Assaye Derbie Profile
Assaye Derbie

@AsayeDerbie

Followers
34,957
Following
534
Media
690
Statuses
898

የእውነት ድምጽ

Ethiopia
Joined December 2013
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
ሃይ ምዕመናን... እንዴት ሰነበታችሁ? ከ45 ቀን እስራት በኋላ ወደ ቤታችን ብቻ ሳይሆን ወደ ሜዳችንም ተመልሰናል። ዝንታለም አማራ!!
Tweet media one
123
311
1K
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
በትናንቱ የክርክር መድረክ ላይ የአቶ ልደቱ አንደበት የአንቺን እውነት፣ እውቀት እና የንግግር ክህሎት ማሸነፍ አልተቻለውም። እናም.... ሆዳም ፖለቲከኛ በመቀፍቀፍ የሚታወቀው የአማራ ሕዝብ አንቺን መሰል ልባም ሴት በማፍራቱ ሊጽናና ይገባዋል።
Tweet media one
96
341
1K
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የሚደርስብንን ሞት፣ መከራና ስደት ከመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ጋር ደስ ብሎን የምንቀበለው እንጂ ቤተ ክርስቲያናችን እና ሀገራችን ስትፈርስ ቆመን የምንመለከት፣ ዝም የሚል አንደበትና የሚሸከም ኀሊና የማይኖረን መሆኑን እናሳስባለን፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ
Tweet media one
64
514
1K
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ቬሮኒካ አዳነ ከኦሮሚያ ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ለተጠለሉት አማራዎች 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለግሳለች። ክብረት ይስጥልን!!
Tweet media one
29
124
1K
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
በኔ ዘመን ይህንን ስላየሁ መፈጠሬን ጠልቸዋለሁ። የፓርቲ ፖለቲካ ልገልፀው በማልችለው አሳማኝ ምክንያት (መፍትሄ ባይሆንም) እርም እንድል ተገድጃለሁ። በብልፅግና ፓርቲ የተሰጠኝን ኃላፊነት በፈቃዴ ለቅቂያለሁ። አብርኻም አለኸኝ
Tweet media one
86
315
1K
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ሳስብዎት ድንቅ ይለኛል። ሳስታውሰዎት ኩራት ልቤን ይሞላዋል። ጸጋዎ በሁላችን ላይ ይደር።
Tweet media one
36
159
1K
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የበላይ አካል እስካዘዘ ድረስ ወደ ጎረቤት ክልል ቀርቶ ወደ ሲዖል ሂጂ ብትባል ትራንስፖርት ከመፈለግ ወደ ኋላ የማትለው የትራንስፖርት ሚኒስትር ካረፈችበት የፕላኔት ሆቴል ይልቅ አንቺ ያለሽበት የወሕኒ ክፍል የተሻለ ምቾትና የሕሊና እረፍት አለው።
Tweet media one
64
264
1K
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
ባንተ የፖለቲካ ጨዋታ ያለ እድሜያቸው የተቀበሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች እንዲሁም ቤታቸው ፈርሶ በየ ሜዳው የሚያድሩ ወገኖች ደምና እንባ ያንተን ፍጻሜ ማቅረብ ከተሳነውማ እግዚአብሔር ከመንበሩ ላይ የለም ማለት ነው።
Tweet media one
149
315
974
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ንጹሕ ናት!! ፍቷት!!
Tweet media one
92
332
888
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ሃይ ጓዶች! እንዴት ናችሁ? በእስር በቆየሁባቸው ሰላሳ ምናምን ቀናት የእኔና የቤተሰቦቼ አለኝታ ሆናችሁ የተገኛችሁ ወዳጆቼን አመሠግናለሁ። የፍትሕ ድምጽ ለሆናችሁኝ ወገኖችም ከወገቤ ጎንበስ ብዬ ምስጋናየን እገልጻለሁ።
Tweet media one
75
121
869
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የአገሪቷን ጫካዎች ሁሉ የሕፃናት መታረጃ ቄራ ያደረገ መንግሥት ስለ አረንጓዴ ልማት ጉዳት እንጂ ስለጠቀሜታው የሚያወራበት ሞራል የለውም‼️ #በቃን!
Tweet media one
18
311
808
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ከ2 ቀን በፊት ‹‹ወንበርሽ›› የሚል ነጠላ ዜማ ለቀቀ። ይህ ዜማው ግን ለዘረኞች የሚጥም ባለመሆኑ ከሰዓታት በፊት ‹‹አዲስ አበባን ርዕስህ ፥ ቴዲ አፍሮን አርአያህ በማድረግ የሕዝብ ድምጽ ሆነኻል›› የሚሉ ፖሊሶች ከቤቱ አፍነው ወስደውታል፡፡
Tweet media one
100
324
784
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
Tweet media one
97
165
788
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
እኅታችን መአዛ መሐመድ - የ2023 ‹‹የዓለም አቀፍ የጀግና ሴቶች ሽልማት›› (International Women of Courage Awards) አሸናፊ ሆናለች፡፡ እንኳን ደስ አለሽ መዓዚ!
Tweet media one
37
139
788
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ከአንድ ወር በፊት ከመስከረም አበራ ጋር ቡና እየጠጣሁ "ሞት እና ስደት ለተፈረደበት ወገንሽ ጠበቃ ሆነሽ የምታደርጊው ሙግት እስራት አምጥቶ ከሕጻን ልጅሽ እንዳይነጥልሽ..." በማለት ስጋቴን ስገልጽላት መስኪ የሰጠችኝ መልስ ... 👇
Tweet media one
38
335
751
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
እኔ፣ መዓዛ መሐመድና ጎበዜ ሲሳይ "በተከሰሳችሁበት ወንጀል ጥፋተኛ አይደላችሁም" ተብለን በነፃ ተሰናብተናል። ክብር ለጠበቆቻችን!! ክብር ሕግን ለሚያሰከብሩ ዳኞች!!
Tweet media one
44
104
753
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
መድረክ ላይ በወጣ ቁጥር ለአማራ ያለውን ጥላቻ መደበቅ የሚሳነውና "የአማራ ሸኔ" የሚል ታርጋ ሲለጥፍ የተሰማው ሰውዬ ከህው*ሓት ጋር ተቧድኖ አማራ ክልልን የሚወርበት ቀን ሩቅ አይሆንም።
Tweet media one
60
280
735
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የአዲስ አበባ ተማሪዎችን ተቃውሞና አድማ የቀሰቀሰው የፊንፊኔ መስተዳድር ነው። ስለዚህ... ፍትሕ በአዳነች አቤቤ የእስር ቤት ክፍል ውስጥ ለታሠረችው እኅቴ!!
Tweet media one
38
361
741
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ዘመነ ካሴን አስራችሁ ጌታቸው ረዳን በክብር ስትቀበሉ ከጭንቅላታችሁ ውስጥ ባለው አንጎልና ከጨጓራችሁ ውስጥ ባለው ፈርስ መሀከል ያለው ልዩነት አይምታታባችሁም ወይ ?? ይሄን ያህል ካሠራችሁት አይበቃም ወይ?
Tweet media one
102
236
730
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ፍትሕ ፥" አዲስ አበባ ብናስረው ከሁለት ቀጠሮ በኋላ ፍርድቤቱ በነፃ ስለሚለቀው ወደ አዋሽ ሰባት ወስደን እናሰቃየው"በሚል ውሳኔ ከማሰቃያ ካምፕ ውስጥ ለተዘጋበት ወንድማችን፤ ፍትሕ ፥ያላንዳች ጥፋት በዓመት ውስጥ አራት ጊዜ ለታሰረው ፖለቲከኛ፥
Tweet media one
19
341
734
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
"በእድሜ የገፋ ሽማግሌ ማሰቃየት ተገቢ አይደለም" በሚል ምክንያት አቦይ ስብሐትን የፈታው አካል ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ እንዳያመልጡት እጃቸውን በካቴና አስሮ የሕክምና ወረፋ ሲያስጠብቃቸው አስበኸዋል?
Tweet media one
95
323
712
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
በአስር ሺህ ከሚቆጠር ጋዜጠኛ ጋር ከአምሳ በላይ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ሚዲያ ባለቤት መሆን የቻለን ሥርዓት በአንዲት ዩቲዩብ ቻናል የሚያንቀጠቅጥ ድንቅ ጋዜጠኛ....!! የምር እላችኋለሁ ጎበዜ ሲሳይን እንደዛሬ አክብሬው አላውቅም።
Tweet media one
47
247
701
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
የእምነት መሪዎች የአገርና የዜጎች ጉዳይ አያገባንም ብለው የማይሞላ ቀፈታቸውን በገዥዎች ሾረፋ በሚሞሉበት ዘመን የግፉአን ድምጽ ሆኖ የተገኘ ታላቅ ሰው...!! ክበርልኝ!!
Tweet media one
16
134
692
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ጀግናዋ እኅታችን በአምሳ ሺህ ብር ዋስ ትለቀቅ ዘንድ ፍርድ ቤቱ ወስኗል!! እንኳን ተፈታሽልን!!
Tweet media one
47
166
679
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የProsperity Gospel ተከታይ በሆነ መንግሥት እንዲትከፋፈል አልፈቅድም!! አንድ ሲኖዶስ‼️ አንድ መንበር‼️ አንድ ፓትርያርክ‼️
Tweet media one
45
202
679
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
"ለአንድ ሕዝብ ሕልውና ተብሎ አይሻሻልም" የተባለውን ሕገ መንግሥት መሠረት በማድረግ አማራነቱን የሚያስከብርና የትኛውንም ኃይል የሚገዳደር ትውልድ እንፈጥራለን!! ዝንታለም አማራ!!
Tweet media one
54
214
660
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
"አትሩጡ!!" "እምነታችሁ ያድናችኋል።" "ፈረሰኛው ይመጣል።" "እንደዚህ እንዳስለቀሱንማ አይኖሩም።"
Tweet media one
37
185
662
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ይህ በጥላቻ ያበደ የብልጽግና ታጣቂ የፈጸመው አመኔያዊ ድርጊት የፈጠረብኝ ሕመም ሊሻለኝ አልቻለም። በአፈሙዙ የተመታሁት እኔ ብሆን እንኳን ከዚህ በላይ የምታመም አይመስለኝም።
Tweet media one
70
236
653
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
11 months
የልጄ የፍትሕ አሳዬ የክርስትና በዓል ዛሬ ተከብሮ ውሏል። እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ሕፃን!!😍
Tweet media one
33
61
632
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ምስጋና የሚገባው!!🙏
Tweet media one
46
80
626
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
ገዳም ውስጥ ያሉ መነኮሳትን የፊጥኝ አስሮ የሚረሸነውና በቪዲዮ ቀርጾ "አረመኔነቴን ተመልከቱልኝ" የሚለው የዐቢይ አሕመድ ሠራዊት ከአማራ ክልል ተጠራርጎ መውጣት ይገባዋል።
Tweet media one
73
427
625
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
በታሪክ ውስጥ ብዙ አረመኔ ሥርዓቶች ተከስተው አልፈዋል። እንደ ብልጽግና ግን ንጹሐንን ካስጨፈጨፈ በኋላ የጅምላ መቃብር ላይ ሰላጣ እና ቆስጣ ተክሎ የሚኩራራ አረማዊ ሥርዓት ተከስቶ የሚያውቅ አይመስለኝም።
Tweet media one
61
239
612
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
"አንድ ሲኖዶስ ፣ አንድ ፓትርያርክ፣ አንድ መንበር" በማለቱ የተነሳ ስንቶች ሲፈቱ አዋሽ አርባ ታስሮ የተረሳው ወንድማችን!! ፍትሕ ለስንታየሁ ቸኮል ፍትሕ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታስሮ ፖለቲከኛ በመሆኑ ለተዘነጋ ወንድማችን!
Tweet media one
22
267
617
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ጌታቸው ረዳን ስካይ ላይት ሆቴል እያቀማጠሉ ጎበዜን እና ተመስገንን እስር ቤት ማሰቃየት ተገቢ አይደለም። መከላከያ ውስጥ ያለ አሠራርን መተቸት መከላከያን ከመውጋት በላይ የሚያስጠይቅ ወንጀል አይደለም።
Tweet media one
80
252
618
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ደጀን ሆኖ በመገኘት ረገድ "የዓመቱ ብርቱ ሕዝብ" አማራ‼️
Tweet media one
17
155
605
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
አዲስ አበባ ላይ ኮሽታ ሲፈጠር ድንብርብሩ የሚወጣው አካል "አትጨፍጭፈን" የሚል መፈክር ይዘው የወጡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ጨፍጭፎ በትኗቸዋል። #እምቢኝ_በል-አማራ‼️
Tweet media one
29
271
601
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የቀጣፊን ትርክት ፥ ጸረ አማራን ሰነድ ታሪክ አገላብጦ ፥ በማስረጃ የሚንድ። አቻም‼️ የታሪክ ሃብታም‼️
Tweet media one
21
105
586
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
ኢንተርኔት ከተዘጋ ሶስት ወር ሊሞላው ነው። የወይዘሮ ፍሬሕይወት የሥራ ድርሻም የአማራዎችን ስልክ ማስጠለፍና የግለሰቦችን ገበና መበርበር ሁኗል።
Tweet media one
93
201
574
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
በባሕር ዳር ከተማ የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሰራተኞች ጨፍጫፊውን መንግሥት ማውገዝ ጀምረዋል!
Tweet media one
14
196
585
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
የጎንደር አማራ "መከላከያ የተደራጀው አገርን ከጠላት ለመከላከል እንጂ ሕዝብን ለመግደል አይደለም" በሚል አቋም ሕዝባዊ እንቢተኝነቱን ጀምሯል።
Tweet media one
34
280
582
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
እነ ናትናኤል መኮነን "አሳዬ ደርቤ ይታሠር" የሚል ዘመቻ ከፍተዋል። ሆኖም ግን ከሞት ውጭ የጀመርነውን ትግል የሚያስቆመን ምድራዊ ፈተና አይኖርም። ወንድምና እኅቶቻችን ከተዘጉበት ወሕኒ ቤትም መግባት አያስፈራንም።
37
164
575
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
እኩይ ድርጊትን በማውገዝ ፈንታ ድምጿን አጥፍታ የፕሮስፐሪቲን የጥፋት ፕሮጀክት ስትከታተል የከረመችው አትሌት የሕዝቡ ቁጣ ሃይማኖቱን ከማስከበር ባለፈ የገዢውን ፓርቲ ሕልውና እንደሚገዳደር ሲገባት አስታራቂ በሚል ሥም ዙፋን ጠባቂ ሆና ተከስታለች
Tweet media one
162
186
573
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 months
በዝምታ ውስጥ መኖር ተከልክሎ ሊታፈን የነበረውና "ታግለህ ካልጣልከኝ" እየተባለ ሲለመን የከረመው "ጄኔራል" የፋኖን ትግል ወደ ድል ቀይሮ በአቢይ ኮሪደር ላይ እንደሚረማመድ አልጠራጠርም።ይህ ዜና ለለብርሀኑ ጁላና ለአበባው ታደሰ ከባድ መርዶ ነው።
Tweet media one
47
207
580
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ጠሚው ከጌታቸው ረዳ ጋር ሲጨባበጥ፣ ሽመልስ አብዲሳ ከጃልመሮ ጋር ለውይይት ሲቀመጥ ለአማራ ሕዝብ በማሰብ ወንጀል ተጠርጥሮ በአማራ ብልጽግና አመራሮች ትዕዛዝ የታሠረው ወንድማችን ግን አሁንም ድረስ የወሕኒ-ቤት በራፍ እንደተዘጋበት ነው። ፍቱት!
Tweet media one
22
181
562
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የሳቅህ እድሜ ሲገመት ለአረመኔዎች ከሸጥከው ሕዝብ የለቅሶ ዘመን አይረዝምም። እናም በብዙዎች ሳግ የብቻህን ሳቅ እንደፈጠርክ ሁሉ፤ለብቻህ የምታዝንበት ረዥም የትካዜ ወቅት ከፊትህ አለ። እናም የወሰድከውን ማሕተም ለባለቤቱ መልሰህ መሐረብ ግዛ።
Tweet media one
45
227
567
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
3 months
እንደ ሕዝብ ከመሰቃየት ባለፈ እንደ ግለሰብ የቁም እስረኛ አድርጎ በየሳምንቱ ፍ/ቤት ሲያመላልሰን የከረመውንና ከአገራችን ጋር ጎጇችንን ያፈራረሰውን አረመኔ ሥርዓት፤ እጅግ በሚያስበረግገው የሚዲያ ትግል ድባቅ ልንመታው በሙሉ ልብ #እየመጣን_ነው!
Tweet media one
48
133
573
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
መግደል መብት ሆኖ ፥ ለሽፍቶች ሲታደል መደበቁን ትተህ ፥ "እንቢኝ አትንኩኝ በል" ወልዲያ
Tweet media one
12
191
550
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
Tweet media one
56
177
546
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ከአገር ውጭ መደራደርን ለእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የፈቀደው አካል፣ ከአገር ውጭ መታከምን ለጄኔራል ተፈራ ማሞ የከለከለው "በሕልውና ዘመቻው ወቅት ሄዊ ላይ ጉዳት አድርስኻል" የሚል ክስ ሊመሠርትበት ፈልጎ ይሆን?😆
61
188
546
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
በአ/አበባ የሚኖሩ አማራና አማርኛ ተናጋሪዎችን ቤት የማፍረስ ፕሮጀክቱ ተጧጡፏል።እና ደግሞ ከአማራ ክልል ተነስቶ ወደ አ/አበባ መግባት ተከልክሏል። ገረዱ ብአዴን ግን "ወደ ሸገር አትገባም ቢባል እንኳን ባሕርዳር ሆኖ ምን ልታዘዝ ማለቱን አይተውም
Tweet media one
49
223
552
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
ዐቦይ ስብሐትን የተካው አሸባሪ ጋዜጠኛ 🤣🤣🤣 ፍትሕን እና እውነትን የማያውቅ እንኩቶ ሥርዓት ይሄንን ዐየሁ።
Tweet media one
37
213
547
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
"የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በማተራመስ ኢትዮጵያን ማፈራረስ" የሚለው የጥፋት ፕሮጀክት ሲተገበር... ወይዘሮ ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ በፕሬዝዳንትነት ተሰይመው ትዕይንቱን ይከታተሉ ነበር።
Tweet media one
57
231
545
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ያን የመሰለ ሥምህን እና ተጽዕኖ ፈጣሪነትህን ወርውረህ የጨፍጫፊ መንግሥት አማካሪ እስከሆንክ ድረስ "ጨፍጭፋቸው ብዬ አልመከርኩም" ማለት አትችልም‼️ ስለዚህ... የወገኖቻችን ደም በእጅህ አለ‼️
Tweet media one
49
161
538
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ኮሚሽኑን ድምጽ አልባ አድርገህ ይሄ ሁሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈጸም ዘንድ አመቻችተኻል። ይሄ እኩይ ሥርዓት ቤተ መቅደስ ውስጥ ገብቶ አርባ ንጹሐን ሲገድል እንዳላዬ አልፈኻል። መቼም አንረሳውም!!
Tweet media one
48
215
539
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ለወገኖቹ እራሱን አሳልፎ የሰጠውን ታላቅ ሰው ብአዴን የተባለ አሳማ ለሌሎች አሳልፎ ሰጥቶታል።
Tweet media one
55
142
539
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ዘውግ ያወረው ድንበር ፥ መሀላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም ፥ በእልፍ አእላፍ ሬሳ ንጉሡ!!
Tweet media one
7
101
539
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የትኛውንም ማንበብና መጻፍ የሚችል መንገደኛ ከጎዳና ላይ አፍሰህ አራት ኪሎ ብታስገባው፣ ከጫካ ቤት ይልቅ በየጫካው የሚረግፍ ሕይወት የሚያሳስበው፣ የተሻለ መሪ የመሆን እድል አለው።
Tweet media one
17
198
540
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
Tweet media one
29
109
538
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
እንኳን ተፈታህ ወንድማለም!! ካንተ ባልተናነሰ መልኩ በወሰዱብህ ቦታ ሁሉ እየተከተለች ስንቅ የምታቀብልህ ባለቤትህ ጀግና ነች።
Tweet media one
10
93
537
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የሰሜኑ ጦርነት የፈጠረለትን መልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ ሸገርን ቀረጣጥፎ የበላው አካል በወልቃይትና ራያ ላይ መቆመር ካሰኘው፣ የአራት ኪሎ ወንበር ቀርቶ ኢትዮጵያ የምትባል አገር መቀጠሏ ያጠራጥራል።
Tweet media one
59
193
528
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
"የኦሮሞ ደም ከእኔ ጅስም የሚቀዳ ነው" በሚል መፈክር ዙፋን አስረክባ ከፈን በተቀበለችው የጎንደር ከተማ "ደማችን በእጃችሁ አለ" የሚል ቁጣ እየተሰማ ነው‼️ ብራቮ ጎንደር ዩኒቨርስቲ! እምቢኝ‼️
Tweet media one
10
188
521
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የማይታሠረው ተፈትቷል
Tweet media one
26
74
533
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድማለም‼️ ለጋዜጠኝነት እና ለእውነት ያንተን ያህል ዋጋ የከፈለ ማን ይሆን?
Tweet media one
36
108
523
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
በሕይወት የቆየሁኝ እኩዮቼ ከሚገደሉበት አካባቢ ስላልተገኘሁ ነው‼️ ፍትሕ በወተት ፈንታ ጥይት በሚጋብዙ ጀግና አባቶች ለተገደሉ እኩዮቼ!
Tweet media one
8
248
511
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
"ሕዝባችን ጦርነት ሰልችቶታል" በማለቱ የተነሳ በእነ ናትናኤል መኮነንና ሙክታሮቢች ትዕዛዝ ወደ እስር ቤት የተወረወረ ወንድማችንን ፍቱት።
Tweet media one
22
183
514
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
🙏
Tweet media one
21
124
515
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ አይነት ተራ እና ውዳቂ ሥርዓት አጋጥሟት አያውቅም የምላችሁ በምክንያት ነው። የተወገዘውን ቡድን የተቀበሉትን ምዕመናን ተመልከቱልኝማ...😂
Tweet media one
47
249
501
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ክብር ይገባሻል
Tweet media one
11
87
497
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
"በኃይማኖታቸው የታሰሩትን ለኃይማኖታችሁ ቁሙ ያልነው እኛ አዛዦቹ እንጅ ልጆቻችን አይደሉም። ስለዚህ ያንን ማለታችን ጥፋት ከሆነ መታሰር ያለብን እኛ እንጅ ልጆቻችን አይደሉም🙏 ብፁእ አባታችን አቡኑ አብርሐም
Tweet media one
22
173
491
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ማድረግ የተፈቀደለት ውርንጭላ..! የሚገርመው ነገር ለሚዲያዎች እውቅና ለመስጠት አንድ ዓመት የሚፈጅበት የመገናኛ ብዙሐን ባለሥልጣን፤ ይህ ጥጃ ጥላቻውን ለሚያዝረበርብበት ሚዲያ እውቅና የሰጠው በሳምንት ውስጥ መሆኑ ነው።
Tweet media one
59
176
489
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
በኢንቦክስ የተላከ "ሰላም ወንድሜ አዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ ከሚገኝ የልብስ ስፌት ፋብሪካ ውስጥ እጅግ በርካታ የፋኖ አልባሳት ሲዘጋጅ አየሁ። እናም "በፋኖ ሥም የሚሠራ ድራማ ይኖር ይሆን?" ከሚል ጥያቄ ጋር መረጃውን ላደርስህ ወደድኩ።"
48
228
487
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
11 months
አብረን የምንተኛባትን ፍራሽ አስረክቤው ስወጣ የተሰማኝ ጉድለትና መከፋት አሁንም ድረስ አብሮኝ አለ። አከብርኻለሁ ወንድማለም።
Tweet media one
14
130
484
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
የልጆቿን አባት ገድላችሁ ከራሔል ኀዘን የከፋ ብርቱ ኀዘን ያመጣችሁባት እኩዮች ሆይ ይሄውና ስኬታችሁ...ይሄውና ደስታችሁ...! ይሄውና ገድላችሁ... ይሄንን ፎቶ ዳውን ሎድ አድርጉና ከታሪክ መጽሐፋችሁ ጋር አሳትሙት።
Tweet media one
19
208
486
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ሙሰኞቹን የሚያስፈራራ ኮሚቴ ባዋቀረ ማግሥት በሌቦች አመራሮች ሤራ ሲንቀጠቀጥ የታየ ሥርዓት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ከመሰነጣጠቁ በፊት ተዝለፍልፎ እንደሚወድቅ ጥርጥር የለውም!! DC
Tweet media one
24
151
485
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
''ለቤታችሁ ማፍረሻ 10ሺ ብር ካልከፈላቹህ የቤት እቃችሁ ለመንግስት ገቢ ይሆናል በሚል የድሀ ንብረት ጭነው እየወሰዱ ነው!'' @መሳይ መኮንን
Tweet media one
38
304
472
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
ኢንተርፖል በጎበዜ ሲሳይ እስር ላይ አለመሳተፉን የሚገልጽ መረጃ በTriple A በኩል ይፋ ሆኗል።
Tweet media one
36
230
481
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉራጌ ሲገቡ የተደረገላቸው ሕዝባዊ አቀባበል...!😊 የኛ ሕዝብ ቢሆን ይሄን ጊዜ...😆
Tweet media one
46
136
469
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
Tweet media one
61
88
473
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
ወንድማችን ተፈትቷል።
Tweet media one
22
107
469
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
"የአማራ" የተባለ ሁሉ የገዢው ፓርቲ የጥቃት ዒላማ ሁኗል። ሆኖም ግን ከተባበርን የማንሻገረው ፈተና አይኖርም።
Tweet media one
35
246
465
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ካሕናቱን በጥፊ የመታው ፖሊስ ይሄ ነው። ሥልጣን ላይ ያለው ሥርዓት የለሽ ሥርዓት ግን በካቴና ፈንታ ብራስሌት ሊሸልመው ይችላል። ምክንያቱም የገዢው ፓርቲ እስር ቤቶች የንጹሐን እንጂ የወንጀለኞች መኖሪያ አይደሉም።
Tweet media one
59
194
459
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
Tweet media one
60
117
450
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
የመጨረሻ ደደብ ካልሆንክ በስተቀር እዚህ ምሥል ላይ "ሰላም" ተጽፎ ሊታይህ አይችልም። ይሄ ምሥል የሚያስተላልፈው መልዕክት "በሌላ አሰላለፍ ንጹሐንን ለመጨፍጨፍ ተዘጋጅተናል" የሚል ነው።
Tweet media one
93
113
454
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
"መንግሥት የነዛውን ሐሳዊ ንግግር አርሞ ሕገመንግስታዊ ግዴታውን የማይወጣ ከሆነ ከሲኖዶሱ ጀምሮ በመላው ዓለም የሚኖረው ምዕመን የሚሳተፍበት ሰልፍ ከመጥራት ባለፈ ለመስዋዕትነት የምንዘጋጅ መሆኑን እንገልጻለን።" የቅዱስ ሲኖዶሱ መግለጫ ባጭሩ!
Tweet media one
35
126
448
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
በአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ሹፌሮች የሚነዱ ባጃጆችን ከስምሪት ውጭ ያደረገው የጋርዮሽ ሥርዓት ጋሪዎችን በማሰማራት ላይ ይገኛል። የዚህ አይነቱ የእብደት ጉዞ በመላው ኢትዮጵያውያን ትግል በቅርቡ እንደሚገታ አልጠራጠርም።
Tweet media one
37
151
456
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
Tweet media one
19
74
449
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
"ዝምታ ቢነግስም፤ፀጥታ ቢበረታም አንተ አስታዋሽ ብታጣም አንተን የሚያነሳ አንድ ቀን ይመጣል! ስለ አንተ ፅናትና ብርታት አፍን ከፍቶ የሚናገርበት፤የሚመሰክርበት አንተም በተራክ ከልጆችክ ጋር የምትስቅበት ቀን ይመጣል። #ሕፃን ምዕራፍ ስንታየሁ
Tweet media one
8
171
454
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
መዓዛ መሐመድ፥ መስከረም አበራ ተመስገን ደሳለኝ፥ ጄኔራል ተፈራ ያለለት ወንድዬ፥ ሰሎሞን ሹምዬ፥ጋሽ ታዲያስ ታንቱ አዲሱ ጌታነህ፥ አያሌው ታለማ፥ ግርማቸው መንግሥቱ እልፍ አእላፍ ጀግና ፥ አምሥት ሺህ ፋኖ እንዴት ዝም እላለሁ፥ ለእኔ ሲል ታፍኖ?
Tweet media one
37
168
444
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
Tweet media one
23
135
450
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ሕዝብ ጋር ብሽሽቅ የገጠመ ብሽቅ መሪ!
Tweet media one
49
105
440
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
😂😂
Tweet media one
25
139
435
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 months
የጠቅላዩን ፊት ያጠቆረ ጥያቄ
Tweet media one
37
162
437
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ከትናንት ወዲያ ማታ ገጀራ የያዙ ወጣቶችን እና ልዩ ሃይሎችን የጫነ 30 መኪና ወደ ጉትን መጠጋት ጀምሮ ነበር። የእናንተ ጩኸትና እሪታ ግን በዚህ የጥፋት ኃይል ፈንታ መከላከያን ማስገባት ችሏል።👏
14
119
427
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
ዐቢይ ሆይ የሳብከው ቀይ ካርድ እጅግ አደገኛ ስለሆነ የውሸት መታበዩን ተወውና ሲኖዶሱን ይቅርታ ጠይቅ። እመነኝ የቀረህ የታሪክ ምዕራፍ በጄኖ ሳይድ የምትከሰስበትን ወንጀል ከመፈጸም ያለፈ አይደለም።
Tweet media one
28
174
419
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
አሁን በዚህ ሰዓት ወለጋ አንገር ጉትን ወረዳ የሚኖሩ አማራዎች በክልሉ ልዩ ሃይል ጥይት እየተጨፈጨፉ ነው።
Tweet media one
21
344
422
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
1 year
የአማራ ትንሳዔ ጎንደር ምድር ላይ ሲለመልም ይታየኛል።
50
60
414
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
በልተው የማይጠግቡ፣ ቀምተውና ዘርፈው የማይረኩ፣ ገድለውና አውድመው የማያበቁ፣ ጠይቀው የማያባሩ... አረመኔዎች ሥልጣን ከያዙ በኋላ ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር እረፍት ማድረግ እርም ሆነ።
Tweet media one
9
170
416
@AsayeDerbie
Assaye Derbie
2 years
የሕፃን መራሹ ሥርዓት ዋነኛ ስጋት የሆኑት አዛውንት እስካሁን አልተፈቱም አይደል?
Tweet media one
24
169
418