Amhara Communications Profile Banner
Amhara Communications Profile
Amhara Communications

@Amhara_GCAO

Followers
6,360
Following
21
Media
2,389
Statuses
5,245

Ensure smooth flow of information between the Regional Government and the public and facilitate the process of building a society enriched with information

BahirDar
Joined August 2013
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በትላንት የታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሃገር መገንባት ከሁላችንም የሚጠበቅ ሃላፊነት ነው!!
Tweet media one
131
113
478
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በወልቃይትና ራያ ጉዳይ ካለፈው የተለየ አቋም የለንም ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በወልቃይትና በራያ ጉዳይ የተደራደርንበት አግባብ የለም ካለፈው የተለየ አቋም የለንም ወደፊትም አይኖርም የወልቃይትና ራያ ጉዳይ ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው
Tweet media one
35
110
331
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን በወልቃይ��� ወረዳ የሚገኝ ማራኪ መልከአምድር። ድንቅ ተፈጥሮ፣ ድንቅ የቱሪዝም ሀብት። ወልቃይትን ይጎብኙ ፤ አካባቢዎን ይወቁ! 📷 አሚኮ
Tweet media one
Tweet media two
19
113
269
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ የአቮካዶ ችግኝ ዝግጅት
Tweet media one
7
86
210
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"ከማንም ጋር ግጭት አንፈልግም፤ በማንነታችን ላይ ግን ዳግም ለአፍታ እንኳን ተዘናግተን የተራዘመ መከራ እና ባርነት ለመቀበል ፍጹም የማንፈቅድ መሆኑን ሊታወቅ ይገባል።" ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ
Tweet media one
9
69
206
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
7 months
ምስጋና! "ዛሬ በ15 የአማራ ክልል ከተሞች በተደረጉ ውይይቶች ወደ ክልሉ በመምጣት የሕዝቡን ጥያቄዎች ላዳመጣችሁ የፌደራል እና የሌሎች ክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችን እናመሰግናለን።
Tweet media one
57
67
203
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
ሰሞኑን በሰሜን ወሎ ዞን ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ችግሩ በውይይት ተፈታ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
52
70
197
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
7 months
መነሻውን ከመቀሌ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ያደረገ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በወልዲያ ከተማ በቁጥጥር ሥር ዋለ። በዚህም 48 የሞርተር ቅንቡላ፣ 64 ፊውዝና ካምሱር፣ 5867 የክላሽ ጥይት፣ 855 የዲሽቃ ጥይት 389 የብሬን ጥይት ተይዟል፡፡
Tweet media one
108
67
177
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠላት በድንበሯ፤ ጀግና በማሕጸኗ ነጥፎባት አያውቅም የሚባለው ሰንደቅ ዓላማውን ይዞ የሚሰዋ እና የሚያሸንፍ ጀግና የመከላከያ ሰራዊት ስላላት መሆኑ እሙን ነው" ግዛቸዉ ሙሉህ አማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ
Tweet media one
Tweet media two
83
60
181
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"ልዩነት ያለው አካል ሁሉ ነፍጡን አስቀምጦ ወደ ውይይት ይምጣ" ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
Tweet media one
100
58
171
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ደሴ ከተማ ልጆቿን መርቃ የሀገር ዋልታ ወደ ሆነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሸኝታለች!!
Tweet media one
9
59
174
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
"ውስጣዊ አንድነት ፈጥረን በየሰፈሩ ያለውን ጥበብ እና ብልሃት አሰባስበን ከጠነከርን ምንም የሚያዝለን ጉዳይ አይኖርም" ክቡር አቶ ግርማ የሽጥላ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
Tweet media one
36
36
175
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በኩታ ገጠም የለማ ሥንዴ ደሴ ዙሪያ - ደቡብ ወሎ
Tweet media one
4
53
163
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የአማራ ልዩ ኃይልን በተለየ መንገድ ትጥቅ ለማስፈታት እና ለመበተን የተወሰነ ውሳኔ የለም" ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
Tweet media one
129
53
168
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
ባሕር ዳር ከተማ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንቅስቃሴ እያደረገች ነው።
Tweet media one
9
59
165
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
የአማራ ክልል 30 ሚሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ 412 ትራክተሮችን አስገብቷል። ከነዚህ ዘመናዊ ትራክተሮች መካከልም 20 በ80 የቁጠባ ክፍያ የጨረሱ አርሶአደሮች ዛሬ 241 ትራክተሮችን ተረክበዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
22
34
155
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የአማራ ባንክ ማኀበረሰባዊ አገልግሎቱን ለማስፋት በዘንድሮው ዓመት በሀገር አቀፍ ፈተና በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው በወር 750 ብር እየከፈለ እንደሚያስተምር የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሄኖክ ከበደ ገለጹ።
Tweet media one
19
33
150
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ አሁናዊ ገጽታ በፎቶ:-
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
19
55
142
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የጥምቀት በአል በደብረብርሃን !!!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
36
147
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
‹‹የኢትዮጵያ መዳኛ ትርክት አብሮነት፣ወንድማማችነትና በጋራ ሀገርን የመገንባት ትርክት ነው፡፡ ››  አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
Tweet media one
65
46
141
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
በአማራ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ እስከ 10፡00 ድረስ ያለው መረጃ :- 152 ወረዳ 2524 ቀበሌ 29,327 ሄ/ር መሬት በመሸፈን 263,626,651 (100%) ችግኝ ተተክሏል 3,256,847 ተሳታፊ ወንድ ሴት 1,328,447 ድምር 4,585,294
Tweet media one
23
69
136
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የቀድሞ የአማራ ልዩ ሀይልን መልሶ የማደራጀት ተግባር በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ነው" የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን
Tweet media one
29
54
132
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"ጽንፈኝነት፣ ሥርዓት አልበኝነትና የማኀበራዊ ሚዲያ የተሳሳተ የትግል ስልት የክልላችን አሁናዊ ፈተናዎች ናቸው። እነዚህን ፈተናዎች አምርሮ በመታገል ለክልሉ ሰላም እና አብሮነት መሥራት ይገባል።" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
Tweet media one
92
35
139
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ራያ እና ጠለምት የማንነት ጥያቄ በሕግ የጸና እንዲሆን አፋጣኝ መልስ መሥጠት ለነገ የማይባል ጥያቄ ነው።" ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
Tweet media one
22
42
132
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ተፈጥሮ ምንም ሳያዳላ ሁሉንም ፀጋዎች አሟልቶ በሰጠው የነጭ ወርቅ ምድር ምዕራብ ጎንደር ኢንቨስት ማድረግ ብልህነት ነዉ።
Tweet media one
2
56
133
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በምዕራብ ጎጃም ዞን ወምበርማ ወረዳ ለበጋ መስኖ ስንዴ በስፋት ለማምረት እየተደረገ ያለዉ ዝግጅት
Tweet media one
1
54
133
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ሰላም መፍጠርና መገንባት ሁሌም በአፍሪካውያን መልካም እጆች ውስጥ መቆየት አለበት - በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ
Tweet media one
3
60
129
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
ሜሪይ ጆይ ኢትዮጵያ ደብረብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብና የአልባሳት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
24
130
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
ህግ ይከበር፣ ሰላም ይስፈን እርስ በርስ በመጋጨት የሚፈስ ደም እንጅ የሚለወጥ ሀገር የለም በሚል እና ሰላምን የሚያውኩ ድርጊቶችን የሚያወግዝ ሰልፍ በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አሥተዳደሮች ተካሂዷል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
43
51
133
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
"የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማጣራት የተቋቋመው ቡድን ራሱን ከፖለቲካ ወገንተኝነት ሊያርቅ ይገባል" የሰሜን ኮሪያ፣ ኪዩባና ቤላሩስ አምባሳደሮች #አሚኮ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
90
124
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሀገር አብዝታ የምታምነው ወገን ከሚመካባቸው ተቋማት አንዱ ነው። የዚህ ስብስብ አካል የሆነ ወታደር ስትሆን አባቶች ሀገራቸውን፣ እናቶች ክብራቸውን እና ታዳጊዎች ተስፋቸውን በአንተ ላይ ይጥላሉ።
Tweet media one
49
49
122
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
በልዩ ሃይል አባልነት ሲያገለግሉ ቆይተዉ ወደ መደበኛ ፖሊስ ለተመደቡ አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁና የትውውቅ መድረክ ተካሄደ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
63
43
129
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የሰላም እጦት ሲኖር በተፈለገው ልክ መልማት አይቻልም፣ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን መጨረስ አይቻልም፤ ስራ አጥነት እና የኑሮ ውድነትን ያባብሳል። ይህ ሁኔታ የክልሉን ሕዝብ በእጅጉ የሚጎዳ በመሆኑ ክልሉን ሰላማዊ ለማድረግ ሁሉም ሊሰራ ይገባል።"
Tweet media one
95
41
125
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በባህር ዳር ከተማ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዩኒሰን ዘይት ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ስራውን በይፋ ጀምሯል በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል
Tweet media one
8
43
124
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በምድረ ገነቷ ባህርዳር ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘው አዲሱ የአባይ ድልድይ ፤
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
2
26
125
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
"ኢትዮጵያ ሰላም ናት፣ የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን እየጎበኘን ነው" ከፓላንድ የመጣች ቱሪስት
Tweet media one
2
67
120
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ ሀገራት የሚሠሩ አምባሳደሮች የገበታ ለሀገር አንድ አካል የሆነውን የጎርጎራ የልማት ፕሮጀክትን የሥራ ክንውን በመጎብኘት ላይ ናቸው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
29
121
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የልዩ ኀይል ሪፎርም የሚካሄደው የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የሚያረጋግጥ፣ የሀገርን አንድነት የሚያጸና ጠንካራ የጸጥታ ኀይል ለመገንባት ነው" አቶ ግርማ የሺጥላ
Tweet media one
74
53
120
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የልዩ ኃይል አባላት ትጥቅ አትፈቱም፣ የምትበተኑበት ነገር የለም፣ ወደ ላቀ ተልእኮ ነው የምትሽጋገሩት፣ ይሄን አውቃችሁ ለሀገራችሁ እና ለክልላችሁ ስታደርጉት የነበረውን በተሟላ መንገድ ለማስቀጠል እንድትችሉና እንድትዘጋጁ አደራ እላለሁ፡፡ "
Tweet media one
96
39
124
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
8 months
በደሴ ከተማ አስተዳደር በትላንትናው ዕለት 22/04/2016 የተደረገዉን የወደብ ስምምነት አስመልክቶ በዚህ ሰዓት የጎዳና ላይ የደስታ መግለጫ የተሽከርካሪዎች ሰልፍ እየተደረገ ነዉ! ለመላው የሀገራችን ህዝብ እንኳን ደስ አለን!
Tweet media one
45
42
120
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"ጥያቄያችን አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አይደለም"-የራያ ወሎ አማራ ነዋሪዎች የአማራነት ማንነታችን ይከበርልን ሲሉ የአላማጣና የራያ አካባቢው ነዋሪዎች በሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው ጠየቁ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
30
115
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
በክልሉ በቂ ምርት አለ፤ስለሆነም የዳቦ፣የዱቄት፣የብስኩት እና የማካሮኒ ፋብሪካዎች ያለ ምንም ችግር በቂ ምርት ማግኘት ይችላሉ፡፡
Tweet media one
14
28
111
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የገበታ ለሀገር ፕሮግራም አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ ዶክተር ፍስሐ አሰፋ ገለፁ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
31
113
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
በልዩ ሃይል አባልነት ሲያገለግሉ ቆይተዉ ወደ መደበኛ ፖሊስ ለተመደቡ አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁና የትውውቅ መድረክ ተካሄደ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
34
40
108
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
በጎጃም ደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም መሽገው መንግሥትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲንቀሳቀሱ በነበሩት እስክንድር ነጋና ግብረዓበሮቹ ላይ በተወሰደው እርምጃ ክፉ ሴራቸው መክሸፉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
100
44
108
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የሕዝብን ህልውና አደጋ በሚፈታተን የጽንፈኝነት አስተሳሰብና ድርጊቶች ላይ ወጥ የሆነ አቋም በመያዝ ፊት ለፊት መጋፈጥ ይገባል" ተመስገን ጥሩነህ
Tweet media one
42
42
107
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
"ጠንካራ ውስጣዊ አንድነት ያለው ሕዝብ ጠንካራ መሪን ይወልዳል።አንድነቱንና ክብሩን በደሙ ምርታማነቱንና እድገቱን በላቡ ያጸናል። በመሆኑም አንድነታችን በጋራ ወደልማት የምንሻገርበት ድልድይ ነውና እናጽናው" ር/መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)
Tweet media one
7
37
106
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የዉስጥ አንድነት እና ሰላማችን ለማጠናከር ሁላችንም ከተረባረብን በቀጣይ አመታት የክልሉ ኢኮናሚ የበለጠ እና ተጨባጭ እድገት ያስመዘግባል" ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር
Tweet media one
24
33
106
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ከማህበረሰቡ አፈንግጠው በጫካ የነበሩ 300 በላይ የቅማንት ታጣቂ ቡድን አባላት በሰላም እጃቸውን ለመንግስት ሰጡ፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
Tweet media one
6
22
102
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"ማንኛውንም ጥያቄ በውይይት ብቻ መፍታት ተገቢ ነው" የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ብርሃኑ ጥላሁን
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
19
44
107
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
በአማራ ክልል በአምስተኛው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገለፀ። *************
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
37
45
107
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
አጤ ምኒልክ - የዓድዋ ድል ራስ❗️ እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ‼️ ****************************************************** አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን / አሚኮ
Tweet media one
1
42
106
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ በተደራጁ ወጣቶች በ58 ሄክታር መሬት ላይ በክላስተር የለማ ስንዴ።
Tweet media one
4
40
105
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በምስራቅ ጎጃም ዞን የስንዴ ሰብል ስብሰባ ከፊል ገፅታ:-
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
44
108
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
የአለማጣ ከተማ ነዋሪዎች መንግስት የማንነት ጥያቄቸውን ሕጋዊ እንዲያደርግላቸው በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
50
105
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በባህር ዳር ከተማ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ እየተገነባ ያለው አዲሱ የዓባይ ድልድይ ግንባታ ከ91 በመቶ በላይ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
23
108
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የውቢቷ ባሕር ዳር የጥምቀተ ባሕር ቦታ ከመስቀል አደባባይ ወደ ወደ ጣና ሐይቅ ተዛውሯል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
25
101
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
እንሳሮ - ሸዋ ሸዋን ይጎብኙ !!! #Visit_Amhara
Tweet media one
Tweet media two
4
34
105
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የልዩ ኀይል ሪፎርም የተተገበረው በክልል የተከፋፈለ ልዩ ኀይል ሳይኾን ሰብሰብ ያለና ጠንካራ ተልዕኮውን መወጣት የሚችል የጸጥታ ኀይል ለመገንባት ነው" የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኀላፊ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
15
34
101
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
የአፋር እና የአማራ ክልሎች በኮሙኒኬሽን እና በሚዲያ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ የስምምነት ሰነድ በዛሬው ዕለት በሰመራ ከተማ ተፈራርመዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
24
102
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ፣ የክልሉ አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋየና ሌሎች የፌደራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ አመራሮች የተካተቱበት ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ሰብል በመጎብኘት ላይ ነው
Tweet media one
3
41
99
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"በሰላም እና በውይይት እንጂ በጦር መሳሪያ የተፈታ ችግር የለም። የአማራ ክልል ህዝብ ጦርነት ሳይሆን ልማት የሚሻ ህዝብ በመሆኑ ልማቱን ይበልጥ በማተኮር የህዝቡት ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል።" ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)
Tweet media one
74
36
100
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የባህር ዳር ከተማ ተጨማሪ ውበትና ድምቀት ለመሆን ሥራው እየተፋጠነ ያለው አዲሱ የዓባይ ድልድይ ፤ 📷 Visit Amhara
Tweet media one
1
37
98
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየመከረ ነው" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
Tweet media one
34
48
99
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
"የአንድ ሕዝብ ታላቅነት የሚረጋገጠው ችግሮችን በአንድነት መፍታት ሲችል በመሆኑ በጦርነቱ የደረሰውን ውድመት መልሰን ለመገንባት በአንድነት መቆም አለብን" የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
12
29
101
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
3 years
በተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። በሀገሪቱ ጦርነት እንዳይከሰት የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ብዙ መልፋታቸውን አስታውሰዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
4
29
98
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
አቶ ርስቱ ይርዳው የአማራ ክልልን ዓመታዊ የአቅመ ደካሞች ቤት የማደስ መርሃ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀመሩ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
43
29
98
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጣቁሳ ወረዳ በቅመማቅመም ሰብል ከ8ሽ ሄክታር መሬት በላይ እየለማ ነው።
Tweet media one
1
29
99
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ *****************
Tweet media one
15
20
98
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
“ወንድማችን አቶ ግርማ የሺጥላ በስራ ላይ እያለ በታጠቁ ኃይሎች ግድያ ተፈጽሞበታል፤ እንዲህ አይነት እብሪተኝነት ውድቀትን እንጅ ድልን አያጎናጽፍም፤ ጥፋትን እንጅ ሰላምን አይሰጥም” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)
Tweet media one
17
31
98
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የስንዴ ባህሯ ባሶ ሊበን ********* በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ በኩታ ገጠም የአሰራር ዘዴ የለማ የስንዴ ሰብል ከፊል ገፅታ:- #ለአገር ክብር በትግል እናብር!
Tweet media one
1
37
98
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ጥበብ፣ እምነትና ታሪክ የተሰነዱበት ኅያው አሻራ - ላሊበላ! ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
25
96
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
አማራ ክልልን በቡና ውጤታማ ለማድረግ ፦ በመጭው ክረምት 8ነጥብ 6ሚሊዮን የቡና ችግኝ ይተከላል ፤
Tweet media one
Tweet media two
10
31
98
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
#አረንጓዴዐሻራ በባህርዳር 📷 ነፍሰጡሯ በአረንጓዴ ዐሻራ📷
Tweet media one
8
24
95
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
በተያዘው በጀትአመት በደብረ ኤልያስ ወረዳ ከ89 ቶን በላይ የማር ምርት ማግኘት ተችሏል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
76
27
95
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
"ጮቄ የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ" ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
27
93
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በአማራ ክልል በመኸር ወቅት ከለማው መሬት ከ143 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል - ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
Tweet media one
1
41
94
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
ባህርዳር ከተማ እንደወትሮዉ ሁሉ ዛሬም መደበኛ እንቅስቃሴዋን በመከወን ላይ የምትገኝ ሲሆን በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች ተዘዋዉረን እንደተመለከትነዉ በርካታ የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት መደበኛ ስራቸዉን እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
33
27
95
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የመከላከያ ሰራዊት ቀን "ስለተሰዋልን ደም እና አጥንት ፣ስለተከፈለልን ህይወት፣ ዘላለማዊ ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት" በሚል መሪ ቃል በፓሽን አካዳሚ በመከበር ላይ ይገኛል።
Tweet media one
1
46
90
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
ብሄራዊ ፓርክ ቃብትያ ሁመራ ‼ ኣብ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ኣምሓራ ኣብ ዞባ ወልቃይት-ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዝርከብ ብሄራዊ ፓርክ ቃብትያ ሁመራ። ብፎቶ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
26
25
88
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
"የአማራን ሕዝብ ማኅበራዊ ረፍት በመንሳት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚደረግ ጥረት መቼም ሊሳካ አይችልም" የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግርማ የሽጥላ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
Tweet media one
56
24
88
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
የተያዘው የተሳሳተ የትግል አቅጣጫ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት እና ሰላሙን ይበልጥ የሚያናጋ በመሆኑ ወደ ትክክለኛው መንገድ መመለስ ይገባል። ክቡር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር
Tweet media one
32
35
91
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ዓድዋ 127 ሸዋ ሮቢት
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
21
90
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ማራኪ መልክዓ ምድር (አማራ ሳይንት - ደቡብ ወሎ)
Tweet media one
0
24
92
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
"Let’s plant our future today" PM. Abiy Ahmed
Tweet media one
68
21
89
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
የአብሮነት እሴት በማጠናከር ወንድማማችነትን የሚያጸና ቀጣይነት ያለው የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ሥራ እንሰራለን - የክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊዎች
Tweet media one
Tweet media two
50
27
88
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
ወልድያ 📷 ድንቅ ምድር #Visit_Amhara
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
25
91
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል የመልዕክቱን ሙሉ ቃል ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
Tweet media one
8
16
88
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
#ዓድዋ127 'አንድነት፣ ጀግንነት፣ ነፃነት' በሁሉም የአማራ ክልል ከተሞች የዓድዋ 127 በዓልን በልዩ ድምቀት ለማክበር ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው። ታላቁን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ቦታችን ምሉ መረጃ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፦
Tweet media one
2
26
85
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
በምዕራብ ጎጃም ዞን እየለማ ያለ የስንዴ ማሳ
Tweet media one
0
41
89
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
አይጠየፍ-ንጉሥ ሚካኤል የግብር አዳራሽ ****** ንጉሥ ሚካኤል በደሴ ከተማ በሚገኘው ቤተ መንግስታቸው በዘመኑ ተወዳዳሪ የሌለው ትልቅ አዳራሽ በ1907 ዓ/ም አሰሩ፡፡
Tweet media one
4
18
89
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
የአምባሰል ሰንሰለታማ ተራሮች 🇪🇹 "አምባ" ማለት ተራራ ሲሆን "ሰል" ደግሞ "ማር" ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሁለት ቃላት ተዳምረው "አምባሰል" የሚለውን ስያሜ ሲያስገኙ ትርጉሙም "የተራራ ላይ ማር” እንደማለት ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
21
85
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
በአማራ ክልል ከሁሉም ዞኖች የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡
Tweet media one
33
29
88
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የደቡብ ጎንደር ዞንም ሰፊ የመልማት አቅም ያለውና የሕዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በምናደርገው ጥረት ትልቅ የልማት ቀጣና መሆኑን ማየት ችለናል። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
Tweet media one
Tweet media two
1
29
83
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
1 year
''አርሶ አደሩ ሳይበለጽግ ኢትዮጵያ በለጸገች ማለት አይቻልም፡፡ በአጠቃላይ የአገርን ልማት ለማፋጠን አርሶ አደሩ ላይ ትኩረት አድርገን መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን፡፡'' ዶክተር ይልቃል ከፋለ
Tweet media one
8
22
90
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የአማራ ሕዝብ የቆየ እሴቱ ኢትዮጵያዊነቱ፤ ሕግ አክባሪነቱና የህግ የበላይነትን መቀበሉ እንዲሁም በመቻቻልና በወንድማማችነት የሚያምን መሆኑ ነዉ። ስለሆነም ለዚህ ሕዝብ የሚመጥን የሕዝብ ግንኙነት ሥራ መሥራት አሁናዊ ተግባር ሊሆን ይገባል።
Tweet media one
24
29
85
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
7 months
‹‹በጊዜ የለንም መንፈስ በሰከነ አመራር ሰጭነት ህዝባችንን ከጎን አሰልፈን ወደ ተሻለ ሰላም እና ልማት እንሸጋገራለን››.. ክቡር አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
Tweet media one
24
29
85
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
የሰሊጥ ምርት በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን‼️ ~~~~~~ #ነጭ_ወርቅ!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
6
26
86
@Amhara_GCAO
Amhara Communications
2 years
ጥርን በባሕር ዳር የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥርን በባህርዳር ለሚያሳልፉ እና ማሳለፍ ለሚፈልጉ ጎብኝዎች የጎብኝት ጊዜውን የሚያግዝ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል። መተግበሪያውን ቀጥሎ ባለዉ ሊንክ ከጎግል አውርደው ይጠቀሙ። ...
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
30
83