AltayeEthiopia Profile Banner
Elizabeth Altaye Profile
Elizabeth Altaye

@AltayeEthiopia

Followers
20K
Following
78K
Statuses
160K

Ethiopia is my love

Joined August 2013
Don't wanna be here? Send us removal request.
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
11 minutes
RT @Emu_wello: ከግሸን አቅራቢያ ከቤተክርስቲያኑ 3 ኪ/ሜ ፈቀቅ ብሎ ጅጎዶ የሚባል ቦታ ላይ በርካታ ንፁሓን የአየር ጥቃት ሰለባ ሆነዋል። በዛሬው ጥቃት ከአንድ ቤት ብቻ 3 ህጻናት ተሰውተዋል። እጅግ በጣም አ…
0
11
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
18 minutes
😱
0
0
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
21 minutes
😇🙏🏿😇🙏🏿😇🙏🏿😇🙏🏿
0
0
1
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
36 minutes
🚨 MARCHING FOR MASSACRE 🚨 Abiy Ahmed, the Butcher in Command, parades through the palace with his generals—marching over the graves of innocent Amhara lives. While Ethiopia burns, he stages propaganda walks, pretending to be a leader of peace while his forces commit genocide. This is not leadership. This is a war criminal celebrating his destruction. The world must see the truth! Share this video and expose the lies. #MarchingForMassacre #AbiyAhmed #AmharaGenocide #ExposeTheTruth
0
1
2
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
38 minutes
የአገዛዙ ወታደሮች በአምባሰል ወረዳ ጂብጎዶ ቀበሌ ላይ በፈፀሙት የሚግ23(mig 23) እና የድሮን ድብደባ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ንፁኋን ወገኖች! አሁንም ወገኖቻችን እያለቁ ነው። ሁሉም በውጭ ያለ አማራ የወገናችንን በደል ሳንሰለች ድምፅ እንሁን።💔💔💔💔
0
2
3
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
40 minutes
Stop 🛑 stop 🛑 stop 🛑
0
0
4
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
41 minutes
Stop 🛑 stop 🛑 stop 🛑
0
0
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
42 minutes
አንታይም እኛ አረጋውያንን መርዳት መልካም ነው አረጋዊያን በተቀመጡበት ግን ተገለዋል አንዳንዴ የምናረገው ሚዛናዊ ይሁን💔💔💔
0
0
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
43 minutes
እምቢ🟢በል እምቢ 🟡በል እምቢ 🔴
0
0
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
46 minutes
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
0
0
1
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
50 minutes
Can you see us Can you hear us Can you think about us Can you feel our suffering 💔💔💔
0
0
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
55 minutes
RT @buitengebieden: In a world where you can be anything, be kind.. 🥹
0
1K
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
1 hour
RT @WOTATUAMARA: @AltayeEthiopia እስክንድርን ተጠግቶ ሆዱን መሙላት የለመደ ስለሆነ ነው እያለቀሱ ያሉት፤
0
1
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
2 hours
@WOTATUAMARA @jamboAyele I am in space right now. I’m gonna listening it letter and I’ll let you know.
0
0
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
2 hours
አኩሪ ገድል ተፈፀመ: በወሎ ግንባር ባለፉት 24 ሰዓታት ከባድ ጦርነት ተካሂዷል። ከሶስቱም ዞኖች ማለትም ከዋግኸምራ፣ ሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች የተውጣጣ ጠላት አልበቃ ብሎ ይልማ መርዳሳ ጭምር በሰማይ ቢሞክርም የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ አምሓራ) የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 2 ኮሮችን ሰራዊት በመመከት ሀይቅ ከተማ አቅራቢያ ድረስ ደቡብ ወሎ ዞንን ተቆጣጥሯል። እጅግ ከባድ ጦርነት ነው ትናንት ሲካሄድ የዋለው። የዋርካው ልጆች ሰሞኑን አክቲቭ ጦርነት ላይ ናቸው። በመሐል ሳይንት ወረዳ ግንባር ጭምር ከትናንት በስቲያ በአትሮንስ ብርጌድ ከ30 ያላነሰ ጠላት ተመቶ አስሩ ወዲያው ሞቷል። ሣይንት ውስጥ ጠላት ምክትል የሻለቃ አዛዥ እና 2 የሻንበል መሪዎችን ተነጥቋል። ትናንት አማራ ሳይንት ወረዳ ውስጥ አፄ ይኩኖአምላክ ብርጌድ ተሽከርካሪ ማርኳል። የተወሰኑ የባለሽርጡ ክፍለ ጦር እና ራስ አሊ ክፍለ ጦር አሃዶች በጋራ ሆነው ቦከክሳ ከተማን ተቆጣጥረው 28 ጠላት በጥይት አበጥረው በድል ሲወፍቁን በሌላ በኩል ደግሞ የአንባሰሉ ሀይል ወደ ሀይቅ ተጠግቶ ታንክ ጭምር ጠላት ሲገትት ውሏል። በተለይ በአንባሰል ግንባር እጅግ ከባድ ጦርነት ትናንት ተካሂዷል። ለዚህ ጦርነት ከወልዲያ አቅጣጫ በርካታ ኃይል ነው ተጭኖ የመጣው። የሌ/ጄኔራል አሰፋ ቸኮል ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ከያለበት ጉድጓድ ወጥቶ ወደ ደቡብ ወሎ ዘምቷል። ደቡብ ወሎ ውስጥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ አለ በሚል ግምት በመሐሉ የደቡብ ወሎ ክፍል የድሮን አሰሳም ሲደረግ ውሏል። ሞት አይፈሬዎቹ የአሳምነው ወንድሞች የአሰፋ ቸኮል እና ዘውዱ ሰጥአርጌን ግሪሳ አበራይተውታል። ጠላት የፋኖዎች የጦር ሰፈር ነው ያለውንና በግሸን አቅራቢያ የሚገኘውን ተለያየን ወንዝን በከባድ መሳሪያ ሲደበድብም ነው የዋለው። በአሀዝ ለመግለጽ ባይቻልም ከአንድ ሬጅመንት የማያንስ ጠላት ከጥቅም ውጭ ሆኗል።
Tweet media one
0
2
6
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
2 hours
የአምባሰል ተራራ በጀግኖቹ የአማራ ዋርካዎች ሲጨስ ውሏል! ወሎ ቤተ-አምሐራ ላይ እየሆነ ያለው ተዐምር እንጂ ሌላ ቃል አይገልጠውም! ✅🟡🔴
0
1
2
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
2 hours
ባህር ዳር ምሽቱን በተመረጡ ቦታዎች ላይ 💣💥እርምጃ ተወስዷል✊
0
3
2
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
2 hours
ሲጥል እንጅ ሲታገል ማይታየዉ 5ኛ ክ/ጦር በሽንዲ ከተማ ታምር ፈፅሟል💪 ፡ የክ/ጦሩ የጦር ጠበብቶች ወታደራዊ ሳይንሱን በቅጡ የተገበሩበት::በ5ኛ ክ/ጦር ቀጠና ዉስጥ ያሉት ብርጌዶች ማለትም የወንበርማ ብርጌድ፣የደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ፣የጓጉሳ ብርጌድ፣የወርቅአባይ ብርጌድ ድንቅ ቅንጅት በተግባር የታየበት:: የአያቶቻችን የጀግንነት የመንፈስ ዉርስ በሚሰባበሩ ምሽጎች በሚወረወሩ ቦንቦች በሚሸለሉ ሽለላዎች ከእነ ሙሉ አካሉ እንደ ሐዉልት ቁሞ የተመለከትንበት። የተደ���ሰሱ፣የቆሰሉ የጠላት የኃይል አመራሮች እና አባላት የሲቃ ድምፅ የተሰማበት። የማህብረሰቡ ደጀንነት ከወትሮዉ በተለዬ ከፍ ብሎ የተመሰከረበት።የዉስጥ ባንዳ የዉጭ ጠላት ቅስሙ ከእነ አጥንቱ የተሰበረበት።ጥቂት የወገን አባላት በጠላት አናት ላይ እሳት እያዘነቡ "የአማራይቱ ልጅ" እያሉ እየፎከሩ ጀብድ የሰሩበት ሰማዩም ምድሩም አፍ አዉጥተዉ የተናገሩለት በዛሬዉ ዕለት የተደረገዉ #የሽንዲ_ወንበርማዉ ድንቅ ኦፕሬሽን በወገን የበላይነት ተጠናቋል። ኦፕሬሽኖች አሁንም ይቀጥላል---- Zewdalem Adugnaw የ5ኛ ክ/ጦር ሰብሳቢ
0
1
0
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
2 hours
🔥#በጄት_የታገዘ_ውጊያ_በወሎ‼️ የገዢው የብልፅግና ቡድን ወታደሮች ከንጋት ጀምሮ በአምባሰል ወረዳ በሚግ 23 እና በድሮን የታገዘ ውጊያ ከፍተዋል። የአማራ ፋኖ በወሎ ከመከላከል ባለፈ አፀፋዊ ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን በዚህም እስካሁን ባለው ከአንድ ሬጅመንት በላይ አገዛዙ ጦር ማለቁን ለማረጋገጥ ችሏል። ከፋኖ የተሰነዘረበትን ጥቃት መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ ጦር ከንጋት ጀምሮ ከአምስት ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት የፈፀመ ሲሆን፡ በተጨማሪም በሚግ 23 ሁለት የተለያዩ ግምባሮች ላይ ድብደባ መፈፀሙ ታውቋል። ከንጋት ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘው ውጊያው በፋኖ የበላይነት እየተመራ ሲሆን፡ ማርፈጃውን ቁልፍ መስመራዊ አዋጊዎቹ የተገደሉበት የአገዛዙ ጦር ከ50 በላይ የሚሆኑት አባላቱ እጃቸውን ለፋኖ መስጠታቸው ተገልጿል ። ውጊያው እንደቀጠለ ነው።ሚግ 23ቱ አሁንም በቀጠናው ቅኝት እያደረገ መሆኑን በቀጠናው ተጠቁሟል ። #ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 06/06/2017 ዓ.ም
Tweet media one
0
2
1
@AltayeEthiopia
Elizabeth Altaye
2 hours
ሁሉም የአማራ ፋኖ የጀኔራል አሳምነው ፅጌን ቃል ሊተገብረው ይገባል። ፩ ሁኑ‼️
Tweet media one
2
2
6