አክሰን ልዑል Profile Banner
አክሰን ልዑል Profile
አክሰን ልዑል

@Aksennnnn

Followers
6,406
Following
85
Media
467
Statuses
4,040

እንዴት ሰነበታችሁ

Joined October 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
እንደዚህ አይነት አባት ያኮራል !🤩
Tweet media one
50
125
2K
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ደና እደሩ🥰🥰
Tweet media one
250
47
649
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
በደመናው ላይ ፀሀይ🌞
Tweet media one
189
30
593
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
አያቴ ጋር ሳልብ🥰
138
27
438
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ዘኪዮስ🤍 በመጀመሪያ የሰማዋቸው ታሪኮች መካከል የዘኪዮስ እና ዳዊት ነበሩ🤍🤍 ምን ያክል እንደገለፅኩት ባላቅም ከሁለት ቀናት በኋላ ግን ሀሳቤ ውስጥ ያለዉን ዘኪዮስ ለማውጣት ምክሬያለሁ .....
Tweet media one
51
12
411
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ከ4 ወር በፊት እኮ 49 ኪሎ ነበርኩ😭😭
Tweet media one
250
33
392
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ለማግባት ዝግጁ ነኝ ባል ብቻ ነዉ የቀረኝ😉
321
55
337
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ሰዎች ግን እንዴት ነው እጮኝነትን አልፈው ትዳር የሚገቡት?🤔 ለኔ ግን ጠለፋ መቅረት የለበትም ገበር😉
86
12
334
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
😉💅
Tweet media one
71
11
322
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ለ በዓል ወጪ ከማወጣ በዚ ቀሚስ ባከብርስ?🤔
Tweet media one
87
9
316
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
መታቀፍ ፈልጋለሁ ዛሬ🥺🥺 ደና እደሩ🥰🥰
293
48
315
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
አብሮን ያለውን ሰዉ ሳናጣው ዋጋውን እንደመረዳት መታደል የለም ::
14
15
300
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ሃጂ ሙፍቲ ኡመር🤍🤍
Tweet media one
8
21
295
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
<< የጎጃም ሴቶች ዶሮ ሲሰሩ የሀረር ሴቶች ጣፋጭ ሲሰሩ የወሎ ሴቶች ፍቅር ሲሰሩ ጉድ ነው >>አሉ
42
6
249
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ስ ላስገረመኝ ነው🤔🤔🥰
Tweet media one
86
26
253
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
የዛሬ የዋዜማ ገበያ ይኼን ይመስል ነበር
Tweet media one
21
4
249
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ኮስተራ ወንዶች ግን ለምንድን ነው እደዚህ ልብ የምትስርቁት😭
78
8
230
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
እንደምን አረፈዳችሁ ዛሬ ፀሐይ ብርቄ ስለሆነ በመስኮት ስትገባ ተጠበብኩባት🌞
Tweet media one
35
2
225
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ዛሬ እህቴን 8 ኛ ክፋል አስመረኩዋት .....next year high school እናቴ በጣም ብዙ ቆንጆ ልጆች አሉዋት .... ከሱዋ ጋር ተስማሙ.....lol😅🤣
Tweet media one
Tweet media two
59
9
225
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
መልካም ባእል
Tweet media one
33
6
226
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ወንድ ልጅ ግን አባት ሆኖ ከልጅ ጋር እንዴት ያምራል🥰🥰
56
17
212
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ወንዶች አንድ ያልገባቸው ነገር ሲያገቡ ሀብታም እንደሚሆኑ ነው !! ሚስት በረከት ነው፡ ፡
58
8
211
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ቀኑን ሙሉ እግዚያብሔርን በመፍራት እንድንውል እግዚያብሔርን ይርዳን🙏
3
8
203
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ለሴቶች ግን በየወሩ ልዩ ቀናችን ላይ ስራ ፍቃድ ሊሰጠን ይገባል🥺😭
33
6
192
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
Hey🙂
Tweet media one
Tweet media two
51
6
186
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ያልታደለ ከንፈር ሳይሳም ያመሻል ነው ወይስ ያረጃል ?
109
15
182
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ሙልሙል ዳቦ ጋግሬ አለው ነገ ጠብቃችኋለው🥰🥰
Tweet media one
50
7
184
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
የአባቶቻችንን ወግ እንጠብቅ እላለሁ ...
Tweet media one
15
5
181
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
አለባበስ ማንነትን ይገልፃል?
163
9
167
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ወንድ እና ሴት ጉዋደኛሞች መሆን ይችላሉ?
176
15
171
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ወፍራም ሴቶች በጣም ነው የሚያምሩት🔥
53
5
166
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ወንዶች ግን አምራቹ አምራቹ የምታጥሩት ነገር በጣም ነው የሰለቸኝ😭
45
5
160
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ድህነት ክፉ ነው !!😏
32
10
159
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
4 years
የ Twitter ሰዎች ቁም ነገር አይወዱም አሉ🙃
12
3
163
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ዛሬ ወንድሜን አስመረኩት❤️❤️❤️❤️
Tweet media one
11
3
153
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
የማታ እንጀራ ይስጣቹ ማለት እኮ እንደኔ አይነት ሚስት ይስጣችሁ ማለት ነው😉 ... ...lol
Tweet media one
73
3
151
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
የእጄን ጥፋር የቤት ስራ ስለምወድ ነው እላለው የእግሬን ግን ማሳበቢያ ሰላጣው ፉዋ አድርጌዋለው
Tweet media one
47
4
149
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
8 million ብር ነው መኪናዬ ብለህ አትኩራ የአዲስ አበባ ህዝብ በ19million ብር መኪና ነው የሚሄደው !!
9
4
156
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
የትናንትናዉ ዝናብ ዛሬ ለዚህ አብቅቶናል😭🥰
Tweet media one
47
15
150
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
የ X ዋጋ ስንት ነው?
144
10
140
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ባህላችንን ማጥበቅ ዘመናዊነት ነው !!
9
7
151
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ከጨቅጫቃ ሴት እና ከቸልተኛ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ....🙏
15
3
147
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ባቅላባ የመጀመሪ ጊዜ ሙከራዬ ነው ቅመሱልኝ🥰
Tweet media one
35
4
146
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ታክሲ ዉስጥ ወንዶች ከጐናችን ሲቀመጡ አልከፈት ያለንን መስኮት እየከፈቱ ጀግና የሚሆኑልን ነገርስ🙏🤍
15
2
141
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
የአጐቴ ሚስት የምትሰራው ምስር😋🤤 ትግሬ ሚስት ትግሬ ሚስት የምትሉት ለምን እንደሆነ አሁን ነው የገባኝ🤍 ...
Tweet media one
41
4
139
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ከፍትፍቱ ፊቱ🥰
Tweet media one
6
8
136
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ትኩስ ጢቢኛ 🤤
Tweet media one
14
5
140
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ፀጉሬን በቅቤ ሰዉነቴን በማር ሳረሰርስ ነው የዋልኩት ለማለት ነው .. እንደ ወጉ
Tweet media one
41
3
139
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
6 months
አንዱ ደግሞ ኦሮቶዶክስም ሙስሊምም ፆም ላይ ናቸው ባንኩን ማን እንደዘረፈው ግልጽ ነው አላለም😁
10
9
142
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ከሚያማርር ሰው ጋር መዋል በጣም ከባድ ነገር ነው😭
11
3
138
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
የፀይም ሴት ውበት ግን አይለመድም
22
7
135
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
<<ሴቶች ገንዘብ ይወዳሉ ይላል እሱ ለሀምሳ ሳንቲም የወያላ ጥርስ እያወለቀ >> አለች😭
13
2
137
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
10 months
ኢትዮጰያ ውስጥ ሲኖር ግን በጥሩ አባት የማደግ እድል እንደገጠመው ሰዉ እድለኛ የለም።
9
4
138
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ዳቦዬ🥰😋
69
3
132
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
እንዴት አደራችሁልኝ🌞 መጪው ክረምት ነው ኩታ ላዘጋጅ መፍተል ጀምሬአለው ...
Tweet media one
21
5
132
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ምህረቱ አያልቅምና ለዘላለም ቸር ነውና !!
6
9
132
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ለሰው ትልቁ ሀብቱ ትሁት ልቡ ነው !!
8
6
129
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ወንድ ልጅ ፂም ከሚያጣ ገንዘብ ቢያጣ ይሻላል ...
52
2
127
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ላሊበላ
Tweet media one
4
5
129
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
የቡሄ ዳቦ ነገ እጋግራለው ሆያ ሆዬ የምትጨፍሩ ሰዎች ግን የኔን ቤት እንዳታልፉ🥰🤗
67
6
121
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ዳሌ የለሽም ይለኛል እንዴ ከአንድም ሁለት አለኝ ቤት ረስቼ ወጥቼ ነው እንጂ😏
28
0
124
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ወሎየዋ 🥰 መገን አፈጣጠር መገን ቆንጂና🥰
Tweet media one
2
3
125
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
አቤት ውበት🥰🥰
Tweet media one
10
2
117
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
በሞቴ እራት በልታችሁ ውጡ🥰🥰
Tweet media one
43
3
120
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ግንባር መሳም እንደኔ የሚወድ አለ🥰
71
6
119
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
11 months
መልካም ሰንበት
Tweet media one
7
1
123
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
አሁን ቡና እያፈላው ነው🥰 በቆሎ እየጠበስኩ ነው ቤቴ ሞቅ ብሎአል🥰😚
73
5
116
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ሱፍ ወይ ሸሚዝ የሚለብሱ ወንዶች ግን ለምንድን ነው ቁም ነገረኛ የሚመስሉኝ🤔
32
2
124
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
Instagram ላይ የማቀው ልጅ አውርተን አናቅም story ላይ ብቻ like እንደራረጋለን ዛሬ በህልሜ አየሁት አየውህ ብዬ ላውራው ወይስ ሰበብ ፈልጌ ይመስልብኛል ይቅር ?
65
0
115
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
በዚህ ቅዝቃዜ እንዴት ነው ሚተኛው🤔 መተኛት ፈልጌአለሁ ...😔
106
8
120
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
በእድሜ ትንሽ ከሆኑ ሴቶች ይልቅ ትልቅ የሆኑት በብዙ የተሻሉ ናቸው !!
48
2
109
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
አንዳንድ ሰዎች ፈውስ ናቸዉ ከነሱ ጋር ማሳለፉ እራሱ ጤና ነው !
12
5
112
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ዱባ ወጥ የሞትጠሉ ሰዎች ግን የምራችሁን ነው?🤨
78
5
113
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ባል ከምታኮራ በላይ አባት የምታኮራ ሴት መሆን ይበጃል !!
24
4
115
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
የላጤ ቤት ሲዝረከረክ አልወድም ....
Tweet media one
16
0
112
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
የቁዋጠርኩትን ምሳ ልብላ ወይስ የሚጋብዘኝ አገኛለሁ?
62
6
111
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
አንተ የሰራኸው በስንዝር የለካኸው ይህ ሰማይ ትልቅ ከተባለ ሰሪው ምን ትባላለህ 🙏🙏
8
5
111
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
የመጀመሪያ ቀን dating ላይ ሙቅ ውሀ ወስጄ እግሩን ባጥብ አበላሸው ይሆን ?
35
0
114
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
እንዴት አደራችሁ🌞 ችሎታቸው🔥 5 ኪሎ አካባቢ🤍
Tweet media one
3
1
113
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ሰዉ ሆንን መፈጠር ብቻ በቂ አይደለም ሰው ሆነን መኖርም መቻል አለብን!!
14
8
114
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
እግዚያብሔር መልካም ነው !! በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው !!
8
6
110
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ኑሮ እንዲ ከቀጠለ በየሆቴሉ በየአይነት ስናዝ እንዲ መቅረብ ይጀምራል ...
Tweet media one
7
1
112
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
🥰
Tweet media one
Tweet media two
@TayeNani
Nani Taye
1 year
☺️☺️
Tweet media one
Tweet media two
5
0
132
15
1
111
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ዛሬ ደሞ ከናቴ ጋር አክስቴን ልንድር ሄደን የጠዋት ጨረቃ መስላለች🤍❤️
Tweet media one
9
1
107
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
1 year
ደብረ ማርቆስ🤍🤍
Tweet media one
9
2
108
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
7 months
Tweet media one
14
1
110
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ለሰዎች የመቆም ምክንያት መሆን ቢያቅታችሁ የመውደቅ ምክንያት ግን አትሁኑ!!
13
2
105
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ግሩም እና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬ አለው🥰🥰
23
8
105
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ጥቂት እርሾ ሊጥን እንደሚያቦካ መጥፎ አመል መልካም ባልንጀርነትን ያጠፋዋል !!
12
2
104
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ለምንድን ነው ግን እየተግደርደርኩ እንደሆነ የማይገባህ ...😡
40
3
103
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ደሴ አሁን ..
Tweet media one
0
9
106
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
Tweet media one
7
0
104
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ፍቅር ደስታ ሰላም ትእግእስት ቸርነት በጐነት እምነት የዋህነት እራስ መግዛት .....
27
6
105
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ከሚያፈቅረኝ ሰዉ ይልቅ የሚያከብረኝ ሰዉ ይገዛኛል🥰🥰
47
1
104
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ቅዳሜ ገበያ
Tweet media one
10
3
103
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
4 years
ከሠራነው squat ይልቅ የገዛነው ስፖንጅ እየበለጠ ያለበት ሁኔታ ላይ ነን እንዴ?🙄🤔
5
1
105
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ባእል በእል የሚሸተው ቅጠል ... እንኩዋን አደረሳችሁ🥰
Tweet media one
23
3
98
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ከሁሉ አብልጣ ሰጠች የተባለችዉን መበለት አስታወሰችን🤍
Tweet media one
0
2
102
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
ጠዋት ግን የሚስቱን ቁርስ ሳይበላ የሚወጣ ሰዉ ቀኑ እንዴት ነው?
55
3
99
@Aksennnnn
አክሰን ልዑል
2 years
የዱባ ፍሬ ለምን ይጠቅማል?
Tweet media one
57
5
94