Abebe Chekol
@AbebeAbebayehu
Followers
161K
Following
6K
Media
274
Statuses
6K
Optimist. #Ethiopia
Addis Ababa, Ethiopia
Joined July 2012
In the aftermath of the 737 Max crush, Boeing used its multi-billion dollar PR war chest to pin blame on @flyethiopian in vain. When COVID pushed every airline to a brink of bankruptcy, @flyethiopian reached for the sky.The latest smear campaign is a mosquito bite by comparison.
76
960
2K
አሸናፊውን ደረቱን እንዲነፋ፥ ተሸናፊውን አንገቱን እንዲደፋ የሚያደርጉ አስተያየቶችን የሚሰጡ በሙሉ ለዲሞክራሲ ግንባታም ሆነ ለአገር ቀጣይነት አዎንታዊ ሚና ሊኖራቸው አይችልም። #Ethiopia.
39
182
1K
Is there anyone who has handled the pressure of managing this unprecedented pandemic so gracefully as our own @lia_tadesse ? We are immensely grateful for your service, dedication and professionalism.The nation owes you and all your health team a great deal!!! #Ethiopia.
39
49
828
የድንጋይ ወፍጮ አንገትህ ላይ አንጠልጥሎ ወደ ዋና ገንዳ ከወረወረህ በኋላ፥ የዋና ውድድር የአሸናፊነት ክብረ ወሰንህን ለምን አላስጠበቅክም ከሚልህ ገልቱ ጋር መሟገት ጉንጭ ማልፋት ነው። Nobel Peace Prize on my mind #Ethiopia.
45
35
681
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!.የጌታችን፥ የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ በረከት በሁላችን ላይ ይደር!.መልካም በዓል!.#Ethiopia.
20
74
673
It isn't anyone's damn business to dictate unacceptable terms to us. Unconstructive, old-fashioned and belligerent threats serve no purpose. Nothing will deter #Ethiopia in the exercise of its legitimate rights. #ከሞኝ ደጃፋ ሞፈር ይቆረጣል! #ItIsMyDam #FILLTHEDAM.
37
98
626
We warmly welcomed this morning our newly appointed Commissioner @Lelise_Neme. Senior management and advisors gave her status updates and briefings on the major works of @EthioInvestment . I wish you a very successful tenure and commit to provide support for smooth transitioning.
37
33
610
የትምሕርት ጥራትን በአስተማማኝ መልኩ ማሻሻል ለአገር የሚበረከት ትልቁ ውለታ ነው። ለፈተና ያልበቁ ፥ ለትምህርት ማስረጃ የተጉ ዜጎችን ማፍራት የት አደረሰን!? ለዚህ አገራዊ አደራ ከክቡር የትምህርት ሚንስትሩ የተሻለ ሰው ማሰብ ከባድ ነው #Ethiopia.
33
132
600
"ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ . ከማናቸውም ዓይነት ክፉ ነገር ራቁ።".የተባረከ ሳምንት ይሁንልን! #Ethiopia.
23
55
599
“ከዝምታ የተነሣ እንደ ዲዳ ሆንሁ፥ ለበጎ እንኳ ዝም አልሁ፥ ቍስሌም ታደሰብኝ።”. መዝሙር 39፥2.ፈጣሪ ነፍሰዎን በአፀደ ገነት ያኑርልን! #Ethiopia
9
72
587
እጃችንን በሳሙና በደንብ ከታጠብን በኋላ ቡናችንን እየጠጣን ነው። ላልተወሰነ ግዜ "ኑ ቡና ጠጡ! " ባንላችሁ ለእናንተ በማሰብ ነው ። We shall overcome this too. Be your brother's keeper ! #Covid19
14
26
556
“አርኩም ይሄድና ፈረንካው ያልቅና፣.አንተ የምትይኝ አንቱ ትይኝና፣.ውጣ የምትይኝ ግባ ትይኝና፣.ያስተዛዝበናል ይኸ ቀን ያልፍና::”.#Ethiopia.
5
122
536
በቅርቡ በአንድ መድረክ ከታሪክ ሁነት ጋር አዋዝቶ የሚከተለውን አጋራን፤ .ተንኮለኛ ገደል ዝንጀሮ ይጠልፋል፥ በሬ ያሳልፋል .ጅል ያመጣው ጣጣ ፥ ለሁሉም ይተርፋል .ጅል አምጥቶ አምጥቶ ፥ እራሱን አይችልም.አነካክቶት ያልፋል፥ ይሄንም ያንንም ! .#RIP
13
90
530
"ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋልያ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።” .ድል ለዋልያዎቹ !! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Ethiopia
12
42
520
World leaders testify ! Amharic goes global :-).
ጓደኛዬ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን በማሸነፉ የተሰማኝን ደስታና ጥልቅ ስሜት ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ ለቀጠናው ላመጣው ሰላምና ተስፋ ሽልማቱ ይገባዋል፡፡ @AbiyAhmedAli
21
47
512
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”. ሰናይ ሰንበት ! #Ethiopia.
9
85
509
Sansheng Pharmaceutical, a company in Eastern Industrial Park, has launched a new production line to manufacture hand sanitizer. It produces 24 thousand liters of hand sanitizer per day. This responds to the growing local demand in view of #Covid19. #InThisTogether
27
68
499
ኢትዮጵያየ ፥.ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ፤ ከአጥናፍ አጥናፍ ሰላምና በረከትሽ ይብዛ !!! አንበጣዎችሽ ረግፈው ይለቁ !!! #Ethiopia.
39
14
482
በከፍተኛ ትዕግስት እረጅሙን ሰልፍ ጠብቀን መምረጥ ችለናል። ከ 5 ዓመት በሗላ የምናያቸው የፖለቲካ ፖርቲዎች ቁጥር በጥምረትም ሆነ በክስመት እንደሚቀንሱ ምኞቴ ነው። የምርጫ መስጫ ወረቀቱም ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ያጠረ እንዲሆን ያስችላል። #Ethiopia.
8
23
473
ስንዴ፥ ስኳርና የምግብ ዘይትን በስፋት ለማምረት የሚደረገው ጥረትና እየታየ ያለው ተስፋ ሰጭ እምርታ ይበል የሚያሰኝ ነው። ይህ ዘላቂ የምግብ ዋስትና ከማረጋገጡም በላይ አገራችን ለእነዚህ ምርቶች የምታወጣውን የውጭ ምንዛሬ ያድንልናል! #Ethiopia
24
77
462
We met with representatives of selected companies that have shown interest to manufacture sanitizers, gloves, protective gears for health practitioners & testing kits for Covid-19. We reassured them the government's support to help them start production immediately. #Covid19
37
52
455
ለንፁሃን ዜጎች ደህንነት ጥበቃና ከለላን ለምንፀልይ በሙሉ፥ ፈጣሪ ፀሎታችንን ይስማ !.በግፍ ደማቸው ለፈሰሰ ንፁሃን ፍትህን ለምንጠብቅም ፥ ያች የፍትህ ቀን አሁን ትሁን ! ሁለቱ ለሚጋጭባችሁ ፥ ልቦና ይስጣችሁ! #Ethiopia.
7
21
445
“My country, right or wrong; if right, to be kept right; and if wrong, to be set right.” #Ethiopia.
11
43
435
#GERD will soon generate power! It will be one of the largest renewable power sources. Coming at a time when the world is so concerned about the perils of climate change, everyone shall unite in protecting it. Ethiopians are ! .#Itismydam #Ethiopia.
7
85
423
"The soldier's courage and sacrifice is full of glory, expressing devotion to country, to cause, to comrades in arms. But war itself is never glorious, and we must never trumpet it as such." #Ethiopia.
6
21
424
#GERD is a monument that marks the ultimate exercise of our sovereign and inalienable right on the use of our Abay river. A proud #Ethiopia showed defiance-in keeping with its glorious past- by never succumbing to any form of belligerent threats. #UnitedWeStand.
13
51
426