረው አዲስ ዓለም ከተማን ነፃ ያወጡ ጀግኒት! #adwa127 #AdwaVictory
Tweet media one
2
16
111
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ሀዘን ለመግለጽ ፣ ህፃናትና ሴቶችን ሳይቀር ሰብስቦ መረሸንን ለመቃወም፣ ለማዘን በብሔር ሲሆን አይገርምም?! ድንቄም ፌደራሊዝም!
3
6
102
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ራሱን ያልቻለ የሰፈር ጎረምሳ የወሲብ ፍላጎቱን እንዴትም ቢያሟላ ጠያቂ የሌለበት ማህበረሰብ በማእረግ ተመርቃ የዩኒርሲቲ ባልደረባ ሆና ለሁለተኛ ዲግሪ ስትማር በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችን ሴት ለሌሎች ሴቶች ማስተማሪያ ሊያደርግ ይከጅላል
Tweet media one
Tweet media two
27
8
105
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ፋና ላይ ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩ ሰዎችና ' ረዳቶቻቸው' በየቀኑ የዜና ማድመቂያ ሆነዋል። Can you stop pls?! ከዛ ለጋሾቹም ጋዜጠኞቹም ጠባብ ቤት ተጠቅጥቀው! ጆሲ በስፋት smh!
10
5
102
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
Some dudes gotta get used to some legs! Beautiful, well dressed women can be CEOs and Managers too 😉
@EthioPhenomenal
Siyane Aniley (PhD)
4 years
Internalized sexism can be embedded in the assumption that the “dominant masculinity” traits are the ultimate prerequisite for power & anything that looks “feminine” makes less of a leader. @seyoum_teshome a CEO can come in this👇🏾form too.
Tweet media one
8
7
151
9
2
101
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ክብርት ፕሬዝዳንት መልካም ልደት ይሁንልዎ። ዛሬ 71 ዓመት የሚሞላቸው ክብርት ሳህለወርቅ በአሁኑ ወቅት ብቸኛዋ አፍሪካዊ ሴት ፕሬዚዳንት ናቸው @SahleWorkZewde @POEthiopia
Tweet media one
1
8
99
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
በሳቅ ገደሉን ጎበዛዝት!
Tweet media one
3
5
95
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
Thank you for speaking up Sayat! ማኅበረሰቡ ለሴቶች የሚሰጠው ቦታ ካልተሻሻለ፣ የተማረች በራሷ የምትተማመን ማኅበረሰቡ የሚያስቀምጥላትን ' ልኬት' እምቢኝ የምትል ሴት ዋጋ ከፋይ መሆኗ ይቀጥላል
Tweet media one
3
11
98
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
በፈጠራች ሁ የህጻናቱን ግድያ ዜና ሼር አታድርጉት! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!😰ወላጆቻቸው ግን ሰው ይሆናሉ?
28
7
98
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ሁለት የፋና ጋዜጠኞች 'ሰምሃል መለስ የስንት ሚልዮን ብር መኪና በቦሌ መንገድ እየነዳች' ትንተና እየሰጡ ነው። " የእንትና ሚስት የእንትና እህት ነች" ዓይነት የስሚ ስሚ አሉባልታም አለበት። ሙሉውን የጫት ቤት ወሬ አለበት
18
4
97
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
1 year
አሁን የ 2 ዓመት እድሜ ያላት የህፃን ሶልያና የቅርብ ፎቶ
Tweet media one
@AdugnaBefekadu
Befekadu Adugna
1 year
ሼር አድርጉለት‼ ከተቀጠረች 20 ቀን የሆናት የቤት ሰራተኛ ህፃኗን ሰርቃ ጠፍታለች‼️ 951090999-ዳንኤል 0947365252-ዮብዳር
Tweet media one
Tweet media two
12
233
172
4
90
101
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
የበረሃ አንበጣ የሥጋቱን ያህል አልተወራለትም? ግብርና -500 ሚ ኩንታል እህል ወድሟል - የእህል እጥረት ይኖራል- ለማጥፋት 1 Bil ዶላር መድበናል ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ትናንት ጠቅሰውታል- በህልውናችን ከባድ አደጋ ደቅኗል- እኛ ጣዎስ አንበሳ እንላለን!
4
9
100
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
"ከአፍሪካ መልካም ዜና ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅም ጭምር ወጥቷል። የሰው ዘር መገኛ ናት ሁላችንም ኢትዮጲያውያን ነን" ሲባል ሰማን ኖቤል ሽልማት መድረክ ላይ! ጀዛ ላይ ቤቲ ጂ በአማርኛ ስትዘፍን ይህቺ አገርማ ተስፋ አላት! @AbiyAhmedAli ተስፋችንን መለሰ!
6
3
96
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ፋና በኦሮምኛ ፕሮግራሙ ሂጃብ የለበሱ ዜማ አንባቢዎች ማሳተፉን ወድጄዋለሁ ጥሩ ጅምር ነው። ከዚህም በላይ ዥንጉርጉርነታችንን በሚያሳይ መልኩ diversityው መቀጠል አለበት ብዬ አምናለሁ! @MooniraAbdm @Selam_Mussie
5
5
98
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ደራርቱዬ ! pioneer African Womam and one of #Ethiopia 's, our own!
@_AfricanUnion
African Union
4 years
Celebrating Derartu Tulu who was the #1stAfricanWoman to win an Olympic gold  #LegendaryBlackWomen #AfricasWomensDay
Tweet media one
67
531
2K
1
4
95
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
10 months
አዲስ አበባን ከከበቡ ተራሮች አንዱ የሆነውን በረክ ተራራን ተቆጣጥረን ዋልን ። ሁለተኛው ፎቶ ላይ መካከል ያለችው ፒክ ላይ ደርሰን ተፈትነን ! challenging but beautiful ♥️ #sundayvibes #hikingadventures
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
8
99
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
1 year
ለአገራቸው ብዙ ከሠሩ ጥቂት ቆራጥ ጀግና ኢትዮጲያውያን አንዱ ነበሩ! 💔 በሰላም ይረፉ!
Tweet media one
2
5
97
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 months
This dude at immigration though ( ሊታደስ ያለ ፓስፖርቴን እያገላበጠ) - ሥራም የለሽ በየአገሩ መዞር ነው ሥራሽ? 😂😂 (እንደገና ባለ 64 ገጽ ይሁንልኝ ስል) ውይ አልሰማሽም? 64 ገጽ ተስካሩ ወጣኮ ሞቶ ቀብረነው ፣ እንዴት ሳይጠሩሽ? 😂😂 ከዛ መርቶ ፈርሞ
11
0
99
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
8 months
Harer 😍 My people 📸 የሐረር ልጆች ትዝታ ገጽ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
6
96
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
2022 was kind to me. One of the years I cherish 😍 የምፈልገውን ያገኘሁበት ፣ ደስ የሚለኝን ደጋግሜ ያደረኩበት። And the best is yet to mome. Here,🥂 to 2023 📸 Uppsala, Sweden, July 2022
Tweet media one
8
0
92
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
ሐና አርዓያ ስላሴ ከፖስታ አገልግሎት ድርጅት rebranding ጀርባ ያለች ወጣት መሪ
5
11
95
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
የትኛውም ምሥጋና ቢያንስ እንጂ አይበዛባችሁም! ውለታችሁን አንረሳም!
0
3
92
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
መልካም የትንሳዔ በዓል ወገን! የዓመት ሰው ይበለን!
Tweet media one
11
0
88
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
3 years
Tweet media one
10
0
94
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
እግዚአብሔር ይመስገን! ፍፃሜውን ያሳምርልን! መንግሥት ጥሩ ትምህርት ወስዶ እጁን እስከወዲያኛው ከእምነት ቤቶች ላይ ያንሳልን!
0
5
92
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
Dears , send good vibes esti ፀሎት ዱአ ያስፈልገኛል ዛሬ 🙏
22
0
90
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
የscarch ካርድ ህትመት እና የዳላር እጥረት ንግድ ባንክንና ቴሌን አፋጦ ካርድ የጠፋበት ጊዜ ትዝ አላችሁ? ባንኩ እዚሁ አትሙ ሲል የቴሌ ባለሥልጣናት over our dead bodies ብለው? ይሄው የወረቀት ቫውቸር ስንት ውጪ ምንዛሬ አዳነ! p.s ተሞልቷል!
Tweet media one
11
4
90
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
My former employer, የአማራ ቴሌቭዥን ከአዲስ አበባ ዜና ማወጅ ይጀምራል- inauguration of Amhara mass Media Addis Ababa Studio
Tweet media one
2
0
83
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
11 months
Our Ezu turned 12 today 🥰😍 Happy birthday, Sunshine 🌞 He was an Arsenal fan last year, but City's this year 🤭 He also has PSG and Liverpool Jersys 😉
Tweet media one
12
0
91
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
3 years
ለማሸማቀቅ መሞከር! ለማንኛውም @AMMAONLINE2 የመጀመሪያ መሥሪያ ቤቴ ነው። የአማራ ድምጽ ሬዲዮ ኤዲተር ነበርኩ፣ አማራ ቲቪንም ማስጀመሪያ ፕሮግራም ከሰሩት ጋዜጠኞች አንዷ ነበርኩ። Way back in the days!
Tweet media one
12
2
83
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
ራንደም ካፌ ውስጥ አንዲት ስዊዲሽ እመቤት በአማርኛ አላዋራችኝም?! ከ 8-12 ዓመቷ ቤተሰቦችዋ በሚሽነሪ ( መካነ ኢየሱስ ቸርች) መጥተው ኖራለች። ጥርት ባለ አማርኛ " እኔ አሮጊት ነኝ ቆይቷል ስድስት ኪሎ ከኖርን" አለችኛ 😍
Tweet media one
11
0
84
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
2 years
አይዞአችሁ ፣ አይዞን ወገን! ፀልዩ፣ እግዚአብሔር ያያል፣ ይሰማል ይመልሳል፣ ፍርድ ከእሱ ዘንድ ነው! ያልተረጋገጡ መረጃዎችን ከማሰራጨት እንቆጠብ፣ የወገን ደም በከንቱ እንዳይፈስ! አልያ መንግስት የህዝብ ወገን መሆኑን ካቆመ ቆየ! 😥
Tweet media one
0
13
88
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ሐረር ዛሬ በጸጥታ ውስጥ ናት። ውጥረት አለ። ሠራተኞች ሥራ አልገቡም። መምህራን በየትምህርት ቤቶች ተገኝተው የነበረ ቢሆንም ወላጆች ልጆቻቸውን ባለመላካቸው ወደየቤታቸው ተመልሰዋል።
10
15
87
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ኤልያስ መልካ - ነፍስህ በሰላም ትረፍ! One of my fav songs ኑር ባታምንም ላንተ ባይመስልም ለከንቱ አልተፈጠርክም የዛሬው ህይወትህ ባይሞቅም ነገም ካንተ ውጪ አይደምቅም
1
11
88
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከቤት ሆናችሁ ፀልዩ ብላለች።
Tweet media one
10
17
87
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ሴት አሽከርካሪ exists No one: እግረኛ ወንዶች on the road፡ አይዞሽ 🙄
11
2
85
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
11 months
You were larger than life 💔 Gone too soon, Bini Rest Easy, brother! 😭😭😭
Tweet media one
18
3
90
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
5 years
ባሕር ዳር- አሁን መንግስት የታገቱ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እንዲያስፈታ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር ከተማ ነዋሪዎች በሰላማዊ ሰልፍ እየጠየቁ ነው። photo credit Amhara Mass Media Agency #BringBackOurStudents
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
18
86
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
8 months
ፍልፍሉ "ሴት ደፍሬ አውቃለሁ ??? ይቅርታ !!!" ሌሎቹ "ምን ችግር አለው ከሱ የባሰ ነገር ሰው ያደርጋል እኮ ምን ይቅርታ አስጠየቀህ " "የተለመደ ነው " @EthMediaWomen @EthMediaAuth @EliasMeseret
@Article35_ET
Article 35
8 months
የሚመለከታቸው አካላት አባይ ቲቪን ተጠያቂ እንዲያደርጉት እንጠይቃለን። አስገድዶ መድፈር ላይ በዚህ ልክ ሚዲያ ላይ ማሾፍ ጥቃቱ ኖርማላይዝ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረክታል።
25
21
73
52
10
86
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
9 months
Have a great day dears 🤣🤣
Tweet media one
2
2
86
@BethlehemNeg
Bethlehem Negash
4 years
ኢትዮቴሌኮም ሥራ ቢያስቀጥልም ነፍሰጡሮች የሚያጠቡ ሴቶችና አስም ህመም ያለባቸው ከቤት እንዲቆዩ መወሰኑ የሚያስመሰግን ነው @ethiotelecom @setaweet1 @Senaitbitew @mulugetaermias1 @behailus @Selam_Mussie #genderedresponse #responsibleleadership #COVID19Ethiopia
5
5
82