SolomonWeldege9 Profile Banner
Solomon Weldegerima Ethiopian Profile
Solomon Weldegerima Ethiopian

@SolomonWeldege9

Followers
18K
Following
14K
Statuses
7K

Freedom for all. I ❤ my country 🇪🇹 #EthiopiaPrevails

Ethiopia Adiss Abeba
Joined March 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
ሰበር ዜና‼️ ከ40 ቀናት በላይ በዝግ ሲካየድ የነበረው የነቀርሳዎቹ የህወሓት ስብሰባ ህጋዊ ኣይደለም በመባል ዛሬ እንዲበተን ተደርጓል ኣለበለዝያ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ቀጭን መልእክት ተላልፎባቸዋ ተበትነዋል። ግዜ ደጉ ይሄም ኣየን🙏
7
2
22
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
"ጥያቅያችን የህልውና ጥያቄ ነው ፤ መሰረታዊ የኣስተማሪዎች ጥያቄ በትክክል ይመለስ ፤ ሰተቸግረናል! የ12 ወራት ያልተከፈለ ደመወዛችን ይከፈለን" በማለት የሽረ እንዳስላሴ ከተማና ኣከባቢው ሰልፍ በመውጣት ጠየቁ።
Tweet media one
Tweet media two
2
6
18
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
ደብረፅዮንና ፈትለወርቅ በ380 ሚልዮን ብር ዝርፍያ እጅ እንዳለባቸው በስብሰባ ላይ ኣመኑ።
13
3
16
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
ትግራይ ብጨካናት ህወሓት ህዝባ ብጥሜት ይሃልቅ ኣሎ።
9
3
7
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
ታሪካዊውና ቅርሳችን ኣብርሃ ካስትል ሆቴል በማፍረስ ሱር ኮንስትራክሽን መሬቱ ግልፅ ባልሆነ ጨረታ የገዛው እንሆ እየሰሩት ይገኛሉ። ይህ ለማስቀረት በሊንኩ በመግባት ፈርማቹ በማስቀመጥ ድምፅ ሁኑን። እናመሰግናለን 🙏 👇👇👇
4
5
7
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
@ethiopiansone ትክክል
0
0
1
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
እንኳን ለህዳር ማርያም ፅዮን ኣደረሳቹ‼️ ጃንሆይ (ኣፄ ሃ/ስላሴ) ባማረ ያሰሩት ኣክሱም ፅዮን ቤተ ክርስትያን እና ህወሓት ያወደመው የኣክሱም ኣየር ማረፍያ። የኣክሱም ህዝብ ጠላትና ወዳጅ እየለየን በዚህ ኣጋጣሚ
Tweet media one
Tweet media two
6
17
40
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
0
0
3
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
@iyoba4u @BerhanuNegaB @fdremoe @reda_getachew @ethiopiansone ሰይጣኖች ራሳቸው ህወሓት ናቸው
0
0
1
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
ህወሓት ኣስቀያሚ ሴራ ለመስራት የትግራይ ህዝብ የማይደራደርበት ሴራ በመስጠት ላይ ነው። ነገ እን���ናኝ 👇👇👇
0
3
5
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
@Nate02575737 ደነዙ ኣህንም እኮ ተጠያቂው ህወሓት ነው እንደርታ እያጠፋ ያለው ሆን ብሎ እርዳታ እየከለከለ
1
0
2
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
ኣቤት እነ ሚላ እነ ፊሊ ስንቱን ኣስገራሚ ካርቶኖች ሰራቹ? በከፊል ላስታውሳቹ። "ብኽባይ ዕፅዋይ" ላመለጣቹ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
0
2
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
ዶ/ር ኣብርሃም በላይ ማን ናቸው? በትግራይ ብሎም በ🇪🇹 ምን ሰሩ? ከኣስገራሚ ስራዎቻቸው በጥቂቱ እንሆ እስከ መጨረሻ ያድምጡት 👇👇👇
0
0
2
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
ፕሬዝዳት ሰሃለወርቅ ዘውዴ ፣ ከንቲባ ኣዳነች ኣበቤና ዶ/ር ሊያ ታደሰ በታላቁ ሩጫችን
4
2
15
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
የአአዩ ባህል ማዕከል ከ🇪🇹 ብሔራዊ ሰርከስ ማህበር ጥምረት ጋር በመተባበር ድንቅ የሆነ የኪነጥበብ ምሽት አዘጋጅቶ እርስዎን ሲጋብዝ በታላቅ ደስታ ነው። ታዲያ በህዳር 11, ማክሰኞ 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ተገኝተው የነፍስ ምግብ ይመገቡ ዘንድ ተመርጠዎል
Tweet media one
Tweet media two
0
1
2
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
🇪🇷ከሞሮኮ ጋር ልታደርገው የነበረው የመጀመሪያ ጨዋታ ቀናት ሲቀሩት ከ2026ቱ የ🌍 🏆ማጣሪያ ውድድር ራሷን ማግለሏን ፊፋ ኣስታውቋል ለምን? ኢሱ ከዚህ በሃላ ወደ 🇪🇷 የሚገባ እንጂ የሚወጣ ወጣት እንዳይኖር የሚል ቀጭን ትእዛዝ ማስተላለፋቸው ተከትሎ ነው
Tweet media one
10
3
9
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
@AmbayeT ክህደት ልማዳቹ ነው
0
0
1
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
1 year
ይሄው ነው ሰሚ ካለ
2
1
7