Abdisa Kabeto🇪🇹 Profile Banner
Abdisa Kabeto🇪🇹 Profile
Abdisa Kabeto🇪🇹

@kabeto_abdisa

Followers
5,996
Following
2,138
Media
5,498
Statuses
12,423
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
በምን ቃላት ብትደነቅ ነው የሚበቃት? ውስጧ የሚንተከተከው የአልደፈር ባይነት ወኔ ይታያችሗል? ሀገሬ እኮ እሳት ናት!
Tweet media one
92
1K
3K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
'ቦሌ እንደናፈቃችሁ ይቀራል' ሲሉን ከነበሩ ከይሲዎች አላቆ 'ውድ ኢትዮጵያዊያን በሰላም ኑልኝ' ከሚል መሪ ጋር ያኖረን አምላክ ክብሩ ይስፋ!! @AbiyAhmedAli ❤🇪🇹🙏
Tweet media one
60
745
2K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ሁሉም በድል ሲጠናቀቅ የምንስቀው ልባዊ ሳቅ። ሔርሜላችን❤🙏 @tsegikate @afizejem @NeaminZeleke @SuleimanAbdell7 @HelanGmikael @EliezerAbate @iyoba4u
Tweet media one
21
663
2K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ያለውን አንድ ህይወት ለአንደ ሀገሩ አይስይዞ ትንሽ ስህተት ነፍሱን እንድምትቀማው እያወቀ ሀገሩን አስደፍሮ ትልቅ ስህተት ላለመስራት የ ቆረጠ ፈንጂ አምክኖ ሀገሩ ከመፈጀት የሚታደግ የሀገሬ ወታደር!! ይህም ለኢትዮጵያ ነው! ይህም ለሀገር ነው!
Tweet media one
24
765
2K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
የአፋር የቴምር ልማት ይህንን ይመስላል። በእርባታና በጨው ብቻ የምናውቀው አፋር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ ነው። አፋር በቀጣይ 12 ዓመታት ውስጥ በርካታ ቦታዎች በአትክልቶችና በውብ ደኖች ትሸፈናለች። የምድር ድሮኖች አፋር😍🇪🇹👏 @AfarDagu1 @iyoba4u
Tweet media one
44
516
2K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ኮርተንብሻል፣ ውድ እህታችን! ሔርሜላችን❤🙏 @tsegikate @afizejem @NeaminZeleke @SuleimanAbdell7
Tweet media one
26
570
2K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ልዋጋ የሚል ልክ እንደ አፋር መሆን ነው!አፋር ሲያወራ አይታአችኋል? አያወራም። በፌስቡክ አይለቅም!ሲመጡበት ተዘጋጅቶ!ተባብሮ!በጽናት ይመክታል! #NoMore #UnityForEthiopia #TPLFSURRENDERNOW #DemocracyShallWin @Wakjira_Nafyad @NeaminZeleke @gutema_jimma
Tweet media one
30
856
2K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ካጥንት አፈር መስለው ኢትዮጵያን አፈር ሊያስገቡ የተነሱትን የእናት ጡት ነካሾች መቀመቅ ለከተቱ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች!!! የሆናችሁልንን ቃል አይገጸውም!! እናመሰግናለን🇪🇹❤🙏
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
30
676
1K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
UNHCR ID holder, Hagos Hailay Berhie is one of the 30,000 TPLF fighters trained by Egypt and Sudan near refugee camps in Sudan. His ID was caught while he was fighting in Quara front infiltrating from Sudan. The world should know this. #TPLFisaTerroristGroup #DisarmTPLF @Refugees
Tweet media one
45
2K
1K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ይገባቸዋል !! ካናዳውያኑ ጄፍ ፒርስና ፕሮፌሰር አን ፊትዝ-ጌራልድ ለኢትዮጵያ እውነት ወግነው በመሞገት እያከናወኑት ላለው ስራ የእዉቅና ሽልማት ተበረከተላቸው። @jeffpropulsion
Tweet media one
34
559
1K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ህወሓትን ጀግናው አፋር እያጨሳት ነው! 27 ዓመታት የጋጠችውን እያስተፋት ነው! የአፋርን ትግል ያየ ይህን ጦርነት የጎሳ ያደርገዋል? ትግሉ የነጻነት ነው! አልገዛም የማለት! #NoMore #NoNegotiationWithTplf #TPLFSURRENDERNOW #TplfIsWarCriminal @NeaminZeleke
Tweet media one
11
689
1K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ምራባዊያን በአፍሪካ የሚሾሙ መሪዎችን ካልተመቿቸው ያስገድላሉ ወይም ከስልጣን የሚወገድበትን ጥሪጊያ ያቀናሉ፣ አሁን ተረኛው ለምዕራባዊያን አልንበረከክ ያለው #አብቹ ነውና ለሀገራችን ብለን ያለምንም ልዩነት #ከዐብይ ጋር እንቁም! @iyoba4u
Tweet media one
36
571
1K
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ለአሜርካና ለምዕራባውያን ራስን ምታት የሆኑ የክፍለ ዘመኑ ክስተቶችና ሁለቱ ጀግና መሪዎች 🇪🇹❤️🇹🇷 @AbiyAhmedAli @BilleneSeyoum @trpresidency
Tweet media one
13
387
927
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ስናይ መረጃ !! በጎንደር ከተማ ለኅልውና ዘመቻው በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ለጨረታ የቀረቡ 4 ስዕሎች 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ተሸጡ፡፡ #Nomore @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke
Tweet media one
22
366
885
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለዘለዓለሙ ሳከብራችሁ እኖራለሁ🙏 @AbiyAhmedAli @NatnaelMekonne7 @afizejem @NeaminZeleke @iyoba4u @MillionZewde @abdibateno31
Tweet media one
19
391
906
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
#Ethiopia የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሥራ ትኩረት ወደትግራይ ብቻ ሲሆን መስማማት አንችልም። በሰብዓዊ ዕርዳታ አሰጣጡ ከፍተኛ የሰብዓዊ ፍላጎት እያጋጠማቸው ያሉትን አማራ ፣ ኦሮሚያ እና ሶማሊያን ጨምሮ ለሌሎች ክልሎች ትኩረት መስጠቱ አስፈላጊ ነው🇷🇺
Tweet media one
27
462
877
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
የዘንድሮ የ12 ክፍል ከፍተኛ ውጤት Alazar Teka Gemechu 659 👏👏👏👏🙏
Tweet media one
Tweet media two
52
61
771
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
በኦሮሞና አማራ ስም የተከፈቱ የአሸባሪ ህወሃት አባላት የቲውተር አካውንቶች አንዱን ብሔር በመስደብ ነገር ማጋጋሉን ተያይዘውታል። #ንቃ ወገኔ እስከመች ትሸወዳለህ። #EthiopiaPrevails 🇪🇹
42
517
733
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
አሁን 1983 አይደለም! ዛሬ ላይ አዲስ ተስፋን የጫረ አዲስ መንግስትና ህጋዊ ቅቡልነት ያለው 🇪🇹ዊ መንግስት ���ፈጥሯል በውጪ ሃይሎች ግፊትና ማስገደድ አሁን ላይ ከሃገር ኮብልሎ የሚወጣ የሃገር መሪ የለም በውጪ ሃይሎች ማስፈርራርያ ልቡ የሚሸበር🇪🇹 የለም
Tweet media one
8
373
723
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
"ጠ/ሚ አብይ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም። እኔም አንድ ልጄን ይዤ በማንኛውም ሰዓት መከላከያ በሚፈልገው ቦታ ለአገሬ መስዋዕትነት ለመክፍል ዝግጁ ነኝ፡፡" ብ/ጀ ካሳዬ ጨመዳ
Tweet media one
14
251
697
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
አቢቹ ና Feyisa Lilesa🇪🇹❤🙏
Tweet media one
4
223
694
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ሀገሬ በአሸባሪዎች ከምትደፈር እዚሁ ልቀበር ብሎ ለሀገሩ የተሰዋ ዘመን ተሻጋሪ ጀግና "አቶ እሸቴ ሞገስ!" 🇪🇹🙏
Tweet media one
9
176
650
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ዐቢይ አሕመድን " ጠላሁ " ብለህ በማንኛውም ኢትዮጵያን የሚጎዳ ተግባር ላይ ከተሳተፍክ የኢትዮጵያ ጠላት ነህ ( አራት ነጥብ ) ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
Tweet media one
15
346
642
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ኦሮሞነቴ ሊያደርገኝ የሚችለው የመጀመሪያም ሆነ የመጨራሻዉ ጥግ ብኖር ኢትዮጵያዊ ብቻ ነዉ:: ሁሉም ኢትዮጵያን ይህ የማይዋጥለት ይኖሩ እንደሆነ የምለዉን ኣላዉቅም:: ሀገር ከሁሉም ነገር በፊት ይቅድማል። #NoMore
18
171
643
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ኦነግ ሸኔ የሚያደርገው አረመኔያዊ ግድያ አይተው እንዳላየ ሰምተው እንዳልሰሙ የሚያልፉ ኦሮሞ ልሂቃን የወንጀል ተባባሪዎች ናቸው! #NoMore #UnityForEthiopia #TplfMustGo !
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
33
356
631
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ወታደር ለሀገርና ለህዝብ ሲል የትኛውንም መስዋዕትነት ይከፍላል!! ክብርና ድል ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን!! ታላቅ ክብር ለጀግኖቻችን🇪🇹🙏 @dejene_2011 @NeaminZeleke @iyoba4u @BikiltuMosisa1 @SuleimanAbdell7 @GissaAbba
Tweet media one
15
322
629
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
@AbiyAhmedAli እራሱን "ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ" ብሎ የሚጠራውን ስብስብ (ህወሓትን) ያንቀጠቀጠ የቀጠቀጠ እና ያንቆራጠጠ ድንቅ መሪ!!
Tweet media one
16
212
633
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
📌አለንጋ ጣቶችህ አፈር አይብላቸው፤ ስሞት የሚቀብሩኝ ስኖር ማጌጫዬ አለኝታዬ ናቸው!! #ተማወ @iyoba4u @GuteBule @NeaminZeleke @afizejem @FuadMustefaAli @Keri_Jud @SaronSaricho @NatnaelMekonne7 @nafyadwakjira3 @BishoftuDbrezit
Tweet media one
4
209
613
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ለጠላት ፕሮፓጋንዳ ጆሮ አትስጡ‼️~ጦርነቱ በወገን የበላይነት እየተካሄደ ነው‼️ “ጦርነቱ ሕዝባዊ ነው” የሚለው መርህ ይግባን ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችንና ለሕዝባዊ ኃይሎቻችን‼️ #UnityForEthiopia @dejene_2011 @NafyadWakjira @AbrarSuleiman @iyoba4u
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
301
600
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ዐለም ይግረመው እንጂ "ሌብነት ስራ ነው፤ አስካል ተያዙ።" እያለ አውራው ባሰለጠናቸው መሠረት ለ30 ዓመት ሲሰርቁን ሲያሰርቁን አበሳ ላየነው እህል መሥረቃቸው ተራ ነገር ነው። #EthiopiaPrevails #TPLFTerroristGroup #TplfLootedAid @NeaminZeleke @ruta201920
Tweet media one
14
491
588
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
January 21,22 የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ሕብረት በሚያዘጋጀው ዝግጅት ላይ ሄርሜላ አረገወይን የክብር እንግዳ ሆነሽ ለመገኘት ፈቃደኛ ስለሆንሽ እና ለሃገርሽ ስለምትሰሪው ስራ ትልቅ ክብር አለኝ። @HermelaTV @iyoba4u @NeaminZeleke
Tweet media one
9
254
586
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ይድረስ ለመንግስት‼ የሀገራችን ባለውለታው ወጣቱ ጀግና @SuleimanAbdell7 የደህንነት ችግር እንዳጋጠመው ተሰምቷል! መንግስት በኢምባሲ በኩል አስቸኳይ ክትትል አድርጎ ጥበቃ እንዲደረግለት ለማሳሰብ እወዳለሁ‼️ @mfaethiopia @PMEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
14
387
572
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ስታሊን ደሴ እና ዲሲ ተምታቶበታል😂 @StalinTeklu የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ🤗😂😜
Tweet media one
41
274
534
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ሌላኛዉ እንባ አባሽ ባለሀብት አቶ በላይነህ ክንዴ የ14 ዓመት ታዳጊና የ 9ኛ ክፍል ተማሪዋ በሸዋ ሮቢት ከተማ በአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች የመደፈር ጥቃት የደረሰባት ትምህቷርን ጨርሳ ለቁም ነገር እስክትበቃ አባት ሆነው ሊያሳድጓት ቃል ገብተዋል
Tweet media one
14
159
541
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
መቀሌ የህዝብ ቁጣ ወደ አመፅ ተቀይሯል። መንገድ መዝጋት ጀምረዋል‼️
88
184
542
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ሰበር በጀግናው ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ ከደሴና ኮምቦልቻ በተጨማሪ በምሥራቅ ግንባር ባቲን፣ቀርሳን፣ ገርባንና ደጋንን ነጻ ያወጣ ሲሆን በሐርቡ ግንባር ደግሞ ቃሉ ወረዳን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።
Tweet media one
2
213
532
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ተጨማሪ የቻይና ባለሥልጣናት “no more” ብለዋል የቻይና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለኢትዮጵያ ያላቸውን አጋርነት መግለጻቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ “No More” ሲሉ ንቅናቄውን በይፋ የተቀላቀሉት ደግሞ የቻይና ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ሁዋ ቹኒንግ ናቸው።
Tweet media one
12
254
520
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ይኼው ነው‼️ እኛ አፋሮች ለህወሓት መንገዱን ክፍት የምናደርገው ��ደ አዲስ አበባ ለፍርድ ቤት ቀጠሮ ከመጡ ብቻ ነው ብለዋል። #Nomore @NeaminZeleke @TahirAEbrahim
Tweet media one
14
247
485
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
"እየከፈልን ያለነው መስዋዕትነት ልንሰርቅ አይደለም ልንገድል አይደለም፤ ልንዘርፍ አይደለም ፤ኢትዮጰውያን ለማዳን ነው፡፡" ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ @AbiyAhmedAli @iyoba4u
Tweet media one
8
176
460
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
13 days
የኤርትራ መንግስት ኢትዮጵያ የባህር በር ከሱማሌ ላንድ እንዳታገኝ እየሰራው ያለው ሴራ ካላቆመ የኢትዮጵያ መንግስት #አሰብ ለመቆጣጠር ይገደዳል‼️
Tweet media one
250
97
500
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
መስከረም 24 ቃላችን ይታደሳል፣ ድላችን ይጸናል! #ኢትዮጵያ_ታሸንፋለች !!
Tweet media one
28
243
460
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
የኢትዮጵያ ዋነኛ ችግር ከድንቁርና እና ከድህነት የሚመነጭ አይምሰላችሁ!! በትምህርትና በሐብት ከላቁት የሚመዘዝ እንጂ... (ቱፍ‼️)
Tweet media one
37
269
464
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ግብፃዊው ጋዜጠኛ ሉጥፊ ዘካሪያ ስለ ጠሚ ዶ/ር አብይና እንዲህ ብሏል.. "የህዝብ ወዳጅና በህዝብ ተወዳጅ የሆነው አብይ! እሱ ለማንም ለየትኛውም አሉባልታ ጆሮውን ያልሰጠ ባሉባልታ የሚጠፋ ጊዜ የለውም። ያለውን ጊዜ ሁሉ ስራ ላይ የሚያውል መሪ ነው።"
Tweet media one
5
129
463
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
Africa is Rising ! 🇪🇹🇿🇦 He believes #Ethiopia is fighting an #African war. He is convinced that this fight can change Africa and thus Albert decided to stand with Ethiopia. Young man is also asking others to join a #NoMore movement. #AfricaUnite #PanAfricanismPrevails
10
340
428
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
በክብር ጠ/ሚ አብይ ሀሳብ አመንጪነት እጅግ ዘመናዊና ውብ ተደርጎ የተገነባው አዲሱ የኢፌዴሪ መከላከያ ዋና ማዘዣ ጣቢያ በቅርብ ቀን ይመረቃል ። ትወድቃለች ያሉትን ኢትዮጵያን ከፍታዋን ያያሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #NoMore
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
25
132
454
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
#Afar የሚታደግ እንጂ ታዳጊ ክልል አይደለም‼️ የአፋር አናብስት ለዘላለም በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ታትሞ ይኖራል!!
Tweet media one
4
183
436
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
#Fake_News_Alert ‼️ የtplf አፈቀላጤ tdf ድሮን መቶ ጣለ እያለ ሰያራግብ የዋለው ምስል August 9, 2019 እራቅ ላይ የተከሰከሰች U.S . MQ_1C የሆነ የአሜሪካን ድሮን መሆኑን ተረጋገጠ።😁🥴 #NomoreLies #Nomore propaganda
Tweet media one
Tweet media two
27
316
425
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
#አፋር💪 በሀገሩ ድርድር አያቅም ንዝረት🇪🇹💖💪 አፋርን ከህወሓት ታጣቂ ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!! ድል ለአፋር!! ድል ለኢትዬጵያ!! @iyoba4u @afizejem @AfarWatch @LindaGR20 @SuleimanAbdell7
Tweet media one
7
168
432
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
አፍሪካውያን እንደጠበቅነው ሁሉ ከኢትዮጵያ ጎን ቆመዋል! #AddisIsOk #NoMore #PanAfricanismPrevails #NoNegotiationWithTplf #TPLFSURRENDERNOW #TplfIsWarCriminal
Tweet media one
13
286
412
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ኢትዮጵያዬ💔🇪🇹🙏
Tweet media one
2
122
412
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ማንም አንበርክኮን አያውቅም!!! ማንም!!! ማንም!!! ኢትዮጵያ ያለጥርጥር ታሸንፋለች!!!
Tweet media one
6
193
400
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ኑ ከአቡቹ ገበያ ፍቅርን ግዙ!! ከዛሬዎቹ ተናንቆ ለነገዎቹ የሚተጋ መሪ፤ህፃናት ሲያዮት የሚፈነድቁለት፤አቅፎም የሚቀበል አባት! አቡቹ አባ ቢያ 🙏❤🇪🇹 @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke @iyoba4u @SuleimanAbdell7
Tweet media one
3
120
395
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
በቅርቡ የተረዳሁት ነገር ቢኖር መንግሥትን መደገፍ በዓለም ላይ በጣም አስቸጋሪው ስራ ሲሆን መቃወም ግን በጣም ቀላል መሆኑን ነው!!!
23
107
400
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
የናይጄሪያ መንግሥት ሁሉም የእርዳታ ሰጪ ድርጅቶች ናይጄሪያን ለቀው እንዲወጡ ቀጭን ትእዛዝ ሰጠ። ደቡብ አፍሪካም የ #Nomore እንቅስቃሴ ተቀላቅላለች። #AfricaUnite #PanAfricanismPrevails
Tweet media one
12
183
384
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤቱ የዛሬው ውሳኔ ባጭሩ፦ የተሟላ ማጥቃት በሁሉም አቅጣጫ! #ድል_ለጀግኖቻችን‼️
13
146
383
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
የህዳሴው ግድብ የዲጂታል ሰራዊቱ ክንፍ ፊት ��ውራሪዎች @Sultan_Abagissa @SuleimanAbdell7 ኡስታዝ ጀማል በሽር @Alarusi1 @iyoba4u @eslemanabayy እና ሌሎች የሰራዊቱ አባላት እንኳን ደስ አላችሁ። እናመሰግናልን‼
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
16
136
388
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
"TPLF ተጎዳሁ፣ ተጠቃሁ ብሎ ሲል እኔ መቀመጫ አልነበረኝም። የማይደውልልኝ የአለም መሪ አልነበረም። እነሱ እየገፋን ነው፣ እያሸነፍን ሲሉ ግን አንድም የሚጠይቀኝ አካል የለም ነበር።" -ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ @SaronSaricho @iyoba4u
Tweet media one
21
175
354
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
2 years
ላንቺ ሲባል ነው ኢትዮጵያዬ🇪🇹♥♥
Tweet media one
16
118
341
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
አቢቹ አባ ቢያ መበሻሸቂያችን አይደለም! የጎጥ ምሽጋችንም አይደለም! ተረት ወይም ታሪክም አይደለም! የምናየው የጨበጥነው እውነተኛ ጀግናችን ነው።💪🇪🇹
Tweet media one
10
117
353
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
#WolloCantWait No telecommunication! No food! No water supply! No electricity. This is how civilians are living in Wollo towns controlled by #TigrayRebels . #AidForAmharaIDPs #FoodforAmharaIDPs @RaoufMazou @GillianTriggs @eu_echo @michaelmoller @CBPFs @USUN @dejene_2011 @GissaAbb
Tweet media one
9
564
339
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
According to @HermelaTV , TPLF is like a cult that conditions their activists to all think the same and uses intimidation to keep them in line. #NoMore @stesfa @SuleimanAbdell7 @iyoba4u @NafyadWakjira @NeaminZeleke @AbrarSuleiman
8
283
339
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
የወያኔን ወገብ የሰባበረ፣ ኢትዮጵያን ከብተና የታደገ ጀግና🇪🇹💪 ለዚህ የሀገር ባለዉለታ ጀግና ክብር ይገባዋል🙏🙏 #ኢትዮጵያ #ድል #አሸናፊነት
Tweet media one
1
104
346
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ዘለህ የጠቅላዩ ትከሻ ላይ የምታታጣጥሉ የFB አና Twitter አርበኞች በሱ ቦታ ብትሆኑ አደለም 3 አመት 3 ቀን አትቆዩም ነበር።
68
99
349
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
2 years
እኛ የፈተና ኩረጃን የምንጠየፍ ኢትዮጵያውያን ከልብ እናመስግንዎታለን። ትውልድን ከውርደት የመታደግ ታላቅ ጉዞ እንሆ ተጀምሯል። በዚሁ ይቀጥል።
Tweet media one
3
136
322
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
The conflict in northern part of the country is a war waged by few individuals who say, “If we do not control and manipulate #Ethiopia , it shall cease to exist”. PM @AbiyAhmedAli inaugural speech. @NeaminZeleke @BekeleWoyecha @AlemayehuGK @iyoba4u @dejene_2011 @mfaethiopia
Tweet media one
3
261
310
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ህዳሴ ግድብ በቀጣዮቹ ቀናት ውስጥ የኤሌትሪክ ሀይል አመንጭቶ ስራ ላይ ሊያውል ነው። -ካፒታል ጋዜጣ
4
91
313
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ሁለቱ ሃገር ወዳድ የኢትዮያ ኮኮቦች ሙሉ የጀነራልነት መአርግ ተሰጣቸው። ጀነራል አበባው ታደሰ እና ጀነራል ባጫ ደበሌ እንኳን ደስ አላቹህ 🙏🇪🇹
Tweet media one
15
105
318
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ሰበር ‼️ ይሄ በምስሉ ላይ የሚታየው የቀድሞ የኢቲቪ ባለስልጣን የነበረው ተሻለ አወቀ ነው። ለወያኔ ሲታገል እንዲህ ተጎሳቁሎና አመድ መስሎ ተማርኳል! #Nomore
Tweet media one
23
148
311
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
እዚህ ጀርባ ላይ ያረፈ እልፍ የክህደት በትር፤ ብዙ የሴራ ጅራፍ፤ለቁጥር የሚያዳግት የተንኮል ድንጋይ አለ! ግን ጀርባውም ባለጀርባውም ሰም እና ወርቅነታቸውን ጠብቀው ዛሬም እንደቆሙ አሉ!! #ሰውየው💪🇪🇹🙏 @AbiyAhmedAli @iyoba4u @GuteBule @NeaminZeleke
Tweet media one
6
127
310
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
“መጣንልህ” አሉት ላንቃቸው እስኪሰፋ “እኔው መጣሁ” ሲል ግን አለሁ የሚል ጠፋ! #ኢትዮጵያ_እያሸነፈች_ነው ‼️
Tweet media one
1
107
309
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
@AbiyAhmedAli የክፍለ ዘመኑ ምርጥ መሪዬ❤ መሪ ማለት እንዳንተ!! እናቱ የወለደች ጀግና💪 ጁንታን ጥባጥቤ የተጫወተባቸው‼️ ለነጫጭባ ጩሀት ያልተበገረ‼️
Tweet media one
3
65
312
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
"ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነጻነቷን አስጠብቃ የኖረች ሀገር ናት። ይሄን ወዳጅም ጠላትም ያውቀዋል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ! የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ
Tweet media one
6
126
302
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
መቀሌ ያሉትም ዝም.. ሸገር ያሉትም ዝም.. USA ዝም.. UK ዝም.. ግብጽ ዝም... ሱዳን ዝም.. CNN ዝም.. BBC ዝም.. 360 ዝም. ምነው በሰላም ነው..?? ላይብረሪ ውስጥ ያለው መሰለኝ እኮ.🤣😂 via Habtamu Ethiopia
21
118
289
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ብልጽግና አቃፊ ነው ስንል በምክንያት ነው!! መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው እመኛለሁ !! መጪው ጊዜ ከብልጽግና ፓርቲ ገር ብሩህ ነው!! @ezemaglobal1 @NatnaelMekonne7 @NafyadWakjira @dejene_2011 @NeaminZeleke @AbrarSuleiman @SuleimanAbdell #UnityForEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
19
139
285
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ለሀገር የሚከፈል ዋጋ!! ላንቺ ነው ኢትዮጵያ ላንቺ ነው ሀገሬ እንደዚህ መጥቆሬ❤️ ክቡር ጠቅላይ ሚንስተራችን እናመሰግናለን🙏❤🇪🇹 @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke @iyoba4u @BlenMamoDT @GuteBule @BekeleWoyecha @MahletKS @SaronSaricho
Tweet media one
5
134
276
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ለፕ/ት ሃጂ አወል አርባ የአፋር ህዝባዊ ሰራዊትን በአጭር ጊዜ አነቃንቀው የህዝብ ማዕበል ለፈጠሩት ክብር ይገባል! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! #Nomore
Tweet media one
1
121
272
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
የህወሓት አመራሮች በአፋር እና አማራ ክልል ለጠፋው የህዝብ ንብረት መጠየቅ አለባቸው!ለሰሩት ግፍ ብቻ አይደለም! እርዳታ ማመላለሻ ብሎ ያስገባቸውን ተመልከቱ ?ወራሪ ነው የምንለው በምክንያት ነው ። #NoMore TPLF #USRepairDiplomacyEthiopia
Tweet media one
8
195
270
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
እያንዳንዱ ድል ጀርባ ውድ ህይወት እየከፈለ ያለ ቤተሰብ አለ። አባቢያ ❤🙏 #ዘላለማዊ_ክብር_ለሀገር_ለተዋደቁ_ጀግኖች 🙏💪💪
Tweet media one
2
88
271
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
አበቹ አባቢያ አባመላ!🙏🙏🙏
Tweet media one
2
93
263
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
የኢትዮጵያዬ አምላክ አይተኛም ስልህ እመነኝ! የኛ ጠላቶች ሴራ በዓለም ላይ እየተገለጠ ያሉበት ሁኔታ ላይ እንገኛለን! አትጠራጠር! የ🇪🇹ዬ ጠላቶች ከውስጥም ከውጪም በራሳቸው ሲያፍሩ እናያለን! ፈጣሪ ኢትዮዽያን አብዝቶ ይባርክ!! @iyoba4u @afizejem
Tweet media one
5
111
259
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ይሄ ኮማንዶ ነው ፥ ባለ ቀይ ቦኔቱ። ጁንታን ጥባጥቤ የተጫወተባቸው‼️ በጭንቅ ላይ ያለች አገርን ችግር የፈቱ የጭንቅ ቀን ደራሾች ናቸው። ክበሩልን🙏❤🇪🇹💪 @NeaminZeleke @iyoba4u @BekeleWoyecha @dr_zelalem @DerejeGerefa
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
101
249
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
አብይ አሰረ አብይ ፈታ ዝም ብለኽ አታለቃቅስ አብይ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የወሰነበት ውሳኔ ትልቅ የሆነ በጥበብ የተሞላ እና ሀገርን ለማዳን ወሳኝና የሀገራችንን ዲ���ክራሲ ወደ 1ምዕራፍ የሚያሻግር በመሆኑ አብይ ሊደነቅ እንጅ ሊኮነን አይገባም
74
95
259
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
እንኳን ለ14 ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን አደረሰን! "በአዲስ ምዕራፍ ፤ በተሟላ ሉዓላዊነት፤ ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ"!! #EthiopianFlagDay 🇪🇹🇪🇹 #UnityForEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
10
125
252
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
Equating a great & good leader who is prepared to die to save his country & his people with culprits & warmongers who initiated a widespread conflagration & are sacrificing ppl to satisfy their hunger to power is a glaring moral bankruptcy. #Nomore lies #Lehager
Tweet media one
7
176
253
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
እንደዚህ ጀግና ወታደር በርካቶች ለህይወታቸው ሳይሳሱ በከፈሉት ዋጋ ነው ሀገራችን የተከበረችው። ይህ ሁሉ ድል በከንቱ አልመጣም‼️ ዘላለማዊ ክብር ለ ጀግናው መከላከያ ሀይላችን🇪🇹🙏
Tweet media one
12
86
249
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
"የኦሮሞ ህዝብ በታሪኩ ከጠላት ጋር ሆኖ ሀገር ከድቶ ወይም ሀገር እናፈርሳለን ከሚሉ ጋር በታሪክ አብሮ ተሰልፎ አያውቅም።" አቶ አባዱላ ገመዳ
Tweet media one
12
86
237
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
#ሰበር_ዜና ኮሮኔል ጉዕሽ በጀግናው ኮማንዶዎቻችን ቁጥጥር ስር ውሏል‼️
Tweet media one
10
105
246
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
በብዙ ጥበብ የተካነ ምርጥ መሪያችን፣ በአንተ እጅግ ኮርተናል እንወድህና እናከብርህ ዘንድ ሌላ የዓለም ነጫጭባ ሊነግረን አንሻም ግን እጃቸውን አፋቸው ላይ እስኪጭኑ ድረስ በአንተና በጀግናው ህዝቦች ኢትዮጵያ እስከ ዘለዓለም ይደነቃሉ🇪🇹❤🙏
Tweet media one
2
71
245
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ቄሮና ቀሬ አሸባሪዎችን ሁሉ በያሉበት ለመቅበር ሆ ብለው ተነስተዋል። ባሌ ዛሬ። የኢትዮጵያ አቅም ገና አልተነካም !!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
115
246
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
Sons and Daughters of #Africans who stood tall for truth and dignity of Ethiopia, you have put your mark on the sands of history! #Ethiopia will salute you for your love of humanity and common destiny! Pan-Africanism is becoming talk and walk of my generation! #NoMore
Tweet media one
3
153
250
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
2 years
ይህ በአፍሪካ ዋና ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ የሚገኘው የሳይንስ ሙዚየም ነው!! ድንቅ ስራ 👌😍 Thanks @AbiyAhmedAli
Tweet media one
5
74
244
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
"ስንተባበር ድላችን ቅርብ ነው ፣ ስንተጋገዝ ችግራችን ቀላል ነው፣ ስንደማመጥ ድምጻችን ጉልህ ነው” ዶ/ር ሊያ ታደሰ -ጤና ሚኒስትር
Tweet media one
1
76
246
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
Tweet media one
12
94
239
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
ስናይ መረጃ ‼️ አትሌት ደራርቱ ቱሉ በምስራቅ ባሌ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች አራት ሚሊዮን ብር ለግሳለች 🙏🙏 ጀግኒት እናመሰግናለን ❤
Tweet media one
3
65
248
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
@AbiyAhmedAli የፈራ ይመለስ ድጋፋችን እስከመጨረሻው ይቀጥላል 🇪🇹
Tweet media one
6
80
242
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
2 years
ክብር የኛን ሞት ሊሞቱልን በግንባር ለሚገኙ ልጆቻችን!! ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት!!!
3
97
235
@kabeto_abdisa
Abdisa Kabeto🇪🇹
3 years
Pic of the day❤🇪🇹 ኢትዮጵያዊያን ለአብቹ ያላቸዉ ፍቅር፣ አብቹ ለዜጎቹ ያለዉ ፍቅር እና ክብር ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ፎቶ👏 👌❤️🙏❤️ @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke @iyoba4u
Tweet media one
4
85
233